Ephrem Tamiru - 1988 album Demo jemeregne non stop ኤፍሬም - ታምሩ ደግሞ ጀመረኝ ሙሉ አልበም

#Ephrem#tamiru#best#ethiopian#oldies#music#roha#band#demo#jemereg##kelelaye#hagere#teresash#woy#aytal#bililig#erbish#ale#neyima#1988#album

Пікірлер: 382

  • @Mark-ie4zz
    @Mark-ie4zz2 күн бұрын

    ሁላችንም ያለንበት አገር ኮመንት ላይ እንፃፍ✍️✈️❤️❤️❤️

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 Жыл бұрын

    ከ ኤርትራ ወደ ኢትዬጲያ ስንገባ የ6 አመት ልጅ ነበርኩ ይህ አልበም የወጣው በዛን ግዜ ነበር አቤት ትዝታ እውነት ፊልሞች ዘፈኖች ከዚህ እድሜ እስከዚህ እድሜ የተከለከሉ ናቸው የሚባለው ለካ በምክንያት ነው በጨቅላ አይምሮዬ ምንም ሳላውቅውስጤ እንደ ጋዜጣ ታትሞ አሁን ስሰማው እዛ ዘመን ላይ ወርውሮ ሲገፈትረኝ ተሰማኝ ያን ግዜ ስናስበው አሁን እንዴት ይቀፋል

  • @user-dc4uu5kh5z

    @user-dc4uu5kh5z

    Жыл бұрын

    ትክክል❤❤❤

  • @tsegeradagebru898

    @tsegeradagebru898

    Жыл бұрын

    በጣም አይ ልጅነት እኔም በጣም ተነሽ ልጅ ነበርኩ አፍያ ዘፈን ደሮ ቀር ተውስታ ብቻ

  • @user-dc4uu5kh5z

    @user-dc4uu5kh5z

    Жыл бұрын

    ትውስታ ብቻነው ወላሂ💔💔💔💔

  • @amazingworld8175

    @amazingworld8175

    Жыл бұрын

    @@tsegeradagebru898 ❤❤❤

  • @amazingworld8175

    @amazingworld8175

    Жыл бұрын

    @@user-dc4uu5kh5z ❤❤

  • @moha6681
    @moha66817 ай бұрын

    Ethiopian people say teddy is number one From Somalia I always say this man is the greatest artist 🎨 ever ephrem ❤

  • @chalagezu5189

    @chalagezu5189

    5 ай бұрын

    Teddy is merchant

  • @eyasugebrie4797

    @eyasugebrie4797

    4 ай бұрын

    100% agreed

  • @user-cp4wl3yf8x

    @user-cp4wl3yf8x

    3 ай бұрын

    C . .

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego96673 ай бұрын

    ነበልባሉ ዘፈንህ ስጥ እረጭ አርጎ ሲፈልግ ውዝውዞ ሲፈልግ አናዞ ብርድ ብርድ ሲለኝ በጋቢ ተጠቅልዬ ተኝቼ ሲወብቀኝ ተነስቼ ትንሺ ጨፍሬ ስወጣም መኪናዬውስጥ ደጋግሜ ሰምቼው አልጠግብ ስል ቤቴን አልፌ ትንሽ አድምጨህ ነበር ቤቴ ምገባው ባገር ቤትም ሆነ በስደትውስጤን በሙዚቃህ ልቤን አርበትብተህ የምትኖር ምርጥ ድምፃዊ አንተ ብቻ ስትሆን ባንተ የጀመርኩት ፍቅር ሁላ አቤት ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ላንተ ይሁንyou are my icon.

  • @DanialTewele

    @DanialTewele

    4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ezanewi zefefen malet

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Жыл бұрын

    ኤፍሬም የድሮዎቾህን ዜማዎችን ስሰማ የወጣትነት ግዜዬን እያስታወስኩ በትዝታ እነጉዳለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    Жыл бұрын

    እኔም አይ እድሌ 😢😢😢😢😢

  • @user-ej8et4dy9i

    @user-ej8et4dy9i

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @user-mc2be6lv1m
    @user-mc2be6lv1m5 ай бұрын

