Ethiopia | Ethiopian News ምሽቱን የተሰማው ሰበር መረጃ II ዶIር አብይ ከአገር እንዳይወጡ አዘዙ II ፕIት ኢሳይስ እየጎረፈላቸው ነው

Ойын-сауық

Ethiopia | Ethiopian News ምሽቱን የተሰማው ሰበር መረጃ II ዶIር አብይ ከአገር እንዳይወጡ አዘዙ II ፕIት ኢሳይስ እየጎረፈላቸው ነው
Welcome to the official Addis Media KZread channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 57

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h14 күн бұрын

    ❤❤❤ ኢርትራ በልጆችዋ ❤❤❤ደምቃ ትገኛለች እልልልል❤❤❤❤❤

  • @ManeAmin-nl7qv

    @ManeAmin-nl7qv

    8 күн бұрын

    Neteha

  • @workineshteka3269
    @workineshteka326913 күн бұрын

    የብዙዎቻችን ጥያቄ መልስ አገኘ አገራችንን ከብዝበዛ ያድናል እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር💪👌👍🙏✅✅✅✅

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma904814 күн бұрын

    ትክክል ትዕዛዝ ነዉ ።

  • @sameasfwe7572
    @sameasfwe757213 күн бұрын

    በጣም የሚያሣዝነው ለማንኛችንም የማይበጅ ጅልነት ያለው የሚዲያ አጠቃቀም (አባባል) መዛበት ተገቢ አይመስለኝም።በመሆኑም እኛ በመጀመሪያ መጠቀም አለብን።እንጂ ወደውጪ መሄዱ አስፈላጊ አይደለም ነው አባባሉ።ዶክተሩር ዐቢይ ችግር ስለአለ ባለሥልጣናቱ እንዳይወጡ አዘዙ የሚል ወሬ መነዛቱ ተገቢ አይመስለኝም።ለህዝብ ሠላም እናስብ።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored704314 күн бұрын

    ስታነብ ቃለ ህይወት የምታሰማ ትመስላለህ ትንሽ ብትለውጠው ወይም ደግሞ ስዩም ዘንድ ተመልሰህ ተፎጋገሩ

  • @KakoHelaf-nx4rf
    @KakoHelaf-nx4rf14 күн бұрын

    Dil là amahra fano ♥️😘🙏❤

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane177114 күн бұрын

    ኢርትራ ከቅኝ ቀንበር ከኢትፕያ ገዥዎች ነጻ የወጣችበት 33ኛው ዓመት አያከበች ትግኛለች ፡አንክዋን በሰላም ኣደረሳችሁ፡

  • @asmaruressom4622

    @asmaruressom4622

    14 күн бұрын

    amen amen

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure556914 күн бұрын

    ጥሩ አቀራረብ ነዉ

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma904814 күн бұрын

    አገር አበጣብጦና የአገር ገንዘብ ወደ ዉጭ አገር አሻግረዉ መሽሎክሎክ የለም ነዉ ትዕዛዙ ።

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g12 күн бұрын

    Del li tegefaew amhara fano Amhara togethers well come to Ades Ababa 4 kilo now 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛❤️

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m14 күн бұрын

    Selamna Fikir leAfrica leAlem Hulu.

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x14 күн бұрын

    Jesus loves you ❤️ Amhara great again 🌹 Amhara life matters 💐 believe me Green 💚 yellow 💛 Red ♥️ are going to win win win 💯💯💯💯💯

  • @martakassaye7098
    @martakassaye709814 күн бұрын

    ቆይ ዶኮተር አብይን ፈላጭ ቆራጭ ያደረገው ማን ነው???

  • @user-ix4qy8re8g
    @user-ix4qy8re8g14 күн бұрын

    ዘር ማጥፊያ አዘጋጁልን መቼም ቢሆን አማራ ሄዶ ከታከመ ቢሞትም ይበለው ያልገባው ሰገጤ አማራ ይሂድና ጭዳይሁን አማላይ ያለቀው አማራ በህክምና ምክንያት ዘሩን እያጠፉትነው ለየቤተሰቦቸቹ ንገሩ አራት አመት ሞላው መታወቅያ እያዩ መግደል ከጀመሩ ኮረና ሳይዘው ታሞ አዳማ ሀይለማርያም ሆስፒታል አለብህ ሲሉት የለብኝም በገባ በሶስተኛውቀን ደውሎ ሊገሉኝነው አውጦኝ ብሎ ሲነግረን ስልኩን ቀምተው ዘጉት ስንሄድ ፖሊስ ተዘጋክቶነው ያለ አይቻልም አሉን በአምስተኛው ቀን እራሳቸው አጅበው ቀበሩት አንድ ቤተሰብ ሳይታመመ አብራው የምተኛ ሚስቱ ሳትታመመ ስንት የተማሩ አማሮች በኮረናሰበብ ተቀብረዋል ይህ ፈጣሪ መልስ አለው አሁንም ተጠንቀቁ የራስህ ወገን ዶ ክተር ካልሆነ እንዳታስቡት፣፣፣፣

