Ethiopia || ልጄን ታገባታለህ እምቢ ካልክ እገልሀለው 😱

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Пікірлер: 1 400

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9teАй бұрын

    ፍቅርዬ ይቅርታ እሽ ውዴ ለምን አትበሉኝ 🙏

  • @umufewzan9146

    @umufewzan9146

    Ай бұрын

    አብሽሪ የኔዋ❤ ይቅር ትልሻለች🥺

  • @HsksnsHaovs

    @HsksnsHaovs

    Ай бұрын

    ዉዴ ለኔ ብቻ ንገሪኝ ለምን እንደሆነ❤❤🎉🎉

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    Ай бұрын

    Ayizoshi

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt

    @GenetGenet-vv2zt

    Ай бұрын

    በፊት ሳታውቂያት ጠልተሻት ነበር ዛሬ ግን ወደድሻት ፍቅርዬ ንፁህ ልብ ስላላት ይቅር ትልሻለች❤

  • @Efrem_Tube
    @Efrem_TubeАй бұрын

    ፍቅር ጀግና እምሎው ቃል አይገልፀሽም እመቤትየ ድንግል ማረያም ከኔ ልጅዋ ከትልቅ ደረጃ እንድታደረስሽ የሁሉ ግዞ ምኝቴ ነው።

  • @user-jk2ym6ye8o

    @user-jk2ym6ye8o

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by7rx5ds8i

    @user-by7rx5ds8i

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fekerlove6881

    @fekerlove6881

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asa-yh2be

    @Asa-yh2be

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ef3ux4bz2d

    @user-ef3ux4bz2d

    Ай бұрын

    አተያሻጉሊት😂አይዝምልበል

  • @Sariy177
    @Sariy177Ай бұрын

    ፍቅር ጠንካራ ሴት ነች የሚል 🥰👍

  • @genet_tube

    @genet_tube

    Ай бұрын

    ደሙርን ፕልስ

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5byАй бұрын

    የፍቅር ወዳጆች ፍቅርን ተባብረን 100K እናስገባት የምር ቅመሞችየ እናበረታታት እችን ፍልቅልቅ ቆንጆ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wh4mr1sx8v
    @user-wh4mr1sx8vАй бұрын

    ዛሬ ፍቅርየን 50 k ትግባ የሚል👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WinaToub2
    @WinaToub2Ай бұрын

