EOTC TV | የወይብላው ጉዳይ በነበረበት ይቀጥላል? | ብፁዕ አቡነ አብርሃም

Пікірлер: 86

  • @ghassanmurad5573
    @ghassanmurad5573 Жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል እደዚ ቀፍጠን ስትሉ አባቶቻችን

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Жыл бұрын

    በእውነት አባቶቻችን ሽ ዓመት ኑሩልን አኮራችሁን ❤️❤️❤️✝️

  • @frehywettsehaye9552
    @frehywettsehaye9552 Жыл бұрын

    ወይብላ ማርያምን ከልጇ መድኃኔዓለም ለይቶ መውሰድ የማይታሰብ ነው

  • @amareameco
    @amareameco Жыл бұрын

    በአራቱም አቅጣጫ በሀሳብም በተግባርም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ተነስተዋል ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና አባቶች በዚ ዘመን ሊያነቁን ለሀይማኖታችን ቀናኢ እንድንሆን እንዲያደርጉን ያስፈልጋል🙏🙏🙏🙏እግዚያብሔር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @user-vz4ez5yu4f
    @user-vz4ez5yu4f Жыл бұрын

    ብፁዕ አባታችን በረከቶት ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልዎ

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Жыл бұрын

    ቤራኬዎት ይድረሰን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን. እረጅም እድሜ ከጤናዋት ጋር ቸሩ መድሐንያለም ይስጥልን በእውነት

  • @treug

    @treug

    Жыл бұрын

  • @mhiret
    @mhiret Жыл бұрын

    አባቶቻችን እንዲህ ቆፍጠን ስትሉ እኛም ልጆቻችሁ አብሩናችሁ እርለን 🙏

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ከተገኙ ግልጽና ለመስዋእትነት ከተዘጋጁ አባቶች በድፍረት ማንንም ሳይፈሩ ድሮም አሁንም /በወያኔም በባለጊዜዎች አሁን ያሉን አባታችን እንወድዎታለን፣ ለምእመናን ሲል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። አሜን!!!!!!!

  • @meklitzewude8095
    @meklitzewude8095 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Жыл бұрын

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንዎ🙏 ብርታቱን ይስጥልን🙏

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s Жыл бұрын

    ቡራኬዎት ትድረሰን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን✝️

  • @user-us5hz5uz9n
    @user-us5hz5uz9n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Жыл бұрын

    አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Жыл бұрын

    ብፁአባአታችን በረከተ ይዲረሰን

  • @akeyawendime8853

    @akeyawendime8853

    Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን 🙇🏿‍♀️

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 Жыл бұрын

    በውነት አባቶቻችን እረጅም እድሜ ያድልልን🙏🤍

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 Жыл бұрын

    አባታችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም ቡራኬዎ ይድረሰን እስኪ ብፁዕ አብኑ አብርሃም እስከ እድሜ ፍፃሜያቸው በጠቅላይ ስራ አስኪያጅነት ቢቀጥሉ ደስ የምላችሁ 👍👍👍አድርጉ

  • @genet4431
    @genet4431 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እና ደግሞ በጥምቀት በአል ሲከበር በአዉደምህረት ላይ የፖለቲካ ሰዎች ድርሽ እነዳይሉ ብታረጉልን ፖለቲካ ስልችት ብሎናል፡፡

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    ተመስገንአባታችን

  • @tigist9632
    @tigist9632 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-wy2zf9ez1r
    @user-wy2zf9ez1r Жыл бұрын

    Amen 🙏 abatachin.

  • @markonalbekalu8385
    @markonalbekalu8385 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ነገር ነወ በርቱ አባቶቻችን

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በህድሜ በጤና ያቆዮት ❤❤❤🙏🏽

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስተካክለነ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💚💚💒💚💚💚

  • @user-yg7od5ky9v
    @user-yg7od5ky9v Жыл бұрын

    አባቶቻችን በረከታችሀ ይድረሰን አትኩን ስትንኩን እንበዛለን

  • @lamriwondem5764
    @lamriwondem5764 Жыл бұрын

    እወነት ነው

  • @konjitbedasa2714
    @konjitbedasa2714 Жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደርሶ ያለውን ያብዛልን እስከዛሬም የተደፈረቺው እንደርሶ ያለ ሰው ስላላገኝች ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት እኔስ ሳሳውሎት ፈራው የድንግል ልጅ በደሙ ይሸፍኖት❤

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሐስገን በርቱ 😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @honey-Love4es7b
    @honey-Love4es7b Жыл бұрын