    ማነው እደኔ ዛሬም 2/4/ 2016 E.c ሲከፍው ሲደብር የሚያዳምጠው ኤፊ ሁሌም ወደ ኅላ ይመልስኛል😢😢

  • @muggjj5531

    @muggjj5531

    3 ай бұрын

    እኔ💔😢

  • @ibrahimjemal3

    @ibrahimjemal3

    3 ай бұрын

    1988 ye felge yurdanose temari neberku cherkos 😢

  • @ibrahimjemal3

    @ibrahimjemal3

    3 ай бұрын

    weyne tizta

  • @wosilaworkicho858
    @wosilaworkicho8583 ай бұрын

    የእናቴ ትዝታ ❤እናቴ በጠም ትወዳዉ ነባር 😢የኔ ዉድ እናት ሺህ አማት ኑርልኝ ከርተታዋ ልጅሽ😢

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 Жыл бұрын

    አንተን በምሰማበት ጆሮዬ የዘመኑን ዝርክርክ ሁላ ማዳመጥ አልችልም ኤፉዬ

  • @benibewketabich

    @benibewketabich

    Жыл бұрын

    ያንተን ሙዚቃ ሠምቸ እንዴት አርጌ ያሁኑን ኮልኮሌ ልሥማዉ ኤፋ ትለያለህ

  • @user-sb9hl7fj2h

    @user-sb9hl7fj2h

    6 ай бұрын

    Yes Yes❤

  • @AbushAdis

    @AbushAdis

    4 ай бұрын

    Yenemi hasebi new😂

  • @HelenKonjo

    @HelenKonjo

    3 ай бұрын

    በትክክል 👍🥰

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw6 күн бұрын

    አሸናፊ ነህ ኤፍሬም ታምሩ

  • @Ashenafishweakenaw

    @Ashenafishweakenaw

    6 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297Ай бұрын

    I miss a lot my Country even i go every year i love you all ❤❤🙏🏽

  • @betemare5229
    @betemare52299 ай бұрын

    ከዘፋኞች ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ እንወድሀለን መቶ አመት ኑርልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Desty-tt8vm
    @Desty-tt8vm2 ай бұрын

    ኡፍፍፍ ኤፍሬምየ ግን እኔ ብቻ ነኝ ኤፍሬምን ስሰማ ትዝታ🎉እሚቀሰቅስብኝ አይይይ ኤፍሬምየ ቃላት የለኝም ላተ ሁሉንም ሙዚቃ ተጋብዠዋለው አይይይ ትዝታ ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fasikasheringo8790
    @fasikasheringo8790 Жыл бұрын

    ኤፍ አጅግ በጣም ነው ምወድክ በ አባቴ የተነሳ አሱ ግን በሕይወት የለም አሱን ነው ማስበው ዘፈንክን ስሰማ

  • @TsiG.Michael-uw1rb
    @TsiG.Michael-uw1rb7 ай бұрын

    የኤፍሬምን ይሄን አልበሙን ስሰማው/ሳዳምጠው የትውልድ ሃገሬን፣ መልካሟ እናቴን እና አብሯደግ ያገሬ ልጆችን ያስታውሰኛል።እናም በትዝታ ይወስደኛል በጣም ሆድም ይብሰኛል።ያኔ ትንሽኔ ልጅ ነበርኩ።

  • @user-rm8vh8mq7q
    @user-rm8vh8mq7q2 ай бұрын

    ኤፍሬም ታምሩ ሁል ግዜ ያንተን ዘፈን እየሰማሁ የጊዜ ኡደት ወደዚያኛው የቀድሞ ዘመን ይውሰደኝና አሁን ድረስ በትዝታ የማስታውሳቸው የቅርብ ጓደኞቼን እያስታወስኩ ደስ ይበለኝ እንጂ ዛሬማ ምን ደስ የሚል ነገር አለ🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu34103 ай бұрын

    ኤፊ የኔ 1ኛ የዘላለም ምርጫዬ ስወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merumar6458
    @merumar64585 ай бұрын

    ኤፍሬምዬ የአንተ ሙዚቃዎች አላውቅም በምን ቃል እንደምገልፃቸው የውስጤን ቁስል ነው የምዘፍነው❤❤😢😢😢😢

  • @kebebushtesema625
    @kebebushtesema62512 күн бұрын

    ephrem the best

  • @meramera1765
    @meramera17657 ай бұрын

    I am from Eritrea, i like and admire Amharic Songs, specially Efrem'songs❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx7tm7ri2e

