EMS Eletawi የእርስበርስ ክስ ኮሬ ነጌኛ እና ኦላአ (OLA) Thu 11 Jul 2024

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 106

  • @werkemelese7492
    @werkemelese749220 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @AmezenechAssefa-uz5gb
    @AmezenechAssefa-uz5gb19 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል ኸረ ፈጣሪ ሆይ አንተው ፍረድ ምነው ዘገየህ ኡፍፍፍፍ፡ፍ

  • @saidFeleke
    @saidFeleke20 күн бұрын

    ወይ ወገኔ የአማራ ህዝብ መቼ ነው ከዚህ የዋህነት የሚላቀቀው ? ድሮ ድሮ አንድ በጣም የምቀርበው ጎራጌ ጋደኛ ነበረኝ ብዙ ጊዜ በቀልድ መልክ ስንጨዋወት እዚህች ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ላይ እንደ አማራ ጅል የለም ይለኛል እኔም ልቤ አባባሉን አይቀበልም ነበር አሁን አሁን ግን ዘግይቶ የተረዳሁት ነገር ያ ጎራጌ ጋደኛዬ ትክክል ነው ወያኔ የአማራን ህዝብ እንደት እንደጨፈጨፈው እንደት እንዳስጨፈጨፈው ሳያንስ አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ እንደት እንዳጃጃለን ልብ ብሎ መመልከት ይገባል እባካችሁ የገዳይ አሽከር ሆናችሁ የራሳችሁን ህዝብ የምታስገድሎ አማሮች ልብ ግዙ ክፉ ጊዜ ያልፋል ዞሮዞሮ የምትኖረው ከወገንህ ጋር ነው ስለዚህ የራስህን ወገን ቡባንዳነት አታስገድል !!!😊

  • @TofikEkimatu-rw4oz

    @TofikEkimatu-rw4oz

    18 күн бұрын

    @@saidFeleke ልክ እኮ ነው ጅል ብቸ ሰይሆን ቅርሻተምም ጭምር

  • @saidFeleke

    @saidFeleke

    18 күн бұрын

    እዬው አይህ አማራ ጅልነቱ ከእንደ አንተ አይነቱ ዘረኛ ቆሻሻ ጋር ኢትዮጵያዊ ወገኔ ነው ብሎ አምኖ መኖሩ ስግብግብ ሆኖ አይኑ ያዬውን ሁሉ ለእኔ ሳይል በላቡ ሰርቶ መኖሩ ሀገሩን መውደዱ ነው እንደ ጅል ያስቆጠረው ከአስፈለገ ደግሞ ለመብቱ መታገሉን እራሱ ያውቃል ደካማ ጎኑ ጎኑ ግን ሌላውን ኢትዮጵያዊ ማመኑ ነው እንዳንተ ያለ ባለጌ ዘረኛ ደግሞ ለመሳደብ ምላሱን ሲያሞጠሙጥ ምላሱንም መበጠስ ይችላል ቅርሻታም አንተ ነህ ባለጌ ነህ ?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Thank you Jegnoch for the great reporting. God bless you both. Victory to Fsnos is Victory to all of us.

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe570220 күн бұрын

    የልጆች ወላጆች ለማንም እንተርቪ እንዳይሰጡ ማስጠንቀቂያ ተሰቶአቸዋል የታገቱ ተማሪዎች ስማቸው ቦታቸው ወላጆቻቸውን ለማወቅ አልተቻለም ድምፃቸው ጭምር ታፍኖዋል የወላጆች አረ ይቀስቀስ ተቃውሞ ሰልፍ በውጭ እናድርግ ድምፅ እንሁናቸው ፕልስ

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz19 күн бұрын

    RIP. He was a good man.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Thank you for the interview God bless you all

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion766720 күн бұрын

    Victory for Fano

  • @romiooo0193
    @romiooo019319 күн бұрын

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @Mskel632
    @Mskel63220 күн бұрын

    It is just amazing how many of acres of land are not farmed in the Oromo kelel? The Oromos are so lazy they rather take over a land farmed by Amharas. Shame!