  • @DerejeTadesse-hx6co

    @DerejeTadesse-hx6co

    14 күн бұрын

    አማራ የሆናችሁ በአማራ ደ/ር ካልሆነ እንዳትታከሙ እያሉን ነው? በዚህ ደረጃ ማሠብ ያማል መቼም በህክምና ሠበብ በሆስፒታል ደረጃ የአማራ ህዝብን ዘር አጥፍቶ ለመጨረስ አስቧል ብሎ እየነገረን ያለ ኮመሜንት ሠጪ ሳይ መልስ መስጠት ሳይሆን ማንበብም ተገቢ እንዳልሆነ አስባለሁ ግን ምን ያህል የወረደ ሀሳብ እንደሆነ ለማሳሳየት ነው ሀ/ማርያም ማሞ ሆስፒታል አዳማ ሳይሆን የሚገኘው ደ/ብርሀን ነው ይኼም ሌለላው ስህተትህ ነው

  • @naoljj8859
    @naoljj885914 күн бұрын

    Good decision.

  • @zel8841
    @zel884114 күн бұрын

    "Surprise" ወደ "የምስራች" ስለተረጎምከው አመሰግናለው

  • @martakassaye7098
    @martakassaye709814 күн бұрын

    ሰው ገንዘብ ካለው የፈለገበት ሄዶ መታከም ይችላል ቢሾፉቱ ሆስፒታል የከፈትከው በመሳርያ አላልቅ ያለው ህዝብ በመርፌ ለመግደል ቢሸቀፉቱ ላይ ሆስፒታል እዛ ሄዶ የሚታከመው ማንኛውም ባለ ሀብት አለቀለት ማለት ነው በደንብ አስቡበት።😊

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck194813 күн бұрын

    🛑It isn't the building that treats the patients, There are no specialized doctors and medical equipment of equipment for various diagnosis‼️

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan794714 күн бұрын

    Mastekakeya Eritrea ke Ethiopea yeteliyechibeten sayehon yemikeberew ye Eritrea natsinetin new yemitakibrew

  • @asmara3973
    @asmara397314 күн бұрын

    😂😂አብይ ፋርቱ ነው ባለሥልጣኑ በህክምና ስብስብ ሥለሚኩበሉ

  • @GetyeMulye
    @GetyeMulye14 күн бұрын

    እየጎረፈላቸው ነው፦ጎርፍ ይብላክ አቦ ቡሽቲ ጋዜጠኛ፤

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte581314 күн бұрын

    Why are you jealous of Abiy? He is doing his best. He is not perfect but who is perfect? Only God is perfect.

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m14 күн бұрын

    Egzabher yimesgen silemelkam sira Hulu. yEgzabher fewsna bereket yibza bEthiopia.

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu49314 күн бұрын

    ሰው ከፍቶ ዩቲዩብ እንዲያየው ብለህ ር ዕሱን ለምን ታጋንነዋለህ?

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m14 күн бұрын

    Axum is an important place due to the Arc of the covenant. The ten commandments. Very central to every human. All wrong and bad decisions can be traced back to the violation of one or more of the commandments.

  • @efremze2690
    @efremze269014 күн бұрын

    Distorted information

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella706414 күн бұрын

    ሶሻሊዝም ዞራዞራ መጣች። ነህ ገገ ደግሞ እዚህ ኛው ሆቴል እንጂ ምግብ መመገብ አይፈቀድም ይላል ወጪውን መሸፈን እስከ ቻለ ድረስ የትም አገር መታከም መብት እንጂ የአብይ በግ ፈቃድ መሆን የለበትም። አላማው ግልፅ ነው ባለስልጣናቱ በአምባ ገነኑ ስለ ተማረሩ ከወጡ ይከዳሉ በሚል እሳቤ ፣ጉዱ በአደባባይ እንዳዘረገፍ ለመከላከል ያደረገው ነው።

  • @negestqueen
    @negestqueen14 күн бұрын

    ላይክ አታድርጉ!!! ይሄን ዲያቢሎስ አብይ አህመድን አክብረህ አንቱ ብለህ ሰትጠራዉ መስመት አንፈልግም!!!!

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    14 күн бұрын

    Juntite 🤣🤣

  • @user-dm1wi6jd7s
    @user-dm1wi6jd7s14 күн бұрын

    የኢትዮጵያ በሺተኛው ጠቅላይ ሚንሥተር

  • @adbe5876
    @adbe587614 күн бұрын

    የኦነግ ገረድ የሆነ ዩትዩበር

  • @Tekuababu
    @Tekuababu14 күн бұрын

    አብይን የትኛውም አገር አይቀበለውም

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu786314 күн бұрын

    በእውነት እንመልከት ካልን ኤርትራ ከኢት/ያ ከ33ዓመት በፊት በመለየቷ እና ዛሬ ካለችበት ደረጃ አንፃር ሲታይ እንኳን ደስ አላችሁ ያስብላል እንዴ? እስከዛሬ ኤርትራ ከኢት/ያ ጋር ቢትሆን ኖሮ የት ትደርስ ነበር ቢሎ እንኳን ለማመዛዘን ለማሠብ አይፈልጉም።አፍሪካን እንዲህ እያሉ ያቀጭጩናል ይለያዩናል።