    ❤❤በርች ፍቅርየ❤❤እደኔ የሚወዳት ፈገግታዋ

  • @user-jk2ym6ye8o

    @user-jk2ym6ye8o

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-gs5lu8qh8

    @user-gs5lu8qh8

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekerlove6881

    @fekerlove6881

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Uae-ee5em

    @Uae-ee5em

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr6qd8yi2s

    @user-xr6qd8yi2s

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8nАй бұрын

    ፍቅርን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩንንንን❤❤❤❤

  • @AbebechKifle-co5lh

    @AbebechKifle-co5lh

    Ай бұрын

    ወደሀት ሳይሆን ላይክ ፍለጋ ነው😂😂😂😂

  • @eyruseshfya9375

    @eyruseshfya9375

    Ай бұрын

    😢😂😂😂​@@AbebechKifle-co5lh

  • @user-vy7yk3bl2g

    @user-vy7yk3bl2g

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @FekerteTseug

    @FekerteTseug

    Ай бұрын

    😂😂​@@AbebechKifle-co5lh

  • @AbebechKifle-co5lh

    @AbebechKifle-co5lh

    Ай бұрын

    @@FekerteTseug ወይኔ ብሩኬ ከሆነ ግን ይቅርታ ግን አይመስለኝም

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1dfАй бұрын

    ፉፉ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ትግስተኛ❤❤❤

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    20 күн бұрын

    ትክክልደሪኝ

  • @Rozaguraga
    @RozaguragaАй бұрын

    ፍቅር ጀግና ሴት ናት የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770Ай бұрын

    የፍቅር ወዳጆች የት ናችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GeletaSifen

    @GeletaSifen

    Ай бұрын

    አለን ውዴ❤❤

  • @ZeinabaSaid

    @ZeinabaSaid

    Ай бұрын

    አለን ሀያቱ❤❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d

    @user-bf9iq2zd4d

    Ай бұрын

    አለን የፈቅርዬ ሠቀቀን😢😢😢❤❤❤

  • @user-pl9rs5uf1x

    @user-pl9rs5uf1x

    Ай бұрын

    አሀን❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-bv6zu2mf5d

    @user-bv6zu2mf5d

    Ай бұрын

    ዊናየ ሄሉናማርክ ምንሁነውነው ❤

  • @Fantu2016
    @Fantu2016Ай бұрын

    የልጁ አድነቅ መነው በለይክ አሰዩት 👍😂

  • @zd2543
    @zd2543Ай бұрын

    እኔ ጥያቄ አለኝ ለተመልካቾች ለምን ላይክ አታደርጉም ብዙ ሰዉ ያየዋል ግን ላይኩ ትንሽ ነዉ ለምን ዉዶቸ ይችን ቅመም የሆነች ልጂ እናበረታታት አይከፈልበትምምምም😊😊

  • @GenetGenet-vv2zt

    @GenetGenet-vv2zt

    Ай бұрын

    ትክክል ነሽ ቪዲዎውን ከማየታቸው በፊት ላይክ አድርገው ቢገቡ ጥሩ ነው በኃላ እንዳይረሳቸው😘😘😘

  • @yttugyygttff5531

    @yttugyygttff5531

    Ай бұрын

    እኔም እናትን ለማየት ጋጋው

  • @user-ho9vt2hw9c

    @user-ho9vt2hw9c

    Ай бұрын

    ትክክል የምር ለምን ላይክ እደማያረጉ ይከፍሉበት ይመስል ደግሞ ለፍቅርየ ለጀግናዋ ያልሆነ

  • @emeliaa612

    @emeliaa612

    Ай бұрын

    አዉ ማርያምን ያያሉ ግን ላይክ አያደርጉም😢

  • @rimeber669

    @rimeber669

    Ай бұрын

    ሀብታም እዳኮንባቸው ፈርተው ነው😂😂😂

  • @teje7615
    @teje7615Ай бұрын

    ኧረ አፍጥኑ 50k እናስገባት ማዘር እድመጡ ፋፋዬ በጣም ትግተኛነክ ዋው👌👌

  • @Yogu-zx7zo

    @Yogu-zx7zo

    Ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    20 күн бұрын

    ደምሪኝ❤ከየትነውማዘርየሚመጡት

  • @BirhaneKassaw
    @BirhaneKassawАй бұрын

    አንደኛ ፕራንክ ነው የፉፉ ትግስት ፣የጋሸ የትወና ብቃት ❤❤❤❤

  • @user-wo2rv2li8i
    @user-wo2rv2li8iАй бұрын

    እውነትም ፉፉ ትግስተኛ ነው አንዳንድ ሰው ሆነ ያጋጨው ነበር ወላሂ ሳላዳንቅ አላልፍም የአራዳ ልጅ ❤😂😂

  • @Beki5uy9er8r
    @Beki5uy9er8rАй бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤ግፍሽ ግን😂😂😂የምትወዷት ብቻ ደምሩኝ

  • @TgTube-dg1pw

    @TgTube-dg1pw

    Ай бұрын

    ደምረኚ ዎና የ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-bu1ih1sy6w

    @user-bu1ih1sy6w

    Ай бұрын

    ዉነአይደለሚ😂😂😂

  • @TgTube-dg1pw

    @TgTube-dg1pw

    Ай бұрын

    @@user-bu1ih1sy6w እረ ተበላሁ በይኚ ኛ

  • @fekerlove6881

    @fekerlove6881

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @fekerlove6881

    @fekerlove6881

    Ай бұрын

    ፍቅርዬዬ❤❤❤🎉🎉😂😂

  • @HeluTube940
    @HeluTube940Ай бұрын

    የፍቅር ወዳጆች እስኪ❤❤❤

  • @user-pu2on4lh4z

    @user-pu2on4lh4z

    Ай бұрын

    ሳራየ የምወድሽ😘😍❤❤❤

  • @user-hi7vw5je3m

    @user-hi7vw5je3m

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @aseed792
    @aseed792Ай бұрын

