Ethiopia | Ethiopian News ስለመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ II ወታደሮቹ ተገ*ደሉ ጉድ ፈላ II ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ ድንጋጌ

Ойын-сауық

Ethiopia | Ethiopian News ስለመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ II ወታደሮቹ ተገ*ደሉ ጉድ ፈላ II ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ ድንጋጌ
Welcome to the official Addis Media KZread channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 40

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle202316 күн бұрын

    ምርትንና አገልግሎትን ማሳደግ ካልተቸለ፣ የደመወዝ ጭማሪ መፍትሄ ሆኖ አያዉቅም፣

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema258316 күн бұрын

    መቼነው እውነት ሰላም የምታወራው? ፈጣሪ ልብ ይስጥህ።

  • @tajuredi5146
    @tajuredi514616 күн бұрын

    እንካን አብሮ አደረሰን አዲስ ሚድያ

  • @bilalurgesa5271
    @bilalurgesa527116 күн бұрын

    I follow Addis media it's very good media ! ❤

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin316416 күн бұрын

    ወንድሜ የሚሰራዉ ግፍ የዛን ያህል ነበር እኔ ጠረፍ አገር ከ30አመት በላይ በሰራሁበት ባንቺ ደሞዝ 3ሰራተኛ እንቀጥራለን ብለዉ በሰበብ አስባብ አሰቃዮኝ።😢በቃ ልጆቼን በባሌም ደሞዝ አሳድጋለሁ ብየ ስኖር ስራ መንግስት ያባረረሽን ምን ላርግሽ ብለዉ በሰበብ አስባብ አፋቱ በንብረት በሀብቴም እንዳልጠቀም ሴራዉ ቀጥሏል እና ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ የሰዉ ያልሆነ የፈጣሪ ፍርድ አለና ግፍ አንስራ!🙏።"ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታነሳለች!🙏

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh717116 күн бұрын

    በወቅቱ የነበረውን ሁኔታና የሠራተኛውን የደሞወዞ ተመርኩዞ ስራ ላይ የዋለው የገቢ ታክሱ በርካታ ዓመታት አስቆጥሯል።በወቅቱ 10000.00 ትልቅ ደሞወዝ የነበረ ሲሆን 35 % የገቢ ግብር ይከፍላል ። አሁን በዝቅተኛ ደሞወዝ ተከፋዮች ጭምር 35% የገቢ ግብር ይጣላል። የገቢ ግብሩ ማሻሻል የሠራተኛውን ደሞወዝ ከፍ ያደርገዋል ።

  • @yade716
    @yade71616 күн бұрын

    ለውጡ የፓርቲ ባለስልጣናትን ጥያቄ ከ500% በላይ የመለሰ ቢሆንም ብዙሃኑ ህዝብ ከለውጡ በፊት ከነበረበት የዘቀጠ ኑሮ በታች ይኖራል። በጣም የሚያሳዝነው ጀግሞ አሁን በስልጣን ላይ ከቀበሌ እሰከ ላይኛው መዋቅር ያሉት ከለውጡ በፊት ህዝብ ሲበድሉ፣ ሲዘርፉ፣ መሬት ሲቸረችሩ የነበሩት ናቸው።

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre16 күн бұрын

    ሰለመንግት ሰረተኛ ቢቻ ሳይሆን ሲያገለግለግሉ ቆይተው አሁን 30500 ብር የሚከፈለን ጡረተኛችሰ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare987711 күн бұрын

    አባ ፍራንሲስ እኮ ግብረሰዶማውያንን የሚያስፋፉ መሆናቸው የታወቀ ነው ታዲያ አሁን ተናገሩ የተባለው አያስገርመኝም እግዚአብሔርን የካድ ናቸው

  • @Almi-uv7qn
    @Almi-uv7qn16 күн бұрын

    አረ በጣም መሮኛል መኖሪ አልቻልንም

  • @nanamorka6320
    @nanamorka632016 күн бұрын

    It cannot be realized.

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse730216 күн бұрын

    ባልዋበት ስራ ወይም ስብሰባ ስልጠና እየተባለ በተደራጀ ሁኔታ የደለበ አበል አየበሉ በጀቱን በሲስተም የሚያራቁቱትን ተከታትሎ እርምጃ መውሰዱ ከፍተኛ ገንዘብ ማዳንና ለተጎዱት መደጎሚያ ይረዳ ነበር ደ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku16 күн бұрын

    የመንግስት ሰራተኛ ብቻ ሳይሆን የግል ድርጅቶችም ተመሳሳይ ነው የግል ድርጅት የባሰ ነው ግብር ለመክፈልም ከመንግስት ሰራ።ኛ ልዩነት የለውምቸዛውም ሙያተኛ የሆኑ ሰራተኞች ከአምሰት ሺ ብር የማይበልጥ ነውና በግል አሰሪዎችም ዘንድ ንፍግነት አለና ቢታሰብበት

  • @DemereMarkos
    @DemereMarkos15 күн бұрын

    ቤት ዋና መፍትሄ ነው

  • @habibaali8766
    @habibaali87669 күн бұрын

    ጡረተኞችን መንግስት ቢጩምረላቸው ያሳዝናሉ

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre16 күн бұрын

    3500ብር ለማለት ነው በጣሞ ተቸግረናል

  • @Almi-uv7qn
    @Almi-uv7qn16 күн бұрын

    አረ በጣም መሮኛል መኖሪ አልቻልንም 10:07

  • @user-zm4iz6xn2d
    @user-zm4iz6xn2d16 күн бұрын

    ሣራተኛው ስቃጣር ቃል የገባው እኮ እራሤንና አገሬን በታማኝነት አገለግለለሁ የሚል ነው ግን ይህን በትክክል ሥራውን የሚመጥን ክፍያ ስኖር ነው ሥራ ደግሞ ውጤታማ ልሆን የሚችለው በራሱ ፍለጎት ተነሣስቶ ሙሉ አቅሙን በስራ ለይ ስያውልነው አሜርካ እንዴት እንደገች መከታታል ጥሩ ይማስለኛል አሜርካ አብዘኛውን ሀብት በአሚራቹ ህዝብ ሙሉ ሚቾት በማፍጣር የሌላ ሀገር ትሎልቅ በለሙያዎችን ወደሀገሩዋ በማጥራት የሣውን አዕምሮ በመጠቃም ነው ተቋማዊ መሻሻያ ስደራግ በለሙያን ሙሉ አቅሙን ለማጣቃም ልሆን ይገባል እለለሁ

  • @mesfinbazezew1510
    @mesfinbazezew151016 күн бұрын

    Ataserzem

  • @RabiraMu
    @RabiraMu15 күн бұрын

    የደሞዝ፡ጭማር፡ሳይዳርሳችዉ፡ጦራታ፡የምዋጡት፡ሠራታኛ፡ምን፡ልሆኑነዉ? ወይ፡ደሞዝ፡አልተጫማርም፡ወይ፡ጦራታ፡ለላ

  • @hasanmuse4007
    @hasanmuse400716 күн бұрын

    Talkative

  • @kidanemariamtamrat9730
    @kidanemariamtamrat973016 күн бұрын

    እባክህ የዩኒቨርስቲ ሌክቸረር ደሞዝ እንደ ሌላው ሠራተኛ ወደጎን ለምን ደሞዙ አያድግም ብለህ ጠይቅልን ዛሬ የተቀጠረውም አሥር ዓመት የሠራነውም እኩል ነው ደመወዛችን ይህ ሞራል አይነካም?

  • @Sanchobirhanu-oo7jh
    @Sanchobirhanu-oo7jh16 күн бұрын

    መንግስት ማረግ ያለበት ቤት ገብቶ በመጠኑ ተከራይቶ የሚኖሩበት መንገድ መፍጠር አለበት !!

  • @kibru2965
    @kibru296516 күн бұрын

    አይንህ ይውጣ

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    16 күн бұрын

    የአንተ ይውጣ ፡፡ አለመስማት መብትህ ነው ከመሳደብ

  • @kibru2965

    @kibru2965

    16 күн бұрын

    @@gravitymobile7558 ቆርጦ ቀጥል ቱሪጰናፋ ሁሉ

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin316416 күн бұрын

    እኔ ትጉህና ታማኝ ሰራተኛ መሆኔን ፋይሌ ይመሰክራል።ግን ሁሉም ፎለቲክስ ነገር ነዉ እስከ አንዳንድ የፍትህ ሰዎች ነን ባዪች ድረስ 🤔😥።OMG! ብቁ ጠበቃ ባገኝ እረታቸዋለሁ ግን ምንታረገዋለህ! እንኳን የኔ ለተራ እናት ቀረቶ ለአገሪቱ መሪ የሚያሴሩ ተንኮለኞች ናቸዉ።"ህግ ማስከበር ዘመቻ"በየቤቱ መቆም ሊኖርበት ነዉ።"ፍትህ ለሁሉም"🙏

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew472016 күн бұрын

    በኢሉሚናቲ አባልነት የተገኘ ገንዘብስ?

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt16 күн бұрын

    በተ

  • @saved1580
    @saved158016 күн бұрын

    ራእይ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች። ² እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጨንቃ ጮኸች። ³ ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥ ⁴ ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ። ⁵ አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ። ⁶ ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች። ⁷ በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥

  • @GirmaTilahun-qq4ct
    @GirmaTilahun-qq4ct16 күн бұрын

    እነትነው ለኢጀሲ የሚሰጠውን ለቋሚ ሰራተኞች በመተ ደሞዝ የሞተነው ትልቅ ሀላፊ በአበል የውስጥ ,ለራሳቸው ይጠቀማሉ ለልላሰራተኛ አያስቡም

  • @muluken506
    @muluken50616 күн бұрын

    ይሄ ሞጭላፋ ጠቅላይ ህዝብን ለማደህየትና ለአቃቤዉ ስልጣን በመስጠት እንዲበዘብዝ የወጣ የጣረ ሞትአዋጅ። በነገራችን ላይ ደርግም ትርፍ ቤት ምናምን እያለ የህዝብን አንጡራ ኃብት የመቀማት ወንጀል ፈፅሞል።

  • @SleepyCat-fx2rn
    @SleepyCat-fx2rn16 күн бұрын

    መንግስት ሰራተኛው በቀን አንዴ መብላት እንኩዋን እያቃተው ነው

  • @sintayewbeyu4297
    @sintayewbeyu429716 күн бұрын

    እውነት ለመናገር እንደ የመንግስት ሰራተኛ እውነት ግብር ከፋይ የለም ።የመንግስትንም ስራ የሚሰራ የለም ግልፅ ነው።ይሁንና ለመንግስት ሰራተኛ የሚከፈል ደሞዝ እጅግ የሚያሳዝን ነው።አንዳንድ ሰራተኞች ወደ ሙስና ቢሄዱም አይፈረድባቸውም።ያጣ ሰው ለሌብነት ቅርብ ነው።አሁን በአስቸኳይ ከሃምሌ አንድ ጀምሮ ጭማሪ የምታረጉትን አርጉ።በተለይ አዲስ አበባ ያሐን ሰራተኞች በቤተሸብ እርዳታ ነው የምንኖረው

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew472016 күн бұрын

    በኢሉሚናቲ አባልነት የተገኘ ገንዘብስ?

  • @saved1580
    @saved158016 күн бұрын

    ራእይ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች። ² እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጨንቃ ጮኸች። ³ ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥ ⁴ ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ። ⁵ አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ። ⁶ ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች። ⁷ በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥

Келесі