    ወይብላ ማርያም ከቀራኒዮ ንጉስ ጋር አብራ እየሱስ ገዳም ነው ሁልም ጥምቀትን የምትውለው ሁልም መቼም አትለያትም

  • @tsegayekifle7811
    @tsegayekifle7811 Жыл бұрын

    ያቆይልን አባታችን

  • @asterbegashawu6883
    @asterbegashawu6883 Жыл бұрын

    Amen amen

  • @Jordanjunta
    @Jordanjunta Жыл бұрын

    እውነት ነው አባታችን

  • @samuelawgichew7068
    @samuelawgichew7068 Жыл бұрын

    አድሜ ይስጥልን!❤

  • @meazadesta3785
    @meazadesta3785 Жыл бұрын

    አባቴ መድሃኒዓለም ይጠብቆት ከጎኖት ነን

  • @8tube175
    @8tube175 Жыл бұрын

    AMEEN 🙏🙏

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын

    ብጽዕ አባታችን እግዚአብሔር አምላአክ ይጠብቅልን ። እንዲህ ስንጠነክር ቤታችን ደጃችን አይደፈረም።

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Жыл бұрын

    እሺ አባታችን እድሜ ይስጥልን እናተ አለን በሉን እኛ ከናተ ቃል አንወጣም ጠላት ዘንዶ ቤፍክር ምንም አያመጣም አባታችን አምላክ ይጠብቆ

  • @user-bm9oi3sk8x
    @user-bm9oi3sk8x Жыл бұрын

    አባቶቻችን እንደዚህ ቆፍተን በሉልን እኛ ምዕመናንም ከጎናች ነን።💒💒❤❤

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳናል ሕዝብ ክርስትያን ግን አባቶችን በፅሎት አስባ አድር አባቶች ብዙ ስራ አለባችው አድር።

  • @mekdeswasse895
    @mekdeswasse895 Жыл бұрын

    በርቱልን አባቶቻችን ታዛዢነን እኛልጆችነን

  • @jumanajumana4123
    @jumanajumana4123 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜንእውነት፣ነው

  • @yodityodit8540
    @yodityodit8540 Жыл бұрын

    ❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏

  • @cover_channel_bereketabebe3577
    @cover_channel_bereketabebe3577 Жыл бұрын

    Sibketachin Mastawekeyachin Proggramachin eyesusin migelts yihun amen!

  • @Ermi_youtube
    @Ermi_youtube Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saeda2657

    @saeda2657

    Жыл бұрын

    ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @Tiobsta
    @Tiobsta Жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን በራሱ ምንኛ መታደል ነዉ በቅዱስ አማኑኤል ❤❤❤ አባቶቻችን እናንተ ትመሩናላችሁ እኛ እንከተላችኋለን

  • @tarikumati
    @tarikumati Жыл бұрын

    እረረረረረ

  • @mulubirhane9539
    @mulubirhane9539 Жыл бұрын

    Abate bereketo yideresegn koranibachu

  • @phonezouk5082
    @phonezouk5082 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒

  • @efulavibe
    @efulavibe Жыл бұрын

    አባቶቼ እዉነቱን ለመናገር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መናገር ባለበት ቦታ ዝም ማለት የለባትም ተሰሚነቷን ማጣት የለባትም ይች ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ትልቅ ብዙ ነገር ሰታለች ኦርቶዶክስ ሀገር ነች ወጣቶቻችን እራሳችንን እያጣን ነዉ ወደ እምነታችን መመለስ እንፈልጋለን ያለብን ስንፍና ብናስቀረዉ እላለዉ አባ ምናልባት ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @selamawetgetachewe
    @selamawetgetachewe Жыл бұрын

    አባታችን በረከትው ይደርብን እንደዚህ የቤተክርስቲያን አንድነት ማሳየት።

  • @paulton1234
    @paulton1234 Жыл бұрын

    ቀጣይ የመስቀል አደባባይ ጉዳይ ነው።

  • @we-asmex6559
    @we-asmex6559 Жыл бұрын

    ከብፁ አባታችን ጀርባ ያለው ስዕል በደንብ ይፈተሽ የጌታችን እጣቶች የተዘረጉበት መስቀልኛ አይደለም ይታረም። ብፁአን አባቶቻችን ስላላስተዋሉት እንጂ በቸልታ አያልፉትም ነበር። እባካችሁ አስተካክሉት።

  • @samicool2164

    @samicool2164

    Жыл бұрын

    እድሜውን ያድልልን እናንተም አራሳችሁን ጠብቆልን

  • @martaylima3928

    @martaylima3928

    Жыл бұрын

    እርበግዛብሄር አይከብድም ሁሉን ነቅስን እንዴት ይሆናል በማስተዋል ይሻላል

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Жыл бұрын

    LEMEHONU BALAGERU TV MESATEF AKOME WEYES MENGESTEN YEMINEKA SIHON AYMELEKETEWEM ? EHE MERZ ASMESAY

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    Жыл бұрын

    ከመስደብሽ በፊት ጥሪ ይደረግለት አይደረግለት ታቂያለሽ አንች ምንም ሳትስሪ የሚሰራን መንቀፍ ቅናት ዬሰመሰላል

  • @senset7971
    @senset7971 Жыл бұрын

    Abatachn berkto yedrsen !behyenot tequmat lay bestute lay yenaem hsab new meknyatum betkrestyanchnn aymentuatem Egezyabeher Kegna gar new entagesaln