  • @sarajoh313

    @sarajoh313

    14 күн бұрын

    We are eritrea 🇪🇷 ❤️ 🇪🇷 ❤️ 🇪🇷 ⛪️🕌🙏🙏

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    14 күн бұрын

    Ya remote country remote people's no technology no development no hope 🤣🤣🤣

  • @Yohanasenafe

    @Yohanasenafe

    14 күн бұрын

    እኛን የጎዳን ከ ኢትዮጵያ መለየታቺን ሳይሆን ኢትዮጵያ በ ኤርትራ ላይ የከፈተቹ ጦርነትና የ ምዕራባውያን ማዕቀብ ነው አሁን አግዛብሔር ይመስገን ነገሮቺ ሁሉ ለ በጎ አየተቀየሩ ነው

  • @amiceeri2263

    @amiceeri2263

    14 күн бұрын

    ESKEZARE ABREN BNHON NORO ERS BERS MEBALAT WEST ENGEBA NEBER. SEW KEMAREDNA AYHA KEMEBLAT LELA YEKEREBN NEGER YELEM

  • @solomonfantu7863

    @solomonfantu7863

    11 күн бұрын

    @@Yohanasenafe ወንድሜ በርቱ የእናንተ ዕድገት፣መሻሻል ይጠቅመናል እንጅ አይጎዳንም።

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie360814 күн бұрын

    Wushetam Hager wust takemu new yalut enji kehager atiwutu alalum

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi14 күн бұрын

    Are two Anita banda midya

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z13 күн бұрын

    ዉሸት ነው ። የአቶሮጎጋም ችግር አለብህ የመንግስትን ጥላቻ የማያሳይ ነው የአንተ አቀራራቢ

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed993114 күн бұрын

    ኢሳያስ ደቆሮ ነው አድ ነገር ያልስራ ሁሉም ድሮ እደነበረ ነው የተቀመጠ ድጋይ እኳን አላነሳም ደክተር አብይ ከመጣ ስት ነገር ሰራ

  • @user-cc5cq4jz1h

    @user-cc5cq4jz1h

    14 күн бұрын

    ቅማላም ለማኝ እከካም

  • @amiceeri2263

    @amiceeri2263

    14 күн бұрын

    SEWN WEDE DNGAY KEMEKEYER AYSHALM BLEH NEW?? DNGAY BISERA YALTESERA DNGAY RAS YAFERSEWAL. ESU KELMENA YEMIYAWETA SRA ENJI MELEMEGNA BERENDA AYSERAM

  • @mdmohammed9931

    @mdmohammed9931

    14 күн бұрын

    @@user-cc5cq4jz1h እርግጠኛ ነኝ ትናት ለአብይ ስታሽቃብጥ የነበርክ አማራ ነክ አማራ ሳውቅህ ነው የሚያሽቃብጠው አሁን ስለኢሳያስ ምን አሳወቀህ ምንስ አገባህ

  • @user-cc5cq4jz1h

    @user-cc5cq4jz1h

    14 күн бұрын

    @@mdmohammed9931 ቅማላም ለማኝ ስለ ትግራይ ያለበት ራብ ሃንግ ከቁጥጥር ውጭ ኣውራ ስለ ኢሳያስማ ኣቅምህን ኣይደለም ሰው ነው ትግራዋይ ይላሉ ወልቃይት ክክክክ

  • @sarajoh313

    @sarajoh313

    14 күн бұрын

    Esu 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 ❤🙏

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile150314 күн бұрын

    አብይ ፡ ምንም ፡ አያገባውም። ማንም ፡ ሰራተኛ ፡ ወደ ፡ ውጭ ፡ አገር ፡ መሄድይችላል። ወሳኙ ፡ ግለሰቡ ፡ ነው።

  • @tenad7309

    @tenad7309

    14 күн бұрын

    የራሱን ባለስልጣኖች ወይም ብልፅግናዎችን ነው:: ከወጡ እንደማይመለሱ ያውቃል::

  • @tebarekab.6555
    @tebarekab.655514 күн бұрын

    Ante koshasha Eritrea malet titeh ye Ethiopian guday zegib.....

  • @goblelshaibiya6035
    @goblelshaibiya603514 күн бұрын

    አንተ ከብት።የማትረባ።ኤርትራ ከ ኢትዮጲያ የተለየችበት ሳይሆን በጡንቻችን ደምስሰን ነጻነታችንን ያረጋገጥንበአት ቀን ነው።ታሪክ የማታውቅ ከሆን ጠይቀህ ተረዳ።ኤርትራ የ ኢትዮጲያ ሆና አታውቅም

Келесі