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so19 күн бұрын

    ፋሲል ወንድም አገኝ እንዴት ናችሁ ለምታቀርቡል መረጃ እናመስግናለን የሰው ህይወት እንዲህ መጫወት ለሰሚው ይከብዳል ብልፅግና ማለት የምድር ዳቢሉስ ናቸው ስው አይደሉም ሰው እንዲህ አይነት ጭካኔ አይሰራም እነዚህ ሰይጣን ያንሳልን ለመቤተ ማሪያም ተስያለሁ ትስማን

  • @twdrskss
    @twdrskss20 күн бұрын

    ኧረ እንዴት ያለጉድነው የት/ቤት ህፃናቶችን የሚያፍን የሚገድል የሚደፍር መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አይተንም ሰምተን አናውቅም ጭራቀ ዘመነመንግስት🙈🙈🙈

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Rest him in peace in heaven

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction831020 күн бұрын

    ኦላ ልክ ሊሆን ይችላል ፋኖ ዘረፈ እያለ መከላከያው ልብስ ቀይሮ ይዘርፍ የለ እንዴ?

  • @user-to6tr5qw1q
    @user-to6tr5qw1q20 күн бұрын

    Matured journalism

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Tikikil Fssil thank you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Bravo Kentiba for joining Fanos

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Rest him in peace in heaven.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite19 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ውሸት እውነትን አሸንፎ አያውቅም❤❤

  • @techawatch
    @techawatch20 күн бұрын

    ድል ለፋኖ!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Welcome Jegnoch

  • @birukasmamaw8757
    @birukasmamaw875719 күн бұрын

    rip

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour20 күн бұрын

    በእኔ እይታ.. ሸኔ: ኮሬነጌኛ :ኦሮሞ ብልፅግና(ኦዲፒ):ኦህዴድ :.አንድ ናቸው..በኦሮሚያ ክልል የሚያጠቁት ሁሉም ሌላውን ብሔር ነው አፋን ኦሮሞ ለሚሰማ በክልሉ ላሉ ነዋሪዎች በግልፅ የሚደረገው.

  • @timharmon10
    @timharmon1019 күн бұрын

    ወንድሜ፣ ፋኖው ይህን አገዛዚ ገንድሶ እስኪጥለው የ ኢትዮዽያ ህዝብ በሃዘን ማቅ ውስጥ ይኖራል!! ግፍን በጋራ የማይታገል ህዝብ በየተራ የግፍ ሰለባ ይሆናል፣፣ ዛሬ አማራው ነው፣ ነገ ካይ ደሞ የዛሬው ገዳይ ተራውን ይረከባል ድል ለጀግኖቹ ለባለ ድሎቹ ለ ሀገር ታዳጊዎቹ ፋኖዎች 💪🏼💪🏼

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px19 күн бұрын

    የሚገርመው ዘመነን ይዘን ፋኖን እናሸንፋለን ይላሉ ግን ሚሊየን ዘመነ አሉ አይሆንም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Egzio Meharene Kiristos

  • @werkemelese7492
    @werkemelese749220 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x20 күн бұрын

    ሠላምና ጤና በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa718 күн бұрын

    በቃ አማራነት ወጀለነት ሆነ ማለት ነው በየቀኑ የጨፈጨፋል አሁን በእስር ቤት አይመከራችን

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew186319 күн бұрын

    የኬና ህዝብ ጥንካሬ በጣም የሚደነቅ ቢሆንም ለዚህ ጥንካሬ ያበቃው ግን በኬና የጎለበተ ዲሞክራሲያዊ አሰራር ጋር እየጎለበተ የመጣ በመሆኑ የኬኒያ መንግስት አብላጫውን ምስጋና ሊቸረው ይገባል

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake19 күн бұрын

    ዬክፉቀን ደራሽ በደሙ ከጁንታ ሥቅላት ውርደት ዬታደገ ዬአማራ ህዝብ ይህ አይገባውም ነበር ለማያልፍ ቀን በዝህ ልክ እንዲህ ጭራቅነት መቀዬር ያሣዝናል እግዝአብሄር በዙፉኖ ካለ ብድራታችሁ አይዘግይብን

