EOTC TV | ቅዳሴ ማርያም | ቅዳሴ ማርያም በታላቁ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም

Пікірлер: 94

  • @emako7241
    @emako7241 Жыл бұрын

    እስከ ዓለም ፍፃሜ ቃል ኪዳን ያለው መንፈስ ቅዱስ የማይለየው የእግዚአብሔር ቤት ከቦታው አያርቀን።

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Жыл бұрын

    ፃዲቁ አብነ ተክለሃይማኖ አባቴ ስደተኛ ልጅህን ለደጂ አብቃኝ

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Жыл бұрын

    ተክዬ ሐገሬ ኢትዮጵያን ጠብቁልኝ

  • @user-bs6ui1qw2v
    @user-bs6ui1qw2vАй бұрын

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ጠብቅልን

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 Жыл бұрын

    አሜን ፫ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረበን

  • @samimehari5572
    @samimehari5572 Жыл бұрын

    ኣምላኬ ደብተ ሊባኖስ ለመርገጥ ኣስበቃኝ ጉጉቴ ምኞቴ ነው ተክልየ የኔ ምርጥ ኣባት የሽግሬ ደራሽ ! ድያቆን ሰማርያ ሂወተይ from Eritrea

  • @yyyuuu5169
    @yyyuuu516911 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamshermo3605
    @selamshermo360511 ай бұрын

    የመላህክትን ቅዳሴ ያሰማልን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie70107 ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏 አሜን

  • @the_elsabet_family
    @the_elsabet_family Жыл бұрын

    ይሄ ደጅ እንዴት እንደናፈቀኝ ዳግም ደጆትን ለመርገጥ ያብቃይ 🤲🤲🤲

  • @ephremmegenta2103

    @ephremmegenta2103

    Жыл бұрын

    Amen!

  • @berekethaylemichale2688
    @berekethaylemichale268811 ай бұрын

    5❤❤❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset1428 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @123be33078
    @123be330786 ай бұрын

    አሜን!!!

  • @demituselale
    @demituselale11 ай бұрын

    አባቴ አባቴ አባቴ ❤❤❤🙏

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64995 ай бұрын

    Amen Haleluya

  • @bet3495
    @bet3495 Жыл бұрын

    ሰደድኩላ ቅዳሴ❤

  • @abatwanmesay
    @abatwanmesay10 ай бұрын

    Amen amen amen ❤

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ከቡነ ተክለ ሃይማኖት ሆይ አገራችንን ጠብቁልን ሰማሟን መልሱልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64999 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64997 ай бұрын

    🙏 🙏 amen Haleluya

  • @beshaduteshome4099
    @beshaduteshome4099 Жыл бұрын

    amen amen amen amen amen amen

  • @dagimule7303
    @dagimule7303 Жыл бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን!!!!

  • @user-nc8cd6vs9o
    @user-nc8cd6vs9o6 ай бұрын

    በረከቶይደርብን

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64996 ай бұрын

    Kamemataw malate ena cheger Eyasu charestos yadenan barakatu ena charenatuayelayan Haleluya 🙏 🙏 🙏

  • @barke478
    @barke478 Жыл бұрын

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከቲቹሁ ይደረሰን

  • @user-hh5up4xy3u
    @user-hh5up4xy3u Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew909310 ай бұрын

    Amennn

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @SamsonFikre

    @SamsonFikre

    9 ай бұрын

    Abeba òn sèÿfùshow Abeba Abeba desalegn on seyefushow

  • @deboraabate9883
    @deboraabate9883 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን . አባ ፍቅር ማርያም እውነትኛ አባት 🤲💐

  • @zena4992
    @zena499211 ай бұрын

    አባቴ ተክልየ ህዝብህን ጠብቅ

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo19894 ай бұрын

    abet kedase des sile amen berketachu yedrbge 🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64997 ай бұрын

    🙏 🙏 🙏

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64999 ай бұрын

    Agarachen Ethiopia Salam yaweredelen

  • @tomaskbret5591
    @tomaskbret5591 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mariouset142
    @mariouset1428 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይድረሠን

  • @betelhemsuffa3636
    @betelhemsuffa3636 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 Жыл бұрын

    Sadeku abunatakelahimanot erdatahen barakateh ayelayan yatazagawen bare kefatelen ladagehe abekagh agarachen Ethiopian salamen abezetah setat amen.

  • @birimamuye8257
    @birimamuye82579 ай бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64999 ай бұрын

    Amen amen amen salot ena barakatachu yederasagh 🙏 🙏 🙏. Salame le Alemachen yehune.