    ለፍቅር ቤት አዲስ ነኝ በፍቅር ከተቀበላችሁኝ እቀጥላለሁ

  • @ZeinabaSaid

    @ZeinabaSaid

    Ай бұрын

    አብሽሪ እንቀበላለን እንኮን ደህና መጣሽ

  • @fadillamarkosi9137

    @fadillamarkosi9137

    Ай бұрын

    Yehe bete ye fikere bete newo enikana Deana metashi

  • @shsh1715

    @shsh1715

    Ай бұрын

    አህለን🥺🥺

  • @Hkma-ow6fz

    @Hkma-ow6fz

    Ай бұрын

    አብሽሪ እንቀበላለን❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9bАй бұрын

    ወይኔ ፉፉ የኔ ምሰክን ዛሬ ተገኝታሃል ፍቅርዬ የኔ ልእልቷ የኔ ማር ግፍሸ ግን😊❤ ጋሸ ደሞ ተዋናይ ነዎት😂😘

  • @zeharatube2
    @zeharatube2Ай бұрын

    ፍቅርን ጎበዝ ናት የሚል ብቻ በላይክ 😂😂❤❤

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xkАй бұрын

    ቡታጅራ አንድ ንግስት አላት እሷም ፍቅርዬ ናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💪💪💪💪💪💪

  • @cequa4067

    @cequa4067

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    Ай бұрын

    ዉደደምሬኚ🎉🎉​@@cequa4067

  • @OumRemlatube

    @OumRemlatube

    Ай бұрын

    የቡታጅራ ንግስት በአሁን ሰዓት ሩታ ናት

  • @ylefali

    @ylefali

    Ай бұрын

    ​​​​@@OumRemlatubeሩታ ቀቅላቹ ብላት የወድ ለማኝ ለቃቃሚ ናት እኛ ሰፍርም የወደቀ ልጅ አለ አቺ ነይና ለምነሽ ውሰጂው የወደ ሱሰኛ ሁላ እዛ ሸገር ጨርሳ ስታጣ ቡቴ መታ ተበርክካ የህዝቡ ግድ የሰፕስክራይብ ግድ የገቢው ግድ ተቀብሎታል አትጫጫብን ምድረ የወድ ለማኝ😂

  • @user-lh2lb4xg1p

    @user-lh2lb4xg1p

    Ай бұрын

    ​@Oum😂Remlatube

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sjАй бұрын

    ፍቅር በቅርብ 100k እናስገባት የምትሉ👍👍👍👍

  • @jsuusushskdkdkdjjd8446

    @jsuusushskdkdkdjjd8446

    Ай бұрын

    እዳች አይነቱን ያብዛላን ማማዬ😢😢

  • @mesilovemesiloveyoutube5216

    @mesilovemesiloveyoutube5216

    Ай бұрын

    ኧረ ወየዉ ከጀርባ እሚያጮልቁትን እደኔ ያየ😂😂 አይ ፍቅርዐጀግና ችኮ የማር በርችልኝ

  • @kalkidan7912

    @kalkidan7912

    Ай бұрын

    አዎ በናታችሁ ሸር እያረግን እናሳድጋት

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    Ай бұрын

    ❤❤🙏

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    Ай бұрын

    Yigabalechi

  • @user-ri4in3tn6p
    @user-ri4in3tn6pАй бұрын

    የዘባባ ማር ነሽ ወለላሽ የረጋ አልደርስብሽ አልኩኝ እጄን ብዘረጋ ፍርን የሚወድ ላይክ ግጥሙ እደቀጠለ ነው 😊😊❤❤❤

  • @samiragzachew8903

    @samiragzachew8903

    12 күн бұрын

    😂😂የተኮረጄ ግጥም እረ ሽምጰነው በራስሽ ብቅ በይ ፍጥሪ😂😂😂

  • @RabeaNow
    @RabeaNowАй бұрын

    ፍቅርዬ ወድቆ መነሳትን አሳይታናለች ጀግና ሴትናት የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-by7rx5ds8i