  • @YusufKemal-bm7ec
    @YusufKemal-bm7ec19 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለዲቃላው አብይ

  • @masreshareta4355
    @masreshareta435520 күн бұрын

    በርቱ 👍

  • @demismuktar
    @demismuktar20 күн бұрын

    ማስጠበቅ እየተሳነው ሳይሆን መንግስት እራሱ የሚከውነው ነው። ለምን ዳር ዳር ትላለህ ፋሲል።

  • @firehundesalegn7863
    @firehundesalegn786320 күн бұрын

    በርቱ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese749220 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake19 күн бұрын

    ዬሚገርመው ዬአብይ በአማራ ህዝብ ድጋፍ ወንበሩን ሢይዝ ዬወያኔን ሀጥያት ዬእሡን ፃዲቅ መላእክት በሀሪ ሢነግረን ተሥፋ አድርገን ነበር እሡ አይደለም ወያኔን ሠይጣንን አሥከንድቶ ሊበልጥ ዬተናገሩት ከሚጠፋ ዬወለዱት ይጥፋ ነው በአራቱም ማእዘን እዬተጋገዙ በዚህ ምሥኪን ህዝብ በሣውዲ ሣይቀር መከራ እንዳወረዱ አይቀሩም እግዝአብሄር ብድራታቸውን ሊከፍል ዬታመነ ነው

  • @beyeneetamagn6252
    @beyeneetamagn625219 күн бұрын

    Wuset selchen 😂😂😂

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu822020 күн бұрын

    ሰላም ይህ ሁሉ ግፍ እንደሚሆን አሳምነው ተናሯል ግን ሚገርመው ይህንን ሁሉ እያየ እየሰማ አንድ ላይ ያልሆነ አማራ ድል ለፋኖ💕

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Tikikil Fasil this satans cruelty is the worst of all

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px19 күн бұрын

    ወንድሜ ፋሲል ማንም አይሰማም ምርጫው አንድ ብቻ ነው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.20 күн бұрын

    Political power in Ethiopia is transferred through ballot box not at a gun point. Don't waste time jawesa. We Ethiopians will never giveup our democracy under a first time democratically elected government. Treason against Ethiopia and the Ethiopian people is a serious crime. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu20 күн бұрын

    dilli lefano

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn19 күн бұрын

    ምነው አንድ ከተማ እንኳን ሳትቆጣጠሩ ይህ ሁላ ዘራፍ 😂😂😂

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    19 күн бұрын

    በክት ወንድ አልባ እያሥቀሩህ ነው ከተማው ንብረታቸውን ለማዳን ነው ዬእጃችሁ ቅርብ ነው ወራዳ ክብረቢሥ አውሬ

  • @alemu-lz8wn

    @alemu-lz8wn

    19 күн бұрын

    @@alelegnAmlake እነ ዘራፍ ምክንያታችሁ አያልቅም እኮ ዘንድሮ ቆምጬ አልቆለታል 😂😂😂😂

  • @Bwondema
    @Bwondema19 күн бұрын

    Melaku Belay. Is he your relative?

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt20 күн бұрын

    temarewoch altafatum.mengist yameyaweraw wushat naw

  • @DuaAsss
    @DuaAsss19 күн бұрын

    ጋሽ ግዘው የት ጠፋ?

  • @tadessehaile7866
    @tadessehaile786619 күн бұрын

    እነዚህ ውሸታሞች ጆሮአችንን አደነቆሩን እኮ።በባዶ እጅ ከታንከኛ ጋር መዋጋት አለ እንደ?ብቻ ከፍተኛ የሥራ መስክ ሆኗል ።ለመንግሥትም ጥሩ እፎይታ ነው።ምክንያቱም ለወጣቱ የሥራ መስክ በመከፈቱ።

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt20 күн бұрын

    students are not relesed .governmet gave fals information

  • @user-uh5yk9kq4f
    @user-uh5yk9kq4f19 күн бұрын

    የፈኖ ግፍ አንገት ቆርጦ ንፀሀን ከመክና አውርዶ ስራሽን የምየሰይ ቨድዮ አለም አንደየውቅ እንለቃላን

  • @tsedaytegegne

    @tsedaytegegne

    19 күн бұрын

    ልቀቀው ምን ትጠብቃለህ

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    19 күн бұрын

    ጥንብ ሸለፈታም አራጅ ነብሠ በላ ጉዳም በቀን ዬሺወችን አንገት እዬቆረጥክ ሥጋውን ዘልዝለህ እዬበላህ ለአንድ አራጅ አንገት ጨነቀህ ዬገማ ዬከረፋ ግማትህን በአንድ አራጅ መሸፈን አይቻልም በክት ሣውዲ ሣይቀር ድሀ ዬምታርዱ ውሾች መድሀኔአለም ዬእጃችሁን ይሥጣችሁ ዬክፉቀን ደራሽ ዬአማራ ውለታ ይህ ከሆነ

  • @tiruyezeni6418

    @tiruyezeni6418

    19 күн бұрын

    አብይ ሆድ ና ምላስ እንጅ አይን እና ጆሮ የለውም😂

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    19 күн бұрын

    ጥንብ ሸለፈታም አራጅ

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    19 күн бұрын

    ጥንብ ሸለፈታም አራጅ በአለም ላይ ዬታወቀ አራጅ ነብሠበላ ህዝብ ህፃናት ሣይቀር ቤት ዘግቶ በቤንዚን እሣት ዬሚጠብሥ በቀን ሺወችን አጋድሞ ዬሚያርድ ዬእናት ሆድ ዘርግፎ ፅንሥ ዬሚያወጣ በሣውዲ ሣይቀር ዬግፍ ግፍ ዬሚሠራ አውሬ ሤት ደፋሪ አራጅ እግዝአብሄር ዬራቃችሁ ዬሠይጣን ሥብሥብ በሀገሪቱ ላይ ዬግፍ ዶፍ እያዘነባችሁ ደግሞ ለአንድ አራጅ አንገት ደነቀህ ?በክት ልጋጋም ዬእጃሁ ቅርብ ነው በልጅ ልጆቻችሁ ዬሚወርድ ግፍ እዬሠሩ እኩል ከሠው ለማውራት መጋጋጥ?

  • @edrisedris6057
    @edrisedris605719 күн бұрын

    ወሬ ዋጋ የለውም በመረጃ ለአለም አሳውቁ

  • @reflection9636
    @reflection963619 күн бұрын

    Could EMS be triple agent propagandist for fano, pp and shabeya?

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe570220 күн бұрын

    ነብስ ይማር

  • @user-uo6gh7ub2f
    @user-uo6gh7ub2f20 күн бұрын

    የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሥቲ ተማሪወችን እገታና በወቅቱ መንግሥት በኛ እጅ ናቸው እያለ ቤተሠብን ሢአታልል ይኸው 5 አመት ሖናቸው። አሑንም የታገቱት በኦሮሚያ መንግሥት ትእዛዝጅ በሸኔ የሚባለው ማሥመሠያ ነው የኦሮሚያ መንግሥትም አለምን ለማሣሣት አሥለቀቅን ያለው ለማደናገር ነው ማፈያ መንግሥት

  • @nigusemeskele7132
    @nigusemeskele713219 күн бұрын

    U gues the enemy of amera

  • @MesfinDemissie-yc8hm
    @MesfinDemissie-yc8hm20 күн бұрын

    እባክህ አንቱ እያላችሁ መጥራትን እቁሙ በጥም ብጥም ይረብሻል

  • @AlemayewAlex-m3r
    @AlemayewAlex-m3r20 күн бұрын

    I do really hate this guys.

  • @melakudaniel5138
    @melakudaniel513820 күн бұрын

    ኣኢሳትን የመሰረተ እንኳን ሞተ

  • @aknahus

    @aknahus

    19 күн бұрын

    ዲያቢሎስም እንዲህ ይጥፋል::

  • @dkm1666
    @dkm166620 күн бұрын

    ግለ ሰቦችን በማሰር በማሰቃየት በመስደብና በመግደል የሚቆም ትግል የለም እንዲያውም ትግሉን የበለጠ ያጠናክረዋል እንጂ

  • @AbduEbrahim-tj2ky
    @AbduEbrahim-tj2ky19 күн бұрын

    ሰላም፣ሰላም፣ኢ፣ኤም፣ኤሶች፣እኛ፣ሙስሊሞች፣አማሮች፣ብልፅግናን፣ብንቃወምም፣ሀገራችን፣ጎጃም፡አካባቢ፡በሙስሊሙ፡ላይ፡የሚደርሰዉ፡ጭቆና፣በጣም፣ጨምሩአል፣በመሆኑም፣አንዴት፡ነው፡ሁሉን፡አካታች፡ሊሆ፡የሚችለው።

  • @KefelegnWorkie-h4d
    @KefelegnWorkie-h4d20 күн бұрын

    አነተ ጦጣ ስለኬንያ አረፋህን አትድፈቅ ጃንሆይ በ66 በአክሊሉ የሚመራውን ካብኔ በትነው በንዳልከቸው የሚመራ ካቢኔ ሾመው ነበር። ውጤቱን አይተነዋል። ቢሆንም ኬንያ ካስጎመጀህ አንተም ሂድ።

  • @tsedaytegegne

    @tsedaytegegne

    19 күн бұрын

    እሱማ ከኬንያ የተሻለ አገር እየኖረ ነው

  • @abdumoha2441
    @abdumoha244120 күн бұрын

    ውሽታም ሁላ !!!!!

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    19 күн бұрын

    አይኔን ግንባር ያርገው መሆኑ ነው ይህ እዳ መርገም ለልጆቻችሁ ነው አራጅ ነብሠበላ ዬአውሬ ዘር ዬምን ውሸት ነው ከምኔው ተረሣ ?ዬአጋዚ ግርፋት?አጋዚማ በምን ጣእሙ ሠይጣንን ያሥከነዳችሁ አለምያወቀውን ጭራቅ አፈጣጠር ውሸት?አፍህ ላይ ካንሠር ይብቀል አንቀዥቀዣችሁ ዬሠው ደም መጥፊያችሁ ደርሦአል

  • @mulugeta481
    @mulugeta48120 күн бұрын

    Shame on you Ems to not congratulations eritreans for the 3rd win at tour de france

  • @hannagerma3505

    @hannagerma3505

    19 күн бұрын

    We Ethiopians are happy and proud of him!!!

  • @onpoint..
    @onpoint..20 күн бұрын

    ሀይ ፋሲል... ሸኔ ወንጀለኛ ነው ፋኖ ፃዲቅ ነው አላለም😂😂😂😂 ዘረኝነት ጥምብ ነው ሽፍታ ሽፍታ ነው

  • @user-jt1zk2rk5f

    @user-jt1zk2rk5f

    19 күн бұрын

    ፋሢሎ የካድሬው እራስ ምታት ነው

  • @onpoint..

    @onpoint..

