Ethiopia - ብርሀኑ ድንቄ ወይስ ብርሀኑ ዲንቃ? | ከኤምባሲ እንደወጡ የቀሩት | የ "ቄ" እና "ቃ" ፖለቲካ

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 68

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949Ай бұрын

    እውነት ነው ሁለቱም የኛው ናቸው።

  • @zola3273
    @zola3273Ай бұрын

    ድንቅ ታሪክ ለዛ ባለው አቀራረብ ሁሌም የምመርጥህ በምክንያት ነዉ ፈታ

  • @melesebgurmu
    @melesebgurmuАй бұрын

    ችግራችንን በትክክል ደርሰህበታል

  • @user-sh3tb8lz5v
    @user-sh3tb8lz5vАй бұрын

    እራስህ በሰራኸው ስህተት ተከታዮችህን አባልተህ ስታበቃ መልሰህ እኛኑ ትወቅሳለህ.... መጀመሪያ እራስህን አብቃ ትዑት ሁን ተከታዮችህን አክብር ለምትሰራው ስራ ሀላፊነት ውሰድ ከዚህ በፊትም ስለወንጂ ስኳር በሰራኸው ዘገባ አሳስተኸናል

  • @wondwossenworku430

    @wondwossenworku430

    Ай бұрын

    ተሁት

  • @addisutenkolu3481
    @addisutenkolu3481Ай бұрын

    አቦ ትመቸኛለህ

  • @birhanuyigletu72
    @birhanuyigletu72Ай бұрын

    ግርም ነው በርቱ ❤

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230Ай бұрын

    የዚህ ሚዲያ አዘጋጆች በደንብ ታሪክ አንብቡ

  • @surefiel
    @surefielАй бұрын

    ጠቅላዩማ ሊሸሉሙህ ይገባል።❤❤❤

  • @user-rx6mc3vp9n
    @user-rx6mc3vp9nАй бұрын

    ተባረክ

  • @woldesenbeteshetu4797
    @woldesenbeteshetu4797Ай бұрын

    ጉዳዩ በሥም የኔነው የኛ ነው በማለት የመውረስ አባዜ ነው። ብቻ በሥም ያልተወረሰ ያልተቀማ የለም።

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355Ай бұрын

    ምርጥ ትንተና 👍

  • @vivaabraham7
    @vivaabraham7Ай бұрын

    I think you are from INSA🇪🇹💪 keep it up!!!

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277Ай бұрын

    ትክክል ነህ ወዳጄ 😂

  • @Gelana-dy6xr
    @Gelana-dy6xrАй бұрын

    Think you

  • @mohammedbollamo824
    @mohammedbollamo824Ай бұрын

    Great

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83Ай бұрын

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ እኛ ምንባላው በስም ነውኮ ሚገርም ነው ሃበሻ ለዚህ ይሞታል ወይ ጉድ

  • @user-yg8zx7dc6d
    @user-yg8zx7dc6dАй бұрын

    Exactly . Best Gournalist with best explanation 10Q aboo .

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982Ай бұрын

    A very great Oromaye 2 officils beautful and blssed by the grace of jesus christ according to the truth Word of God in jessus christ for sure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FerhanFerhannaser
    @FerhanFerhannaserАй бұрын

    ay habesh kentu eko nen 😢😢😢😢😢

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430Ай бұрын

    እናቸንፋለን አደለም እናሸንፋለን

  • @meserettadese4666
    @meserettadese4666Ай бұрын

    የትምክህተኞች እና የጠባቦች ችግር መቼም አይፈታም።

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649Ай бұрын

    ሁለቱ ጎምቱ ዲፕሎማቶች አገራቸውን አገልግለው በክብር አርፈዋል በዘር የተለከፈው ትውልድ ግን በቄና በቃ ይናጫል።እስቲ አፅማቸው በሰላም ይረፍበት

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLjАй бұрын

    እውነት አገራችንን ሰላም ያምጣልን በተለይ አማራ ክልል በጣም ትልቅ ችግር ላይ ነው ያለው ኢንተርነት ከተዘጋ ስንት ጊዜ ነው

  • @BirhanuBeyene-kx2cv
    @BirhanuBeyene-kx2cvАй бұрын

    Congratulations

  • @Simegnsimegnsimegn
    @SimegnsimegnsimegnАй бұрын

    ተመቻችሁኝ

  • @btbt4487
    @btbt4487Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @emuyyeetamru9171
    @emuyyeetamru9171Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @negagetachew974
    @negagetachew974Ай бұрын