    @user-by7rx5ds8i

    Ай бұрын

    በጣም ጀግና ሴት

  • @bintmoha3172

    @bintmoha3172

    21 күн бұрын

    ምን ወድቃ ተነሳች ፍቅር ገፍታ እደሄደች ነው እማናውቀው

  • @Alemazutbe
    @AlemazutbeАй бұрын

    ፍቅርን እምትወዱ👍❤

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146Ай бұрын

    የኔ ጫረቃዬ ሁሌም እንዲህ ነይልኝ በዚህ ሰዓት የኔ አለም🥺ፍቅርዬ ሰዓቱዋን በመስታከካል ደስ የላው 👍ፍቅርዬ እኮ ፕራክ አትስራ የማል ቅኔው🤭🤭😂😂😎😎 አቤት ትእግስት ፉፉዬ🥺🥺

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    Ай бұрын

    ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @emmanuelzabaneh-if7zs

    @emmanuelzabaneh-if7zs

    Ай бұрын

    እኔ አወ ሰአት ይከብርልን❤❤❤❤

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335Ай бұрын

    ፍቅርን የምትወዱ እስኪ በላይክ 👍👍 ደምሩኝ ጋይስ🏃

  • @user-yz3jr6ul1d

    @user-yz3jr6ul1d

    Ай бұрын

    👌👌👌👌

  • @user-lh2lb4xg1p

    @user-lh2lb4xg1p

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-jk2ym6ye8o

    @user-jk2ym6ye8o

    Ай бұрын

    አሌን🎉🎉🎉

  • @AwaLeyla-nr8te

    @AwaLeyla-nr8te

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-tw3kd

    @SayedAhmada-tw3kd

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብАй бұрын

    ፍቅርየ የኔ ጄግና የኔ አሥተዋይ የኔ የልጅ አዋቂ የኔ ልእልት የኔ ንግሥት የኔ ጠንካራ በጣም ነው እምወድሽ አንቺን እሚገልፅሽ ቃላት የለኝም የኔ ስስት 🥰በጣም ነው እምወድሽ 🥰 እንዴነፉፉ አይነት ጓዴኛ አያሣጣን

  • @hayath3029

    @hayath3029

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-tf6gu6xj1e

    @user-tf6gu6xj1e

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    Ай бұрын

    💋💋💋❤❤❤❤👌

  • @user-eq5zm4qv1z

    @user-eq5zm4qv1z

    Ай бұрын

    አቆላጪ😅😅😅😅

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovsАй бұрын

    እሺ 100k..እናስገባት😢🙏❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138Ай бұрын

    ፍቅርን 50k አስገቧት ቅመሞችየ❤❤

  • @user-xv1kn5ou7u

    @user-xv1kn5ou7u

    Ай бұрын

    ሀይሚ ግን 😢😢😢😢

  • @user-nr9pr4pz8t

    @user-nr9pr4pz8t

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @sofiasofia9936

    @sofiasofia9936

    Ай бұрын

    የምር ሀሚነት ግን. ከሆች. የሰው ልክናት

  • @FudVud

    @FudVud

    Ай бұрын

    አዎ ሀሚ ናት እናስገባታለን

  • @user-tv4ol3hg8k

    @user-tv4ol3hg8k

    Ай бұрын

    ሸር አርጊላት ብዙ አሳልፍችሗል ደሞ ልዩናት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327Ай бұрын

    እቺ የቤተሰቦቾን ትዛዚህ አክብራ ከፍቅረኛዋህ የተለየች ጀግና ናት ቤተሰብ ማክበር እደዚህ ነው ምርቃት አላት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310Ай бұрын

    አወይ😂😂😂😂ትልቅሰውም ፖራንክ ይሰራልዴ😂😂😂😂ደግሞ ያበዴ ፖራንክ ነው ፍቅረ ግን ብድሩን ጠብቂ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy9bh2zy3p

    @user-fy9bh2zy3p

    Ай бұрын

    😂😂

  • @selame3757
    @selame3757Ай бұрын

    ወይኔ ይክ ልጅ ትግስቱ ሁሌም ኣንድ ነዉ በዚክ ዘመን ዋዉ🥰🥰🥰

  • @rukTube533
    @rukTube533Ай бұрын

    ፍቅርዬን ያምቶወዱወት ቢቻ❤🎉

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan5207Ай бұрын

    የኔ ባኮኝ ይቆጨኝ ነበር😂😂አንደኛዬ❤💪💪

  • @emmanuelzabaneh-if7zs
    @emmanuelzabaneh-if7zsАй бұрын

    ፋፋየ ቻለው ምሰኪን አሳዘንከኝ ትግሰትህ❤ፍቅርየ ሰራሸለት 😂😂😂

  • @user-se6zr1bz7y
    @user-se6zr1bz7yАй бұрын

    አፌን ከፍቼ ቀረው ይመቻችሁ የአባታችን ብቃት ለድራማ መታጨት አለባቸው ብቃታቸው ዋዎ ጉዞ ወደ 100 '000❤❤❤❤

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2plАй бұрын

    ወይ ይችፍቅር የሆነችልጅ አሳድጓት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እዳው ብድሩን አትችይውም ፍቅርየ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 9:27

  • @user-vy1ik6uu8h
    @user-vy1ik6uu8hАй бұрын

    ፕሊስ ኮሜንታተሮች ኮሜንት መፃፍ ማፊ ፈይዳ ዋናው ተፈላጊ ላይክ አድርጉላት በላይክ ጀምሩት 🙏

  • @aregashasfwa5310
    @aregashasfwa5310Ай бұрын

    ፉፉና ፋቅርየ ን የምትወዱ ላይክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HeluTube31
    @HeluTube31Ай бұрын

    ለምን ይሆን አንጀቴን እምትበይዉ ፍቅርየ😢❤❤

  • @taybaandhussaiantube3567

    @taybaandhussaiantube3567

    Ай бұрын

    እኔም😢😢😢

  • @user-pu2on4lh4z

    @user-pu2on4lh4z

    Ай бұрын

    እኔስ ብትይ ሀኒየ😢😢😢😢

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    Ай бұрын

    እኔም

  • @mesii6226

    @mesii6226

    Ай бұрын

    Enem maryamn betam ewdate alhu gn taszenge alchi

  • @user-gh6ki7zw1z

    @user-gh6ki7zw1z

    Ай бұрын

    አፍቅርሽ ታውቂልሽ ማለ ነው

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8yАй бұрын

    የመጀመሪያነኝ ዛሬ ተቀድማችሁል😂😂😂😂😂ፍቅሪ እደት እደምወድሽ ብታቂ ❤❤❤❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 9:50

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1eАй бұрын

    ፍቅር ሰሞኑ ልጁች ፁፈዉልሽ አልምለስሽላቸዉም ተቁጡብሽ ማሚ ፍቅር ልብቅርፅ አላከችልንም እያሉ ጠየቁኝ ተይ ፍቅር በኛ ቤት ሁሉም ያፈቅርሻል ❤ አሜሪካ መች ነዉ ምትመጣ ይላሉ

  • @user-zj8my4me8r

    @user-zj8my4me8r

    Ай бұрын

    አልተመቻት ይሆናል ግን ቡዙም አልገባኝም ለኔ❤

  • @TYy-xc7bu

    @TYy-xc7bu

    Ай бұрын

    ምንለማለት ፈልጋነዉ አኔም አልገባኝ😂😂😂😂​@@user-zj8my4me8r

  • @user-jh1xi8ot1l

    @user-jh1xi8ot1l

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ሥለ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤ ያዉ

  • @sofi8983
    @sofi8983Ай бұрын

    ፍቅርየ የኔ ጀግና እስቲ እሧን ያላችሁ ደምሩች በቅንነት ቅመሞችየ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 8:59

  • @Betty12194

    @Betty12194

    Ай бұрын

    Demrshalew demrgn

  • @sofi8983

    @sofi8983

    Ай бұрын

    እሽ አረደምራችሀለሁ አብሽሩልኝ

  • @T9dg
    @T9dgАй бұрын

    ፉፉ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ትህትናዉ ሠዉ አክባር ነቱ ❤❤❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44Ай бұрын

    አንደኛ ነኝ ፍቅርየን የምትወዷት ብቻ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁ እኛንም አበረታቱን ፍቅርየ የኛ ቅመምም❤❤❤❤❤እንወድሻለንን😂😂😂😂እዳ ገባኮ ልጁ