    18 күн бұрын

    @@user-jt1zk2rk5f እራስ ምታትነት እንዲህ ሆነ? 😂😂😂😂😂ሀይ ጨቅላው

  • @TofikEkimatu-rw4oz
    @TofikEkimatu-rw4oz20 күн бұрын

    .እኳን አፈኑዋቸው ለምን አይቀቅሉዋቸውም ፅፈኛ ምድራ ቅርሻተም

  • @simegntigneh4460

    @simegntigneh4460

    20 күн бұрын

    ራስህ ጥንብ ነህ! የዜጎች ሥቃይ ለሚያስደስተው ላንተ ዓይነቱ የጫካ አውሬ፣ ሰው አርዶ የሚበላ (VAMPIRE) የተማሪዎቹ በአራጁ አብይ አመድ ቡድን መታፈናቸው ለጊዜው ሊያስደስት፣ ገንዘብም ሊያስገኝላችሁ ይችላል ። ነገር ግን ህዝብ ሰብዓዊ መብቱን ለማስከበርና ነፃነቱን ለማስመለስ ከፍተኛ ትግል የጀመረ ስለሆነ ለምትሰሩት ወንጀሎች ሁሉ ዋጋ የምትከፍሉበት ቀን እየመጣ ነው። በመሆኑም እናንተም ልክ እንደ ሃገር አፍራሽ ባንዶቹ ትግሬ ወያኔዎች ጥጋባችሁ እንዲበርድ ይደረጋል። እስከዛው ግን በሠው ላይ እያራችሁ፣ ወንጀሎቻችሁን እያበዛችሁ ቀጥሉ። ለሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @tsedaytegegne

    @tsedaytegegne

    19 күн бұрын

    ሰው ይቀቀላል? እንዴት አሰበከው ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን ቤተሰብ አለህ?

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    19 күн бұрын

    ጭራቅ ጥንብ ሸለፈታም አራጅ ወራዳ ክብረቢሥ እዳው መርገሙ ለልጅልጆቻችሁ ነው ከምኔው ተረሣ ዬአጋዚ ግርፋት አራጅ ነብሠበላ ወራዳ

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    19 күн бұрын

    መከራ ይቀቅልህ ወፍዘራሽ

  • @simegntigneh4460

    @simegntigneh4460

    18 күн бұрын

    @TofikEkimatu-rw4oz: እንዳንተ ዓይነቱ በአፉ የሚያራ፣ ሰው መሣይ አውሬ እንጂ ሊወገድ የሚገባው ሌላው ምን ስላደረገ ነው አንተን በመሰሉ አረመኔዎች መከራውን የሚያየው?? ደንቆሮ ነህ!

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa338919 күн бұрын

    ለብል?ግና ውሸት አዲስ ነገር አይደለም ባለፈውም የታገቱትን ተማሪዎች ቤተሰቦቻቸው ጠቅላዩ ጽ/ቤት ተጠርተው እንደሚለቀቁ ተነግራቸው እስኳሁን ምንም ያገኙት መልስ የለም ያሁንም ከዚህ የተለየ ነገር ያለው አይመስለኝም የተነሣውን ጫጫታ ለማብረድ የተደረገ ዘዴ ነው ግን ምን ያህል ያዋጣል እነግዲህ እድሜ ከሰጠን የምናየው ይሆናል

  • @user-oz5rv9kv8c
    @user-oz5rv9kv8c20 күн бұрын

    🎉እባካቹ ሕ ው ሓ ት እታንሱ ጭራሽ እይመሳሰልም ተው እሁንም ትግራይ እትንኩ ድሮም ራሳቹ ነበርቭገራፊዎች 😅

  • @simegntigneh4460

    @simegntigneh4460

    20 күн бұрын

    ውሸታም! አማራው አንድም ጊዜ በወገኖቹ ላይ እንዲህ ዓይነት ወንጀሎች ፈጽሞ አያውቅም። እንደ ወንበዴዎቹ ትግሬዎችና ኦነግ ኦሮሙማ እንደተባለው አራጅ ቡድኖች እንደፈፀሙት የአረመኔነትና የጭካኔ ተግባር አማራው ፈጽሟል ተብሎ የተፃፈ ታሪክ አንብበንም፣ ሰምተንም አናውቅም። አማራው በአብዛኛው ኃይማኖተኛና ሥልጡን ህዝብ ስለሆነ እንደዚህ ዓይነት ወንጀሎችን ለመፈፀም ባህሪው ስለማይፈቅድ ጠላቶቹ በሃሰት ስሙን ለማጥፋት ያልሰራውን "ሰራ" ብለው ቢያወሩም ለሚፈጥሩት ሃሰተኛ ክስ ግን መረጃ አምጥተው ሰዎችን በእውነት ማሳመን አይችሉም።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Thank you Jegnoch for the great reporting. God bless you both. Victory to Fsnos is Victory to all of us.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63318 күн бұрын

    Thank you Jegnoch for the great reporting. God bless you both. Victory to Fsnos is Victory to all of us.

Келесі