    @user-fx7tm7ri2e

    6 ай бұрын

    Ewa yak zarkey selam dyou ke kulu ❤❤❤❤

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8s6 ай бұрын

    ❤❤❤ደስ የሚል ዘመን አለፈ🎉🎉🎉ትዝታን የዃሊት🎉🎉 እያንዳንድዋ ደስ የምትለው የትዝታ ዘመን ላይ ወስዶ የሚከት❤❤❤እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @stopplaying6875
    @stopplaying68753 ай бұрын

    አድናቂሕ ነኝ ከ ሀገረ ትግራይ። ኑርልኝ

  • @Ashenafishweakenaw

    @Ashenafishweakenaw

    6 күн бұрын

    የምን ትግል ደው

  • @Ashenafishweakenaw

    @Ashenafishweakenaw

    6 күн бұрын

    የምን ትግራይ አልገባኝም ምርት ኢትዮጵያን ነኘሸ

  • @familytube2130

    @familytube2130

    5 күн бұрын

    😂😂😂😂​@@Ashenafishweakenaw

  • @stopplaying6875

    @stopplaying6875

    4 күн бұрын

    @@Ashenafishweakenaw Zor bel ante ahya

  • @onelove.247
    @onelove.2473 ай бұрын

    Legend. Best musician ever❤❤❤❤❤ From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-mw2yq8et6p
    @user-mw2yq8et6p3 ай бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ኤፍሬምን ስሰማዉ እሚከፋኝ

  • @21derma
    @21derma10 ай бұрын

    ኤፍሬም ከአሁን በሗላ ሙዚቃ እንዳታወጣ ምክንያቱም አሁን ያለነዉ ትዉልድ በእነ ሳንቾ ሙዚቃ ሰለሆነ ትዝታን እየሰማን የደነዘዝነዉ የአንተን ከሰማን እራሳችን ለማጥፋት እስፖንሰር ስለምትሆነን ይቅርብን 10000አመት ኑርልኝ እንኳን ኢትዩጵያዊ ሆንክ

  • @AbushAdis

    @AbushAdis

    4 ай бұрын

    Batikikili 6ba6

  • @genetebrahim5900
    @genetebrahim59007 ай бұрын

    😢😢😢 don't know why I always crying listing to እንዴት ነሽ ሀገሬ...ከዛ ውጪ I love music and music is the part and parcel of my life which means that I listen every music but Efrem is the one and only track in my playing list!

  • @amanuelyohannes5341

    @amanuelyohannes5341

    5 ай бұрын

    beauty

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk2 ай бұрын

    ብቻየን ሁኘ ስሰማው በጣም ይከፋኛል

  • @user-qx3xl9ov6z
    @user-qx3xl9ov6z9 ай бұрын

    ከዘፋኞች ሁሉ የምትወደድ ሰው ነህ ምናለበት ዳውሎድ አድርገን ብናዳምጥህ አድናቂዎችህ

  • @dawitraesu2011
    @dawitraesu201115 сағат бұрын

    Love song🎉

  • @marcykifle4376
    @marcykifle43763 ай бұрын

    በትዝታ ጉዞ ዘደ ኋላ ክፋም ሆነ ደግ ትዝታ ሁሌም ጥሩነዉ።❤❤❤❤

  • @liyashikor9097
    @liyashikor90972 ай бұрын

    I’m from Eritrea 🇪🇷 I love efrem tamru please come for concert to London

  • @senaitcooper8131
    @senaitcooper81315 ай бұрын

    My mom she loves your song so much😢 l don’t really listen music but l listen your songs l can’t even finished it because of my mom she’s not anymore with me she’s in good place.but l love you in her place 😢

  • @Mesfinreacts

    @Mesfinreacts

    3 ай бұрын

    Rest in peace for your mom, be strong and enjoy ephi's music

  • @senaitcooper8131

    @senaitcooper8131

    3 ай бұрын

    @@Mesfinreacts Much appreciated!!