  • @HsksnsHaovs

    @HsksnsHaovs

    Ай бұрын

    ደመርኩሽ😂❤🎉

  • @rukiyatube

    @rukiyatube

    Ай бұрын

    እኔምበነካ እጀሽ

  • @HsksnsHaovs

    @HsksnsHaovs

    Ай бұрын

    @@rukiyatube እሺ😘😅

  • @zdwtube44

    @zdwtube44

    Ай бұрын

    @@HsksnsHaovs የኔ ውድ

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    Ай бұрын

    Nagaru.gabachu.lane.gabitoyali.yanasu.safare.timirite😅😅😅

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2uАй бұрын

    ፍቅርዬን የኒ ቆንጆ የመዳም ቅመሞችዬ ላይክ ሰብስክራይብ እያረግን እንይላት ❤የባለፈው የገጠር ልጅ ፖርት 2 ስሪልን ውዴ 🎉ፉአድ ተገኝተሀል ዛሬ አይዞህ አሳዘነኝ ምስኪን ተጫወሽበት😂😢

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7tАй бұрын

    ፍቅርየን 100kእናስገባት የምትሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3iАй бұрын

    ፍቅርዬ😊 ጀግናናት የምትሉ🤗👍

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    Ай бұрын

    Uko

  • @yagileasefa6470

    @yagileasefa6470

    Ай бұрын

    Fqr yen wed jegena sete nate enaberetatate🥰

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720Ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔዉድ እኳን ሰላም መጣችሁ እረ ተዉ እናተ ልጆች ይሄፕራክ 😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰💜💜❤❤በርቱልኝወደፊት ፉፉዬ አይዞን ትበቀላታለህ 😁😁💜❤

  • @aschu
    @aschuАй бұрын

    አይ እንግዲህ እፉፉዬ ወርጂብኝ ከራስህ😂😂 አይ ጋሽዬ ችሎታ አላቸዉ 👌👌👌👌

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252Ай бұрын

    ፈታ ያሉ አባት የምር እድሜ ጤና ይሥጠወት

  • @user-wb6wq6lz1u
    @user-wb6wq6lz1uАй бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ናፍቀሽኝ ነበር ቶሎቶሎ ይለቀቅልን እምትሉእስኪ ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wmАй бұрын

    ፍቅር ጀግና ቀጥይበት እምትሉ ላይክ❤

  • @SA-sd2oy

    @SA-sd2oy

    Ай бұрын

  • @rubasaleh9025
    @rubasaleh9025Ай бұрын

    ፊት አዉራሪ በጣም እንወደወታለን ረጅም እደሜ ከነ ቤተሰባቸዉ ፍቅርን ያበረታቱልን ያሳድጉልን ❤❤❤❤❤

  • @user-sw8tt3ez9w
    @user-sw8tt3ez9wАй бұрын

    ፍፍ ወይኔ ትግስትህ ደስ ሲል እደዚህ አይነት ወድ ደስ ነው የሚለኝ ፈጣሪ መጨረሻችሁ ያሳምረላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rimeber669
    @rimeber669Ай бұрын

    ጀግኒት ማር ስወድሽ ❤❤❤❤ፉፉ ቀብራራ ወንድ ምትወደድ ረጋ ያልክ ጎትተው ሲያስቀምጡት በሳቅ

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9kАй бұрын

    ፍቅርን የሚወድ ብቻ❤🎉 ፉፉ ተሰርቶልሀል😂😂

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2dАй бұрын

    😂😂😂😂😂🙆❤ፍቅርዬም መተሻል ዛሬ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ግማሹ ከፍቅርቤት መጣሁ ይላል ግማሹ ከብሩክ ቤቴ ግማሾቹ የሩታን ቡሀላ እጨርሰዉ አለሁ ከፍቅር ልሂዲ😂😂😂😂😂

  • @rimeber669

    @rimeber669

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @fekerlove6881

    @fekerlove6881

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @tigistayele3876
    @tigistayele3876Ай бұрын

    ፉፉዬ ትዕግስተኛ ና ሰው አክባሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979Ай бұрын

    ያኔ ውድ ዬት ነቹ ያፍቅር ወዳጆች ❤😊🎉😂

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lfАй бұрын

    ኧረ ማነው እንደኔ ሆዱ የነፈረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305Ай бұрын

