Ethiopia : አነጋጋሪዋ ባለሃብት የዘረገፉት ሚስጥር ድብቁ ስራቸው ወጣ! | MARAKI WEG | RAHEL MOGES
Ethiopia : አነጋጋሪዋ ባለሃብት የዘረገፉት ሚስጥር ድብቁ ስራቸው ወጣ! | MARAKI WEG | RAHEL MOGES
#abelbirhanu #habesha #ethiopianmezmur #fetadaily #news #ethiopianzena #ethiopianzena #duet #ethiopiantiktok #ebs #ethioforum #ethioforumኢትዮፎረም #marakiweg
Пікірлер: 70
ምንም ኣላመረብሽም የቱላይ ነው ጥፋቶ የቅናት ይመስልብሻል
እኔ እምለው የሀብቷን ምንጭ እና ስራዋን ተናገረች ትልቅ መመኘት ምን ችግር አለው እራሷ የነገረችንን ደግመሽ ነገርሽን አንቱ ብትያት ምንም በሷ ላይ የሚያመጣው ለወጥ የለም ሌላ ነገር ያስመስልብሻል
@wondwessenseyfu1042
7 күн бұрын
ቅናት ቅናት ደፈር ብለህ ቅናት ነው በላት
@user-dl4oq4wd5w
6 күн бұрын
አክብራት ይመስለኛል።
@mihret-hh7ny
6 күн бұрын
በትክክል አሽቃባጭነት የመስላል
ስሚ ከቻልሽ ከራሔል ትምሕርት ውሰጂ እንጂ ዝም ብለሽ አትዘላብጂ😂 She is so smart 🎉
ካወራሽ በትክክል አዉሪ አትዘባርቂ እኛ ከአንቺ ቀድመን አድምጠናታል ።መመኘት መብቷ ነዉ ማን ይከለክላታል ።
ተንታኟ ምን ላውራ ብለሽ ነው። ገለፃውን በደንብ አዳምጭ እና ትክክለኛ ትንታኔ ስጭ።
እኔ ደግሞ ከመኖሪያዋ አጠገብ የአውሮፕላን ጋራጅ ልክፈታ 😅
Dedebe, why don't u work like her..jealousy, Mekegna..
ምን አገባሺ አንቸ ለነገሩ እኛነን ጠፋተኞች
መቼም ስው ቸገረኝ ሲል። ነው ደስ የምለን። መሰለኝ። ባላት ሀብት ልክ መኖር። መብቷ ነው። እኔግን
አንቺ አይን ያወጣሽ ምቀኛ ትባያለሽ። ብልጥ ብትሆኚ ይቻላል ብለሽ ከስዋ ትምህርት መውሰድ ሲገባሽ እስዋን ያለቺው መድገም ምን የሚሉት ነው ? ቅናትሽን ገበያ ወጣሽ ተዋረድሽ።ቅናት ሁኖ አለመገኘት ነው ወደሃላ ያስቀረን።ጀግና ስለሆነች እንደስዋ መሆን መመኘት መስራት ነው።ይህች ጅግና መንገድ ሰራችልን የመራመድ አካሄድ ደግሞ የኛ ፈንታ ነው።
ምን አናደደሽ እህቴ አይመለከትሽም ብዙ ብዙ ወሬ ጥሩ አይደለም።
ምቀኛ ወረኛ ተግተሽ እሷ የደረሰችበት ድረሺ
Anchi mekegna weregna esski endessoi lemehon mokeri kemetaweri 😆🥹
ጨክኜ እስከመጨረሻዉ ሰማሁሽ፣ ምን ነካሽ ምን መጻፍ እንዳለብሽ እንኳን የማታዉቂ አሳፋሪ ሰዉ ነሽ። በዪትዩብ ሳንቲም ለመለቃቀም እንደሆነ ያስታዉቃል። ወ/ሮ ራሄል እንከን የማይወጣላት የተሟላ ስብእና ያላትና በብዙ የምታስተምር ሴት ናት፣ ሲሆን ሲሆን ከሷ መማር ነበረብሽ፣ ሳይጣናዊ ቅናት ሳይሆን መንፈሳዊ ቅናት ሊያድርብሽ ይገባ ነበር። ደግሞም ክንሻስ ሳይሆን 'ክንሻሳ' ነዉ፣ ስኪልስ አዲስ ሳይሆን 'ሰኪለስ አዲስ' ነዉ። እፈሪ!!
ምን ነገርሽን ኣሁን እንኩሮ
አደገኛ ፌሚኒዝም ወይስ ፌሚኒስት?
Kenate?
Fullish news .please stop here !!
@aklile7691
6 күн бұрын
*foolish
Ena ye MELES ZENAWI PHOTO 10 GIZE MEDEGAGEM MIN AMETAW? TILACHIHU NEW.
ታድያ ድብቅ ሚስጥሩ ምንድነው ቀሽም ጋዜጠኛ ነሽ
ጎበዝ ታታሪ ሴት ምኞትሽን ያሳካልሽ❤❤
Congo Kinshasa 'ኮንጎ ኪንሻሳ'
በሰው ሕይወት ምን አገባሽ ? የራስሽን ኑሮ ኑሪ ። ቅናት ቅናትሽ
አዲስ ነገር የነገርሺን ነገር የለም እኮ ከራሳ አንደበት ሰማን እኮ
Koshasha
Ay ethiopia weregnaw bezatu menagebash deha dehnetesh new endeh emyanaveresh kefafi
Congo, Kinshasa ነው የሚባለው
Mikegna
Menabash tadergedsh???