  • @robelgizaw
    @robelgizaw10 ай бұрын

    እኔ የኤፍሬም ዘፈኖች የማውቃቸው የክፍለ ሀገር ባሰ በኛ ቤት አድርገው ስይልፉ ነው ትዝታው አሁንም በልቤ ላይ ነው ኤፉ የምንግዜም የኔ ምርጥ ዘፋኝ 👑👑👑

  • @FanoseMelese-xk7mg
    @FanoseMelese-xk7mg10 ай бұрын

    የዘፈኖ ንጎስ ግን ከሁሉም ያመመኝ የማዲጎ አለመኖሩ ነው ማዲጎ በልባችን ውስጥ ትኖራለህ ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @FanoseMelese-xk7mg

    @FanoseMelese-xk7mg

    10 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢አሜን

  • @user-nu3dh3mv3r

    @user-nu3dh3mv3r

    3 ай бұрын

    አረ አንቺ የአገሬ ልጅ ሁሉም ኮሜንቶችሽ ተመችተውኛል❤❤❤❤❤። ማዲንጎ በኛም ልብ ይኖራል ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን!!! 😭😭😭😭😭😭

  • @FanoseMelese-xk7mg

    @FanoseMelese-xk7mg

    3 ай бұрын

    @@user-nu3dh3mv3r amen 🙏🙏🙏

  • @GetachewOrgu

    @GetachewOrgu

    19 күн бұрын

    hi​@@FanoseMelese-xk7mg

  • @GetachewOrgu

    @GetachewOrgu

    19 күн бұрын

    ​@@FanoseMelese-xk7mg❤😍😘😘

  • @endaleberhanu478
    @endaleberhanu478Ай бұрын

    Hummmmm......I am listening this music thinking back to my small home town called "Doisha" 28 years back where I heard this music through Buses` speaker!!!

  • @beqaanenanen7418
    @beqaanenanen74183 ай бұрын

    እኔ ሱዳናዊ ነኝ በጣም እወድዋለዉ ዘፈናቹን ምን እንደሚል ባልሰማዉም : አዋ ለካ ባማርኛ ነዉ የጻፍኩት ✓ ✓0😂😂😂

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c10 ай бұрын

    ኤፍሬምን አትጋብዙ ነገ ትቷችሁ ለሚሄድ ሰዉ መቸም አትረሱት ለኔ ላላችሁ ለልጃችሁ አባት ብቻ ወይም ለማዘር ካልሆነ በቀር ሆድ እመም ብቻ ነዉ የልብ ቁስለት እሕሕሕሕሕሕ 💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @QkQk-if8es

    @QkQk-if8es

    6 ай бұрын

    እፍሬምታመሩ 3:21 3:22

  • @QkQk-if8es

    @QkQk-if8es

    6 ай бұрын

    እፍሬሞታመሩ

  • @abelhabtezghi4531

    @abelhabtezghi4531

    5 ай бұрын

    Abet siqay yebase yamal lemotut wendim ena ehit sihon….abet siqay…….

  • @m3kabede78

    @m3kabede78

    5 ай бұрын

    😅​@@abelhabtezghi4531

  • @user-sz1pu9tu2p

    @user-sz1pu9tu2p

    4 ай бұрын

    😥😥😥😥 እውነት ነው

  • @user-wr6vj8yk4s
    @user-wr6vj8yk4s10 ай бұрын

    እኔ ፍሪም በጣም አድናቅህ ነኝ እንዴት ልበል 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh66625 ай бұрын

    የምር አተን ሳልሰማ ውየ አላቅም ሲከፋኝም ስደስትም ምርጫየ ነህ ኤፍ በቃ እልም ያለ ማላውቀው ትዝታ ውስጥ ይከተኛል አብሶ ነብሱን ይማረውና የሞተው አጎቴ ሙዚቃወችህን በጣም ይወዳቸው ነበር ልጅ እያለሁ ሁሌ ያተን ሙዚቃ ነበር ሚያደምጥ እሱን ሳልፈልግ ታስታውሰኛለህ ብቻ ብዙ ነገር 😢😢

  • @EyoabChonche
    @EyoabChoncheАй бұрын

    አንተ ስሰማ 19 90 ከጎንደር ስመጣ ትዝ ይለኛል 10 አመቴ ነበር

  • @HamzaKamaal-jt3xd
    @HamzaKamaal-jt3xd14 күн бұрын

    Efrem tamiru

  • @user-mm2uh6ml1b
    @user-mm2uh6ml1b5 ай бұрын

    የኔ ውድ እጅግ በጣም ነውየምወድህ

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 Жыл бұрын

    እፈሬምየ ሙቸነው የምወድህ ልል እያለሁ እህቴ ትሰማህነበረ አሁን ደሞ እኔ ተያይዟሀለሁ እረጅም እድሜ ጤናጋ ይስጥህ ባድስ አልበም የምናገኝህ ያረገው ያረብ