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 Жыл бұрын

    Why is that all drunk people during this festival...? Focus on Jesus the rest is foolishness

  • @meleyeeyesus8921
    @meleyeeyesus8921 Жыл бұрын

    መስበክ ማምለክ ያለበት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ። ለላ ማምለክ ጣዖት ማምለክ ነው። ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል

  • @martaylima3928

    @martaylima3928

    Жыл бұрын

    አምስት አመት የተሰበክው ዮነታ አክሊሉ ምን አይነት ፍሬ ይገኛል ባዶ መናፍቅ

  • @tarikumati
    @tarikumati Жыл бұрын

    ኦሳማ ብላዲን ቁጭ

  • @alemayehutamiru2051
    @alemayehutamiru2051 Жыл бұрын

    ወረኞች ወይ ብላ ከምትል ሰማይና ምድርን የፈጠረውን አምልክ የምን ወይብላ ነው ቄስ ወይብላ ስትል አተፍርም ፈጣሪን አምልክ ወሬ

  • @kidistgezahegn764

    @kidistgezahegn764

    Жыл бұрын

    እስቲ ዝም በል አባትህ ይሆናሉ ክብር ይኑርህ

  • @hailemichaelbogale6258

    @hailemichaelbogale6258

    Жыл бұрын

    ኧረ ጌታው ያልዘራኸውን? ምን እያሉ እንደሆነ ሳይገባህ አፍህን ትከፍታለህ ከዛ ባዶ ጭንቅላት ይታያል።

  • @martaylima3928

    @martaylima3928

    Жыл бұрын

    መናፍቅ ውጣ እዘርፌ ጋር ሂድ

  • @Damel291
    @Damel291 Жыл бұрын

    ፋኖ ፋኖ በለኛ ጳጳሱ። እንዴት በሁሉም ላይ ፎክረው ይችላሉ?? ይችን አራት ኪሎ ዘንድሮ ጳጳሱም ናፍቋታል።

  • @newworld1212

    @newworld1212

    Жыл бұрын

    ይሄ የክርስቲያን ቤት ነው ሂድ የፓለቲካ ቤት ሰማያዊ ነው የአባቶቻችን ቤተመንግስት ባይደንቃቸው መሰለኝ በቆብና በቀሚስ ዘመናቸው ያለቀው

  • @nardibekele7840

    @nardibekele7840

    Жыл бұрын

    ምን ትሰራለህ እዚ ዳቢሎስ ወጣ ከዚህ

  • @Yoye156

    @Yoye156

    Жыл бұрын

    mederawen 4kilo kekelehi belaw luter

  • @hailemichaelbogale6258

    @hailemichaelbogale6258

    Жыл бұрын

    ከተወራው አትለፍ 4 ኪሎ የአንተ ነው። ተወዳድረህ ግባ በምላስ ካስገቡህም ሞክር

  • @martaylima3928

    @martaylima3928

    Жыл бұрын

    ባዶስትሆን ከንግግርክ ከጾፍህ ታስታውቃለክ መናፍቅ

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Жыл бұрын

    ማቴዎስ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ። ⁹ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ። ¹⁰ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።

  • @balaabusaa7398
    @balaabusaa7398 Жыл бұрын

    በኦርቶዶክስ ቤ/ክርስትያን ዉስጥ የመሸጉት የአማራ ጽንፈኞች እንደካሁን ቀደሙ ኦሮሚያ ክልል መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የምትገኝዉን ወይብላ ማሪያም ታቦት በልሙጡ የምኒልክ ሽንት ጨርቅ ባንዲራ አጅበን በሀይል እናስገባለን ብለዉ ለደቂቃ ባያስቡት ይበጃቸዋል። እምነትና ፖለቲካ መለየት ካቃታችሁ ለሚደርሰዉ ጥፋት ሃላፊነቱ የቤ/ክርስትያኗ ይሆናል!!!!!!!!!!

  • @Yoye156

    @Yoye156

    Жыл бұрын

    banda gala arengwade bicha keye kemeche jemero new yeminilik yehonew yantem yegebetse bandira lle aydel

  • @aboutallaroundtheworld9994

    @aboutallaroundtheworld9994

    Жыл бұрын

    ታዲያ በግብጽ ባንዲራ ትሸፈንልኽ በመጀመሪያ ስለ ሚሊሊክ ታሪክ ምን ታቅና ነው የምትለፈልፈው የጣልያን ሽንት ጨርቅ ከመሆን ያዳነክ ሌላው ደግሞ እናተ ናችሁ በጉልበት አይገባም ያላችሁት ሌላው ቢቀር ታቦቱን እንኳን አታፍሩም

Келесі