    የሚሰራ ሰው ፍጹም አይደለም፣ ለወደፊቱ ለምታቀርበው ዘገባ ትክክለኛ ፎቶ አሳይ፣ በተረፈ በርታ።

  • @kefaleejigu278
    @kefaleejigu278Ай бұрын

    ኧረ ፈታ ደይሊ Getting to be a comedy 😂😂😂😂😂😂😂😍😘

  • @usmaelabde9773
    @usmaelabde9773Ай бұрын

    Dinka dink

  • @-tube-iu5ri
    @-tube-iu5riАй бұрын

    የምር እኳ ነው እነዚህን 3 ብሒሮች ዝም የሚያስብል ጠፋ

  • @user-sf5tr3ss6f
    @user-sf5tr3ss6fАй бұрын

    ሕዝቤ አሁንም አይሰማህም አትልፋ ግን ግን ሁሉንም ማለቴ አይደለም በዘር የተዘፈቁትን ማለቴ ነው!!!

  • @gezegeta923
    @gezegeta923Ай бұрын

    እንዲህ ሀገር የሚወዱ ሀገር የሚያስተዳድሩበት ዘመን ነበር፥፥ በመሽለጥለጥ ሳይሆን በጥበብ የሚፈረድበት፥፥

  • @yaballo1
    @yaballo1Ай бұрын

    @thanks. @PS: .

  • @abdulkadirhassen6883
    @abdulkadirhassen6883Ай бұрын

    እውነት ለማውራት ቻናሉ እስተማሪም ይሁን አይሁን ምላሹን ሁሉንም በገገማው ለመቃዎም ለተፈጠሩ ለሚመስሉት ወገኖቸ ልተወውና ከቲቪ ቃና ቲቪ በገገማው ሳይገባን ፊልም ከማየት እና ሳይገብባን በገባን ልክ እውነት ብለን በራሳችን ትርጉም ከመረዳት ስላዳኑን ከዩትዩብ ዜናዎች እውነት ልንገራቹህ ፈታዎች ወላሂ ተባረኩ ሁሌም በናተ ዜና አቀራረብ ቃናቄ ቅቅቅቅቅቅ?

  • @WubedleWorku
    @WubedleWorkuАй бұрын

    እንዴ ፈራኦል 😳😳😳😳

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558Ай бұрын

    አቤት እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ይሻለናል ደግሞ ቂ እና ቃ እንባላ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721Ай бұрын

    ዲንቃ እኮ በዲንቄ ኮታ ሊገባ ሲፈልግ ቃን ወደ ቄ ይቀይረዋል

  • @user-wq2pz4ce8m
    @user-wq2pz4ce8mАй бұрын

    I love it ቄ እና ቃ ። የታወቀ ነው የዘር ፖለቲካ ። ኢትዮጵያዊያን ከዚህ በሽታ ካልተላቀቁ ቄም ቃም ታሪክ ሆነው ይቀራሉ ። እንዳንጠፋ እናስብበት

  • @abdulkadirhassen6883

    @abdulkadirhassen6883

    Ай бұрын

    እውነት ለማውራት ቻናሉ እስተማሪም ይሁን አይሁን ምላሹን ሁሉንም በገገማው ለመቃዎም ለተፈጠሩ ለሚመስሉት ወገኖቸ ልተወውና ከቲቪ ቃና ቲቪ በገገማው ሳይገባን ፊልም ከማየት እና ሳይገብባን በገባን ልክ እውነት ብለን በራሳችን ትርጉም ከመረዳት ስላዳኑን ከዩትዩብ ዜናዎች እውነት ልንገራቹህ ፈታዎች ወላሂ ተባረኩ ሁሌም በናተ ዜና አቀራረብ ቃናቄ ቅቅቅቅቅቅ?

  • @mekiaali362
    @mekiaali362Ай бұрын

    Brhanu Denqa be Mengist gize new!

  • @user-uf2rt9ok2e
    @user-uf2rt9ok2eАй бұрын

    ቄ ና ቃ የምር እደህ አይነቱነው የሚጣላን

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 እኔ አልሀምዱሊላ የብሔርም የሀይማኖትም ጥላቻ የለብንኝም ምንም ማደረግ ባልችልም በኢትዮ ውሲጥ የምፈጠሩው ችግሩች የሳሰበንኝል ያሳዘንኝልም አላህ ሆይ ለኑፁሀን ሲትል ሰላም አውራደለን