  • @allmuslimlove1534

    @allmuslimlove1534

    Жыл бұрын

    😮ጪራሺ ያረቢ🙉

  • @deeddeed2583

    @deeddeed2583

    11 ай бұрын

    ​@@allmuslimlove1534😂😂

  • @kssaksaksakssaksaksa6240
    @kssaksaksakssaksaksa6240 Жыл бұрын

    ኤፍሬምየ አተ ብቻ ዝፈን ኡፍፍ ስወድልህኮ😓😍😍

  • @getienewlengerew1642
    @getienewlengerew1642Ай бұрын

    Ligineten yemastawsew Be Efrem muzic new thanks efa

  • @NibretMolla-en8so
    @NibretMolla-en8so3 ай бұрын

    ኤፊሬም ኑርልን

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297Ай бұрын

    From Uk i love listening ur songs ❤❤

  • @maekelemeasho3700
    @maekelemeasho37006 ай бұрын

    am eritrean and am not listening amharic but i like ephrem songs.😭😭😭

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 Жыл бұрын

    እሒ የመዚቃ ንጉሥ ሲዘፍን ሰውነቴን ይወረኞል ይለይብኞል ኩሩው

  • @lakewtarekegn
    @lakewtarekegn5 ай бұрын

    ephrem is amazing artist and we love you, and your work efa

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 Жыл бұрын

    ኤፍሬም እሥካሁን ደርስ ያንን ሙዚቃ ብቻ እንደማዳምጥ እና እደምሠማ ነው የማዉቀዉ ዉሥጤ ነህ 9 አመት አርብ ሀገር ስኖር ባተ ዘፍኖች ነው ቀጥልበት ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹👍👍👍🙏

  • @abdu.abdella01

    @abdu.abdella01

    Жыл бұрын

    9 አመት አላህ በሰላም ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ

  • @zawdiederibe4273

    @zawdiederibe4273

    Жыл бұрын

    ​@@abdu.abdella01..

  • @erahmetyassin8008

    @erahmetyassin8008

    Жыл бұрын

    @@abdu.abdella01 amiiiiin wedawa

  • @bahrainbahrain3313

    @bahrainbahrain3313

    Жыл бұрын

    P

  • @bahrainbahrain3313

    @bahrainbahrain3313

    Жыл бұрын

    P

  • @TofikMahmed-cg5yc
    @TofikMahmed-cg5yc5 ай бұрын

    የኤፍሬምን ሙዚቃ ማይውድ ካለ እሱም ሙዚቃ መስማት አልጀመረም ማለት ነው ለኔስ ሁሌም እንደ...አዲስ እዬሰማሁት ነው

  • @asimaafonko1366
    @asimaafonko1366 Жыл бұрын

    ኤፍ ዘመን የማይሽረው ጀግና ነህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ

  • @user-hz3wg1pq1z
    @user-hz3wg1pq1z4 ай бұрын

    የዛፋኞች ኩሩ ኤፍርም ታምሩ

  • @behongnSatew
    @behongnSatew6 ай бұрын

    Ena sekfgn yeson zefn naw mesmaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤ keza sematha yergagaele

  • @FgjjHsgf-dd3uz
    @FgjjHsgf-dd3uz11 ай бұрын

    ኤፍሬም ታምሩ የዘፋኝ ኩሩ ፍቅር ያላዘው ሰው እንድዘው ያረጋል

  • @user-wt9tv1um7b
    @user-wt9tv1um7bАй бұрын

    1988

  • @toiba23toiba83
    @toiba23toiba835 ай бұрын

    በፊት ሀገሬሁኘ ሀገሬ ትናፍቀኘ ነበር ያንተን ሙዚቃ ስሰማ አሁን በስደት ሁኘ ሰሰማው ጭራሽ ናፍቆቱ የማይቻል ነው የሆነብኝ ምርጥ ዘፋኝ ዘመን የማይሽርህ ድምፃዊ

  • @ZenuJimaa

    @ZenuJimaa

    5 ай бұрын

    😢

  • @FanomektYe
    @FanomektYe3 ай бұрын

    የኔ ጀግና ኤፍሬምዬ ❤❤❤❤❤❤ 1:57

  • @Mengdot
    @Mengdot Жыл бұрын

    THE GOOD OLD DAYS. THE LOVELY LIFE IN ADDIS WILL NEVER COME AGAIN. SO MANY BEAUTIFUL MEMORIES.

  • @TamerYousef

    @TamerYousef

    7 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @TamerYousef

    @TamerYousef

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂❤❤❤😊😊

  • @TamerYousef

    @TamerYousef

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂❤❤❤😊😊😊

  • @TamerYousef

    @TamerYousef

    7 ай бұрын

    😊

  • @TamerYousef

    @TamerYousef

    7 ай бұрын

    😊

  • @bitaniaabate7541
    @bitaniaabate75413 ай бұрын

    ምንም አሰለቸኝም ምንጊዜም ኤፍሬም።

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Жыл бұрын

    ኤፍዬ ፍቅር የሙዚቃው ንጉሥ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ትዝታ ብቻ ነው 😢😢😢❤❤❤❤

  • @Heni_geez
    @Heni_geez10 ай бұрын

    ኤፍሬምአድናቂህነኝ❤

  • @adelsaeed3317
    @adelsaeed3317Ай бұрын

    ❤❤❤ from Eritrea

  • @rahelgebra4395
    @rahelgebra4395 Жыл бұрын

    ኤፊ በጣም ነው የምወድክ በምክንያት ነው በተለይ አባቴን ታስታወሰኛለህ በህይወት የለም ግን በጣም ነበረ የሚወድክ እኔም እንደሱ ተለክፊያለው ባንተ ዘፈን😭😭😭

  • @wintajerry4387

    @wintajerry4387

    Жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @Anutub

    @Anutub

    Жыл бұрын

    P

  • @tiggach37

    @tiggach37

    Жыл бұрын

    ​@@wintajerry4387 ልክ ፒ ፕዝን

  • @hegansayeddagalo9631

    @hegansayeddagalo9631

    Жыл бұрын

    አለህ ይማራዉ

  • @conservativtigraway9652

    @conservativtigraway9652

    Жыл бұрын

    Abatem betam neber miwedow behiwet yelem hule ye ephrem zefen sisema abate new mastawus😢😢 ke hulum mirt ephrem tamru ❤❤❤

  • @birhanekebede5883
    @birhanekebede5883 Жыл бұрын

    ኤፍዬ ፍቅር ትዝታ ብቻ 😥😥😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤

  • @user-jo3fn8lr3j

    @user-jo3fn8lr3j

    Жыл бұрын

    Uuuff

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    Жыл бұрын

    የኔ ናፍቆት ኤፍዬ 😢😢😢😢😢

  • @rezenekefela8229

    @rezenekefela8229

    11 ай бұрын

    ​@@user-jo3fn8lr3j😋😝😝🤑😝🤑

  • @user-eg8ep1dc1s

    @user-eg8ep1dc1s

    11 ай бұрын

    መልካም ዘመን ይሁንልህ❤❤❤❤

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    11 ай бұрын

    @@user-eg8ep1dc1s አሜን አሜን ረጅም እድሜ ይስጠዉ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-hz9uq3vv4h
    @user-hz9uq3vv4h6 ай бұрын

    Wow af besemahuk sat hulu betzta behesab ena behezen ewat aelew beljinet achr gn bhiwet eskalehu mastnagdew yefkr tarik aeleng ereschaw aelawkm gn degmo ante na aestar besemahu sat salawukew melkes ejemr aelew betam new mwedh edma na tana abzto ysth❤❤❤❤❤

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 Жыл бұрын

    ሙዚቃ ባይፈቀድም ኤፊሪምን ግን በጣምነው የምወደው

  • @nugusuzewudu6105
    @nugusuzewudu6105 Жыл бұрын

    የኔ አንደኛ ነይ።ስይወድይ በጣም።ኑረልኝ ።

  • @abdukasa9581
    @abdukasa95816 ай бұрын

    እኔም እወደዋለሁ ትዝታ ይቀሰቅሰቡኛል እዴትነሸ አገሬ በጣም

  • @abelhabtezghi4531
    @abelhabtezghi45315 ай бұрын

    Abet siqay yibsal lemotut enat abat weym wendim ena ehit shon abet siqay…anchi kalmeselesh yiqir Kinabalu…leniem adis aydelem wedo meleyetu Sew bihid sew yimetal abet siqayu maychal lebieteseb sihon new 🇪🇷EfRiem wedaj E🇪🇷

  • @user-gg1vo9jz4c
    @user-gg1vo9jz4c7 ай бұрын

    love you efram tamiru form hossna

  • @adamabrahan8721
    @adamabrahan87213 ай бұрын

    My best Singr all of time 👌👌👌

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier42163 ай бұрын

    Le Rois 🥇✨️✨️👑

  • @justdoit-xw5rn
    @justdoit-xw5rn11 ай бұрын

    Pain from girl oh my God Im from eritrea❤

  • @kidesss4699
    @kidesss46996 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf9lg2fu4b
    @user-pf9lg2fu4b11 ай бұрын

    የኔምርጥ ኤፌ ኑርልኝ

  • @fasikaasfaw4356
    @fasikaasfaw4356 Жыл бұрын

    የአርቲስት ንጉስ ኤፋሪም ታምሩ❤❤❤❤

  • @edilyaye7434
    @edilyaye74342 ай бұрын

    ቃል የለኝም 👌❤️❤️❤️❤️

  • @MubashersultanAibde-cs7tk
    @MubashersultanAibde-cs7tk7 ай бұрын

    ኩሩ ትለያሌ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @amanuelhabte7506
    @amanuelhabte7506 Жыл бұрын

    Efi the best, I from ERITREA

  • @EdenEden-rd1bv
    @EdenEden-rd1bv18 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @saratesfagiorgis6898
    @saratesfagiorgis68984 ай бұрын

    Best of best of song Efrem

  • @wozemmart
    @wozemmart11 ай бұрын

    አፍ የፈታሁበት ዘፈን! ደሞ ጀመረኝ

  • @AlaxAlax-wv7tt
    @AlaxAlax-wv7tt8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 Жыл бұрын

    ኡኡኡኡፍ ትዝታ ተቀሰቀሰብኝ የልጅነት አይምሮ ግን የያዘው አይለቅም ሚባለው እውነት ነው እረጅም እድሜ ተመአሁልህ

  • @user-nk2vu3tu1e
    @user-nk2vu3tu1e23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mary_haile
    @Mary_haile22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oi8uj6go9i
    @user-oi8uj6go9i7 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭mnem madregge ayhalme. Afeyaa yemaetselhege. Mrete. Swe. Fetare. Regme. Edema. Ysetlge. Amen. ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dh1ew1fs3v
    @user-dh1ew1fs3v3 ай бұрын

    ኤፍ ን የሚያደቅ አለግን

  • @MalesGeber-yh9kl
    @MalesGeber-yh9kl Жыл бұрын

    I love 😍 you efrem Tamura from Tigray

  • @tseganewmuche8247
    @tseganewmuche8247 Жыл бұрын

    የሙዚቃው ባላባት እድሜና ጤና ያድልክ ኤፉካ

  • @LD-rg1uk
    @LD-rg1uk Жыл бұрын

    ኤፍርኤምን ስወደው የሙዚቃ አፍቃሪ ነኝ።

  • @SenaitTilahun-zk6il
    @SenaitTilahun-zk6il6 ай бұрын

    ኪንግሺእረጅምእድሜጤናይሥጥክ

  • @user-fq1vs6dh4i
    @user-fq1vs6dh4i Жыл бұрын

    Galatomii sorbu keef

  • @Robelkahsay201
    @Robelkahsay2012 күн бұрын

    ❤❤

  • @user-on3ru6qm4v
    @user-on3ru6qm4v7 ай бұрын

    I love you efi song I am from eritrean ❤❤🫶✌️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-tm1ct8bp3s
    @user-tm1ct8bp3s6 ай бұрын

    تيدوافريم فنان أفريقيا الاول

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 Жыл бұрын

    ኤፍዬ 😢😢😢😢😢😢

  • @ElimEfream
    @ElimEfream6 ай бұрын

    Beutifulnes..native DC'S...with out C.....buired white houses..painters any access...

  • @magiyil1918
    @magiyil19186 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ቃል የለኝም ኤፊ

Келесі