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) የቅዱስ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌷🙏🌷🙏🌷🙏

  • @user-xs4ds7nb5f
    @user-xs4ds7nb5f Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንን

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢😢

  • @hfudydyduhjjzjshjs6838
    @hfudydyduhjjzjshjs6838 Жыл бұрын

    AmenAmenAmen 🌿🌿🌿🌿

  • @MariamawitAbiy1215
    @MariamawitAbiy1215 Жыл бұрын

    Amen Bereketachew yideribin Hagerachinin selam yadrigilin

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Жыл бұрын

    አሜን

  • @bethel_le
    @bethel_le10 ай бұрын

    42:35

  • @zerihunsisay07

    @zerihunsisay07

    8 ай бұрын

    ዝውእቱ ግዜ ባርኮት ወዝውእቱ ግዜ እጣን !!! ለካ ሁሉም ሰው እንደነ አብዝቶ የሚወደው ክፍል ነው።😍

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Жыл бұрын

    አሜንን

  • @ElimEfream
    @ElimEfream4 күн бұрын

    Fessahaye Ghebrezghabiher Uqubalasi,LETESLASIES MEDHANIYE HAILE, TEWELDEBRHAN,SARA,RUFTA,FEVEN.....GOITOM FESSAHAYE GHEBREZGHABIHER........AMEN

  • @girumabebe5408
    @girumabebe5408 Жыл бұрын

    Egziabher amlakachn hoyi kibr misgana amlko hulu lante yihun Amen Amen Amen

  • @bassanio1610
    @bassanio1610 Жыл бұрын

    AMEN

  • @brookw
    @brookw Жыл бұрын

    Betam enameseginalen. ye youtube mastawekiyawoch (advert) baygeba betam tru yihonal.

  • @user-rv4tz6yc8c
    @user-rv4tz6yc8c3 ай бұрын

    Abate takeliya

  • @bethel_le
    @bethel_le10 ай бұрын

    0:14

  • @mesty1819
    @mesty1819 Жыл бұрын

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @user-gq3en5tz4o
    @user-gq3en5tz4o Жыл бұрын

    gibr besmi yigelstal!!!

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏💛🙏

  • @habtamuadamworku1212
    @habtamuadamworku12127 ай бұрын

    ኦርቶዶክስን መከተል ምንኛ መታል ምንኛ መመረጥ ነዉ !!! ቀን ከሌት በፀሎትና በትጋት ለምታገለግሉን አባቶቻችን ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ; በረከታችሁም ይደርብን !!!!

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64999 ай бұрын

    Agarachen Ethiopian salame andenaten fekerene yaweredelen eghanem bayàanebete agere yetabekan. 🙏 🙏 🙏

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64996 ай бұрын

    Alamachen en ke kefu nagar ke Torenate yaden Salamene yaweredelen

  • @KidusTadesse-rg2nl
    @KidusTadesse-rg2nl11 ай бұрын

    deaconochus hulum comos? endet

  • @haderakelati1160
    @haderakelati116011 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቅዳስያችን ዕጣናችን መስዋእታችን ኢግዝኣቢሄር ይቀብልልን። ኣንድ ነገር ቅር ያለኝ ነገር ግን ቅዳሴውን ከመጀመሪያ ኣለ መቀረጹ ነውና ለምንድ ነው ከመጀመሪያ ቪድዮ ያልተቀረጸ ይኽ ትክክል ኣደለም ቅር ብሎኛል። ወይም በመግቢያውን ክፍል፪ የሚል ልጻፎው ይገባ ነበር።

  • @Ethiopiamezmur477
    @Ethiopiamezmur4775 ай бұрын

    ቅዳሴ ማርያም ረዥም ከሆነው ኳሶች ኀዘን 🎉🎉🎉 ረዘም

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    ማህለተ ፳ በገና አይደለም

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    ጀምሮ አጥቢያ የሰላም

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    ልጆች ዓለም ምስጢር ደብረ ቤት ስብሃተ የተሰጠ ይጠኑ ነቀል

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    ሀገረ ሀገረ ነበረ መንበረ ናቸውና

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    5 ай бұрын

    መልክ ከቅዱስ አብ ነበረ ወደ ናት

  • @point1212
    @point121211 ай бұрын

    ካሜራ ይቅር !! 😡😡

  • @mariouset142

    @mariouset142

    8 ай бұрын

    ለእኛ ለስደተኞች ጥሩ ነው

  • @point1212

    @point1212

    8 ай бұрын

    @@mariouset142 አይ እኔ ያልኩት በመቅደስ ውስጥ ያለውን እንጂ በማህሌት እና በቅድስቱ ያለውን አደለም ።

  • @addistkeleyi1308
    @addistkeleyi1308 Жыл бұрын

    @DebreLibanosGedam24

  • @sarajungo6499
    @sarajungo64996 ай бұрын

    Amen Haleluya

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hairo3250
    @hairo3250 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі