ኤርትራ Ke Habeshaguru

#art

Пікірлер: 307

  • @user-wk7cr6mw7m
    @user-wk7cr6mw7m

    ERITREA 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 💯 Eseyas Long Life.

  • @Asmara1991
    @Asmara1991

    Eritrea was colonized by the Turks Egypt Italy Britain and finally

  • @teclebrhanhagos6043
    @teclebrhanhagos6043

    ኤርትራ ከጣልያት በኋላ ለኣስር እንግሊዝ ኣስተዳድረዋል ከዛ በኋላ ነው ለኣስር ኣመት በፈደረሽን የተገናኘች እንድታውቂ ማለት ነው

  • @samuleissayaseberakie
    @samuleissayaseberakie

    ኤርትራ 50 ዓመት በጣልያን 10 ዓመት በእንግሊዝ ሰትገዛ ኢትዮጵያ በማንም አልተገዛችም ስለዚህ ታሪኩ እራሱ ይመልሰዋል መልሱን ። ጣልያን በእንግሊዝ ተሸንፎ ነው ኤርትራን የተዋት እንግሊዝ ለኢትዮጵያ በUN ወሳኔ በፌዴሬሽን ለ10 ዓመት ከኢትዮጵያ ጋር እድትቆይ እና ህዝቡ እዲወስን ሲባል ፌደሬሽኑን ሃይለስላሴ በጉልበት አፈረሱት ህዝቡም ተቆጣ በጣም ብዙ ሂወት ቀጠፈ መጨረሻም የሚፈልጉትን ከ30 ዓመት በኃላ አገኙት ።አሁንም ያለው ትውልድ ነጻ ሀገር መሆናቸው መቀበልና አብሮ ማደግ መሆን አለበት ምርጫው ።

  • @wintaweldu8473
    @wintaweldu8473

    99.8% new

  • @user-ol3pn6zd8b
    @user-ol3pn6zd8b

    ሀይለ ሥላሴ እኮ ኤርትራ መሪትዋ እንጂ ህዝቧን አልፈልግም ብሏል

  • @user-hx1zv8ih5m
    @user-hx1zv8ih5m28 күн бұрын

    አንድ ያልነበሩ እንዴት ተገነጠለች ይባላል።

  • @user-sr9zl7wn2l
    @user-sr9zl7wn2l28 күн бұрын

    Please study the history thoroughly before discussing it on KZread. Eritrea was annexed by force by the USA to Ethiopia, not by the will of the Eritrean people.

  • @sobr1677
    @sobr167728 күн бұрын

    የመሰደድ መንስኤው ምክንያት ከኢትዮጵያ ኣመራሮች የመጣ ችግር ነው

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979

    የሰው አገር የኛናት ብሎ ማበድ ጥሩ አይደለም ባይሆን በፍቅር ይሄን ላበድርሽ ያንን ደሞ አበድሪን ብሎ በጥበብ መበልጸግ ነው እንጂ ሁሌ ውሽትን ታሪክ አርጎ ለጥፍት መፎከር ውርደት እንጁ ድልን አያመጣም።

  • @mhreteabisaias8770
    @mhreteabisaias8770

    አንድ ጓድ መንግሥቱ ሃይለማርያምን የተናገረው እነገርሽ ሻዕቢያን ለህወሃት ክላሽን ብቻው አይደለም ሱሪ ያስታጠቃቸው ሻዕቢያ ነዉ እውነተኛ ይህ ነዉ ,🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @eritrea1st594
    @eritrea1st594

    ለመታየት ብለሽ ነው! በልጣጣ ! we love our beloved country Eritrea.ምቀኛ ቡዳ !

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527

    መቼም ቢሆን ኤርትራን ከኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያን ከኤርትራ ማለያየት ማለት ለኔ እናትና ልጅን ከማለያየት የተለየ ትርጉም የለዉም ። መሬትም ሆነ ድንጋይ ማዕድናት ግዑዝ ናቸዉ ፣ ተቆርጥሞ እንደ ዳቦ አይበላም ፣ ሰዉም ዝንተ ዓለም በዚህች ምድር ላይ ቋምና ቀሪ ፍጥረት አይደለም ፣ ሁሉም አላፊ ነዉ ። ስለሆነም ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ወቅት ለልዐላዊት ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ ክ/ሀገርን ጨምሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀገራቸዉን ከዉጭ ወራሪ ለመጠበቅና ለመከላከል እኩል የደምና የህይወት ዋጋ ከፍሏል ። አሁንም ቢሆን ዋና ቁምነገሩ ከልብ እርስ በርስ የመተሳሰብ ጉዳይ ነዉ ። ለላ ቀርቶ ሰላማዊ ጎሬቤታሞች ሆነን እርስ በርሳችን እየተጠባበቅን አብረን በሰላም መኖር እንችላለን ።

  • @aronhidray69
    @aronhidray69

    100% Isaiah much better from haileslase and mengstu?

  • @YonasOgbazghi-ol9qh
    @YonasOgbazghi-ol9qh

    U are right God bless you!

  • @YasinMohamed-un3nr
    @YasinMohamed-un3nr28 күн бұрын

    ያንቺ አሰተሳሰብ በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @YasinMohamed-un3nr
    @YasinMohamed-un3nr28 күн бұрын

    ብሩህ ጭነቅላት ነው የለሽ ይመችሽ

  • @amannegus8465
    @amannegus8465

    የኔ ቆንጆ: በኤርትራ ጉዳይ ያነሳሽው ጥያቄ መልካም ቢሆንም : ወደ መጨረሻ በተከበሩት የኤርትራ አባት ጀግናው ፕረዚደንት ኢሳይያስ ላይ የሰነዘርሽውን መጥፎ ቃላቶች: እራስሽን ትዝብት ውስጥ አስገብተሻል:: ሰላም ሁኒልኝ!!

  • @Edrisawate
    @Edrisawate

    Watch and read the history or documentary that ethiopian leaders killed to eritrean people.

  • @astierghebremedhin4349
    @astierghebremedhin434921 күн бұрын

    በምንም ታአምር ከኢትዮጵያ መሆን አንፍልግም:ኤርትሪውነት ኩቡር መንነት🇪🇷❤️

Келесі