    እኳን ደና መጣሸ የዛሬው ያበደ ነው የምትሉ 👍👈ግጩኝ

  • @user-rz3kw9ux1z
    @user-rz3kw9ux1zАй бұрын

    የዛሬው ብራክ ያበደነው 😂😂ፍቅርዬ በርችልኝ የኔ አስተዎይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6gАй бұрын

    የኔፍልቅልቅ በርችልኝ የኔ ብርቱ ሴት ጉዞ ወደፊት ፈጣሪ በሂወትሽ ይቅደምልሽ❤❤❤❤❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4zАй бұрын

    የኔ እናት ፍቅርየ ጋሸን በድጋሜ አምጭልን❤😂

  • @UaeAlain-dp6be
    @UaeAlain-dp6beАй бұрын

    የኔዋ ቃል የለኝም ስላቺ ለማወራት ብቻ ፈጣሪ ያሠብችዉ ይፈፅምልሽ ጉዞ ወደፌት💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Aminat725
    @Aminat725Ай бұрын

    የኔ ጀግና ሤት ሣያት ዝምብየ የማለቅሠዉ ነገርሥ

  • @user-sb4tw4ls7f
    @user-sb4tw4ls7fАй бұрын

    ወይኔ ፍቅር ምላሹን ጠብቂ ፉፉ እጠብቃለን❤❤❤

  • @madenam830
    @madenam830Ай бұрын

    ፍቅር ጠካራናት የምትሉ 👍👍👍👍

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    Ай бұрын

    ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @user-ce5qo6lk9b

    @user-ce5qo6lk9b

    Ай бұрын

    አችቀልቃላ😂🎉

  • @hayath3029
    @hayath3029Ай бұрын

    አቤት ሰነሰረአት ሞልቶ ተርፋል እደት እደምወዳቺሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ekАй бұрын

    ፍቅር ግፍሺ ሶየው ይመቸው አስጨነቀው በዚ ወጣትነት እድሜ የፏድ ትግስቱ

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8oАй бұрын

    ኢኩወን በሰለም ማጠሺ ልእልቱወ ዛሬ ሁሉታኛ ነኝ ፍቅርን ምቶዱት ለይክ አርጉ ፈልጌ ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 6:40

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1eАй бұрын

    ፍቅርዬ ፉአድ ጉድ አረግሽዉ አላሳዘነሽም የኔ አስታዋይ ❤

  • @zd2543
    @zd2543Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽልን ፍቅርየየየ እንደዚህ ቶቶሎ ኑልን ፉፉ ተገኝተሀል አይዞህ ትግስተኛ ነህ ብዲርህ መልስ ግን እንዳትጎዳብን😂❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2ztАй бұрын

    ኡፍፍፍፍ የኔ አባት ደስ ሲሉ❤❤😘😘😘

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720Ай бұрын

    አቤት ስነምግባርህ ፉፉ ማሻ አላህ ወድሜ በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜❤💜🥰

  • @hayat6647
    @hayat6647Ай бұрын

    ማሻ አላህ ትግስቱ እኔ ብሆን ጉሮሮውን ነበር የምይዘው ሰውየውን 😊😊😊😊😊ስታምሩ ደሞ F&F

  • @fatmafatema972
    @fatmafatema972Ай бұрын

    ጆሮህን አጠልጥዬ አሉ 😁😁 አይ አባባ ችሎታቸው አይገልፀውም 👌 እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥዎት የኔ አባት 🥰🥰 ፉፉዬ አቤት ትግስት አድሎሀል ጀግና ነህ የእውነት የፍቅርዬ ምርጥ ወድምነቷ ፍቅርዬ የኔ አበባ የፉፉን መልስ አችይውም የኔ ቅልስልስ እዲያው ስወድሽ ሙትት ብዬ ነው የኔ የወይን ሀረግ አበሳዬ በርች 💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zebu918
    @Zebu918Ай бұрын