Say” Prime Ministers Meles Zenawi”
Successful lady from Lycee Gebiremariam School
ምንም አይመለከትሽም እሷ ለኔ አንደኛ ነቾ ምቀኝነት።
Anche chegeresh mendenew keswa???? Sent leba negade bemolabet ager sele 1 set taweyalesh????? Men sed adeg nesh????
ሰራ ፈት ትባያለሸ አላ ቢላ
Anchr zere sefare
ታዲያ ሲንግል ዳድ ነኝ ትበልሽ ??? ወሬሽ ሁሉ የቅናት ይመስላል ኢንተርቪዋን በደንብ አዳምጪው የሰራቻቸው ስራዎች በሙሉ ለደረሰችበት ስኬት ከበቂ በላይ ነው ምንም ሀሜት አያስፈልገውም አንቺም ሰርተሽ አግኚ በቃ !!
You have to appreciate her but your are taking negative am sorry
SO WHAT. MENE AGABSHE. MEKGNA ANCH GULT KHUONSH. MENE YATABS YHA MEDI SHUNKURTAWANEM EKHL ARGASH YMANSH MANDERA GEBI SAFRSH ATTARAREY
Anche sefare mekegna meder arkash
The Dagem gedel mamitu
Lemen yemelesen lejoch srlastemarech new???
ቀንተሽ ካልሆነ በስተቀር የመታወሪው ከራሄል ተማሪ።
ኧረ ምን እያወራሽ ነው? ማን የፃፈልሽን ነው የምታነቢው? አንዴ አንች አንዴ አንቱ ትያለሽ ጭራሽ ፍሬ አልባ የመንደር ወሬ ነው ምትቀባጥሪው ሴትየዋ የእውቀት የሙያ የጨዋነት የሃብት ማማ ላይ ያለች ማንም የማያወርዳት ጀግና ደርባባ ቆንጆ ወ/ ሮ ናት!
ወረኛ ነሽ ስም አጥፊ she is clever hard work woman ያንቺ ድምፅ የጎረና ነው ይልቅ አጥንት ውጠሽ ነው ?
ገልብጠሽ ነዉ እንዴ የምትሰሚዉ? ቅ...ቅ.ቅ
አደገኛ ምክር ሳይሆን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የምትናገረው ስለዚ ገንዘብ ለመሰብሰብ ውሸት ማውራቱን ብታቆሙ ይሻላል
ይሄንን እኮ በአንድ ቴሌቪዝን ጣቢያ ላይ ቀርባ በደንብ አድርጋ ተናግራለች አንቺ መድገምሽ ጥቅሙ ምንድነው?
ውሸታም ቅናተኛ ነሽ! ራሄል ግበዝ ሴት መሆንዋ ኣባትዋን ካሰረ ጋር ኣብራ የሰራች ጅግና ሴት መሆንዋ መረዳት ኣብሽ።
እጨብጫቢ ነሽ😮
ምንም የምትወቀስበት ምክንያት የለም ።ምቀኛ ነሽ በቃ። አንቺም ሰርተሽ ክበሪ።ምንሽም አይጥምም።
አቤት ሀበሻ ምቀኛ ቀንተሸ ነዉ
እፈሪ አንቺን ብሎ .......
Warangea mahayem kedada. Bototo
Feminist 'ፌምኒስት'
እንዴ ምነው የቅናት ወሬ መሰለብሽ፡፡ ሰው ራሱን አውቆ በራስ መተማመን ሲያወራ ማየት 'የዘረገፉት ሚስጥር ድብቁ ስራቸው' አያስብልም፡፡ ደግሞ አደገኛ ፌሚኒዝም አይባልም ፡ ፌሚኒስት እንጂ፡፡ ደግሞ አንዴ አንቺ አንዴ እርሷ እያልሽ አትቀባጥሪ አላማረብሽም፡፡
እዪኝ ብላለች ሠምኑን እየከፈለች ሚዲያውን አጥለቀለቀችው እኮ።
@saraamagreedavid6763
7 күн бұрын
ቀናሀ
ቅናታም ለፍታ ሰርታ ነው ወሬ ከምታወሩ ስሩ ተማሩ ብላለች ትክክል ናት
አንች ጀዝባ። አትቀባጥሪ። አርፈሽ ቁጭ በይ። አለበለዚያ ዋጋሽን ታገኛለሽ
ወ/ሮ ራሔል የህይወት ታሪኳን ግልፅ አድርጋለች ስለዚህ ትችትም ይሁን ገንቢ ሀሳብ ለሚሰጡ በጥሞና ማየት ጥሩ ነው እኔ የምሰጠው ሀሳብ ረጋ ብላ አልፎ አልፎ ብቅ እያለች አስባበት ትምህርት ሰጪ ሀሳብ ብታካፍል ከስህተት ወይም ከትችት ትድናለች።
ታድያ ድብቅ ሚስጥሩ ምንድነው ቀሽም ጋዜጠኛ ነሽ
ታድያ ድብቅ ሚስጥሩ ምንድነው ቀሽም ጋዜጠኛ ነሽ