  • @user-gy1cp3sm1i
    @user-gy1cp3sm1iАй бұрын

    YE_HULETUNM_SIRA_LEYEBICHA_MEZEGEBU_TIRU_NEW_ANDEGNAW_YE_LELAWN_CREDIT_MEWSED_SILELELEBET

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fyАй бұрын

    ኤርትራዊያን ይህን ሰው ሪፓርት እንድርግለት የኤርትራን ልዑላዊነት ተዳፍረዋል እኔ በበኩሌ ሪፓርት ኣድሪጋለሁኝ።

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994Ай бұрын

    ያጋደልክ አንተው ራስህ።ግን የወሬ ምንጭ ሆነልህና አትራፊ ነህ።

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949Ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9cАй бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220Ай бұрын

    አበበ እና ጫላ አበበ በሶ በላ ጫላ ጩቤ ጨበጠ ለምን 😂😂😂😂 እነዝህ የማናቸው ማነው አበበን በሶ እንዲበላ የፈቀደለት ለምን ጫላ ጩቤ ጨበጠ ጩቤ ማን ስውጠው ማን አሲያዘው የማን ቂጥ ሊወጋ ነው ...????

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3gАй бұрын

    ድንቃ ድንቄ?ምንድነዉ ቃ እና ቄ?እሱ የኢትዮጵያ ችግር ምን እንደሆነ ዘሬ በጥናቴ አራጋግጬያለሁ አለ?ለካ እዉነትም ድንቃ ድንቄ ነዉ። ይህንን ጉደይ እኛ ከአንተ ባፊት ብዙም ለማጥነት ሳንለፋ ታራድተናል። ኢትዮጵያን የሚያባለዉ ፖለቲካኞች ስልጠን ለይ ሲወጡ የሀገርንና የህዝብን ሀብት ከዘራፉ ቦኋላ ጥያቄ እንደይነባቸዉ በብሄራቸዉ ዉስጥ ይወሻቁና እንድህ እየተባልክ ነዉ፣እንድህ ሊያደርጉህ ነዉ፣ሊያጠፉህ ነዉ ወዘተ እያሉ መርዛቸዉን ይተፉና እርስባርስ እንድባሉ ያደርጋሉ።

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376Ай бұрын

    free internet amhara region

  • @TarikuZewdie
    @TarikuZewdieАй бұрын

    “ቃ” አማራ ነው “ቄ” ኦሮሞ ነው 🙌 😂😂😂

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    Ай бұрын

    🤣🤣ወይ ጉድ ደግሞ በዚህ መጡ ጁ እና ጃ ምን ሊሆን ነው 🤣🤣🤣

  • @surefiel

    @surefiel

    Ай бұрын

    እርቃንህን በአደባባይ አትሂድ።

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heaveАй бұрын

    ለኦሮሞ ህዝብ ጥላቻ እና ንቀት እንዳለብህ ከምታቀርባቸው ዜናዎች መረዳት ይቻላል ስው ይታዘብሀል የጋዜጠኛን ethics አክብር fair ለመሆን ሞክር

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    Ай бұрын

    ምን??? ወይ ፈጣሪ ትእግቱን ስጠኝ 🙄🙄

  • @surefiel

    @surefiel

    Ай бұрын

    አንተ አቅርብና አሳየን።

  • @dejed9804
    @dejed9804Ай бұрын

    አንተው ባስክ እኮ! ታሪኩን በስርአት ዘግበህ ትክክለኛ ፎቶ ብትጠቀም አያከራክርም ነበር። የራስህን ስህተት አርመህ፣ ይቅርታ ጠይቀህ ዝም እንደማለት ስተትህን አርም ያሉህን መወረፍና የኢትዮጵያን ችግር አገኘሁ ብሎ ሌላ የፓለቲካ ጡሩምባ መንፋት ድክመት ነው።

  • @user-gl1zs8zp2l

    @user-gl1zs8zp2l

    Ай бұрын

    ድንጋይ ይዞ ከጉልበትህ የደፋ

  • @surefiel

    @surefiel

    Ай бұрын

    ለስህተቱ ይቅርታ ጠይቋል እንደገነ ተመልሰህ ስማው አልያም ዝም በል።

  • @dejed9804

    @dejed9804

    Ай бұрын

    @@surefiel ይቅርታ አላሉም አልኩ? ይቅርታ ተጠይቆ መልሶ መወረፍ ግን ስህተት ነው። ወዳጄ ውደፊትም ይሄንን እንዲያስተካክሉ እርዳቸው እንጂ በጭፍን አታጨብጭብ!!

  • @dejed9804

    @dejed9804

    Ай бұрын

    @@user-gl1zs8zp2l ጉዳዩ ስለራሴ አይደለም። በቃ አልገባህም ተወው!

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440Ай бұрын

    የሆንክ ገገማ ነክ፡፡

  • @FerhanFerhannaser
    @FerhanFerhannaserАй бұрын

    ay habesh kentu eko nen 😢😢😢😢😢

Келесі