    ስራ በዝቶብኝ ሰዎቹም አሰቃዩኝ ወገን ዱአ አድርጉልኝ እስኪ 😢😢😢

  • @kidestnigusse7388

    @kidestnigusse7388

    Ай бұрын

    አይዞሽ አህት በርቺ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን

  • @sadaahmed252

    @sadaahmed252

    Ай бұрын

    😢የኔእናት ለምን አቀይሪም

  • @Zebu918

    @Zebu918

    Ай бұрын

    @@sadaahmed252 ስራ ዬለም

  • @fadillamarkosi9137

    @fadillamarkosi9137

    Ай бұрын

    Ayizoshe emaye

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    Ай бұрын

    አይዞሽ አላህ ያግዝሽ እህቴ

  • @suma187
    @suma187Ай бұрын

    ፊቅርን የሚትወዱ እንደኔ 👍👍 በለይክ ልየቹ 💕💕

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1dfАй бұрын

    የኔ ዉድ እንኳን ደና መጣሽ ፍቅርዬ ናፍቆቴ አደኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4oАй бұрын

    ፍቅር ፅብቅቲ ጎበዝ💚💚😁✅

  • @wowo-rahme
    @wowo-rahmeАй бұрын

    ፍቅር በርቺ ውዴ💕💕💕💕❤❤❤

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4uАй бұрын

    ፍቅርዬ የኒ ጀግና አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤የኒ ፍልቅልቅ❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733Ай бұрын

    ወይኔ ፍቅር ፕራንክሽ ለየት ያለ ነው ቀደምሽው❤❤❤❤

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9kАй бұрын

    አይ ፋፊዬ የኔ የዋህ ሰወድህ ንፁህ ልጅ ነህ የፍቅርዬ ጓደኝ ሰለሆክ ደሞ የበለጠ አከብርህ አለሁ የሱ ጥንካሪ ጀርባ እናተም አላችሁ ፍቅርዬ የኔ ደርባባ የኔ ፍልቅልቅ ከፍ በይልኝ ንግሰቷቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hqАй бұрын

    ፍቅር የሰው ማኛ እውነትም ፍቅር

  • @user-sb4tw4ls7f
    @user-sb4tw4ls7fАй бұрын

    ወይኔ መጀመሪያላይ አቱ መጨረሻላይ አተ አይፉፉ ዛሬ ተበልተካል😂😂😂😂

  • @GenetGenet-vv2zt

    @GenetGenet-vv2zt

    Ай бұрын

    ሲያናድዱት ምን ያድርግ ብለሽ ነው😂😂😂😂😂

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7buАй бұрын

    ፈቅርየን የምትወዷት ብቻ የኔፈልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871Ай бұрын

    ፍቅርዪ የኔ ልዕት ፋፋ ተሰራልህ የኔ አባትእረጅም እድሜ ይስጥወት ዝቅበለዉ ተባበራት እፍፍ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf2sv7uw8o
    @user-pf2sv7uw8oАй бұрын

    ፍቅርዬ ይመቺሽ በዬ ቀኑ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤😍

  • @user-jp8lx8hz7e
    @user-jp8lx8hz7eАй бұрын

    Fiqireyee.yenee.maree.maxashi.nafiqiyi.nabaree.walihii❤❤baxami.wadishalu

  • @user-nc8dz4mg4q
    @user-nc8dz4mg4qАй бұрын

    ፍቅርን እምትወድ👍❤️🥰

  • @user-ur3qn6tc6f
    @user-ur3qn6tc6fАй бұрын

    ፍቅርዬ እኳን ደና መጣሽ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649Ай бұрын

    ፍቅር እና ፍፉን የሚወድ ማነዉ እንደኔ😘😘❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2ztАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂አንቺ ተንኮለኛ የሚችልሽ የለም እኮ ቅመሟ በርቺልኝ❤❤❤❤

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43Ай бұрын

    ቤተሰብ ፍቅርን የምትውዶ ላይክ አድረጓት እንረዳት በቅርቡ 50k እነሰገባት እሺ ውዶቸ❤❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4dАй бұрын

    የኔ ቆንጆ የኔ ሽቅርቅር የኔ ሸጋ የነ አማላይየኔ ሠቀቀን😢😢😢😢😢😢

  • @user-bf9iq2zd4d

    @user-bf9iq2zd4d

    Ай бұрын

    የኔ ፎቃ አንቺ ልጅ ሁሌም ለምን አትመጪም😢😢😢

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877Ай бұрын

    ፍቅርየ ቅመም ውዴዴዴዴ ነው የማረግሽ❤

Келесі