EMS Eletawi የመፈንቅለ መንግስት ሞካሪዎች? Thu 04 July 2024

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 116

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia73252 күн бұрын

    የኢያሪኮ ግንብ እግዚአብሔር ስለፈቀደ በሰዎች ጩኸት ድምጽ ወድቋል ። ያ ደካሞችን የሚረዳው አምላክ ዛሬ የሌለ ይመስላችኋል⁉️ እኔ ግን እንዳለ አምናለሁ 🙏🙏🙏 ስለዚህ እናንተ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ስለሁሉም ነገር እርግጠኛ መሆን አይቻልም 😡እግዚአብሔር ሰላምህን እና መልካሙን እንድናደርግ ጥበብህን ስጠን🙏🙏🙏

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges45802 күн бұрын

    Ems always my choice

  • @messaybereket7525
    @messaybereket75252 күн бұрын

    ፋሲል 50% ገልፀህዋል, ግን የዓብይ ውሸት, ፍርሃትና ፓርላማውን ማታለል ህዝቡ አሁንም ይወደኛል ኮሪደር እያለማሁ ለምን ይጠላኛል ይላል. ቤት የፈረሠባቸው, የሚታገቱ, የሚገደሉ, የሚፈናቀሉ በአጠቃላይ ሠላም አጥቶ የሚሠቃየው ህዝብ ይወደኛል ማለት ንቦቹ ማር ሲወሠድባቸው የሚናደፉት ፍቅራቸውን ለመግለፅ ነው ብሎ እንደማላገጥ ይቆጠራል.

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l2 күн бұрын

    እናመሰግናለን ሰላም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom60012 күн бұрын

    ስለ ትግራዋይ ኢትዮጵያውያዊነት የምትጨነቁ ከሆነ ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው ሱዳን በጦርነት መሃል ያሉትን የትግራይ ተወላጆች ወደ ኣገራቸው ይመለሱ የማትሉት እርኩሶች!

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x2 күн бұрын

    ሰላም ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Thank you Fasil for the report and the interview

  • @tarikubelay9643
    @tarikubelay96432 күн бұрын

    ኢ.ኤም.ኤሶች በርቱ!!!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun99552 күн бұрын

    ጥሩ ትንታኔ እናመሰግናለን በርቱ ❤

  • @user-zl4op5dc6j
    @user-zl4op5dc6j2 күн бұрын

    ሰውየው አላምነ አለ እነጂ ጨነቅላቱ ተብላሽቷል አብዷል ከሳቸው ከሱ እማይጠብቅ አነጋገር ነው የተነገረው ታዲያ. ሽኔ ብቻውነ ነው ትላላቹ💡💡💡💡💡💡💡💡አምፖልነ መርጠናል እናጠፍዋለን ከባለቦላው አለዞ ተያይዘነ ማለቃችነ ነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Thank you Fasil God bless you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Thank you Jegnochachin for your great show. God bless you both

  • @seleshimengesha3161
    @seleshimengesha31612 күн бұрын

    ፋሲል እግዚአብሔር ይስጥህ የዚህን ስውዬ(pm) ንግግር እንደማንኛም ጊዜ እውነተኛ ገገፅታዎች በግልፅ ያስያበትን በደንብ አስቀምጠሃል That is what I vave been saying all along . Thank you Fasil

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Welcome Jegnoch

  • @ahmdali7580
    @ahmdali75802 күн бұрын

    ኤም ኤሶች ሰላም ናችሁ የምሰሩት ስራ ከምንም በላይ የሚደነቅ ነው በርቱ ፋሲል ወድማገኝ የአብይን ድፋታ በደብ ነው የተነተናችሁት በተለይ ወድማገኝ በጣም ነው የተመቸኸኝ እውነቱ የሄው ነው የሴረኞ ዘረኞ እየቀዘነ ነው ድል ለፋኖ

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet40522 күн бұрын

    10/08/2016 - 28/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    God bless you Wondemagegne thank you

  • @saraahmed293
    @saraahmed2932 күн бұрын

    የአብይ ፓርላማ ነው የኢትዮጵያ ፓርላማ አይደለም በራሱ ፓርላማ ሲዋሽ ውሏል

  • @zeleetho
    @zeleetho2 күн бұрын

    ይህ ቦቅባቃ አራመኔ ሰው ምስሉን አታሳዩን

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd12122 күн бұрын

    Victory to AMHARA-FANO ‼️ We are all AMHARA-FANO ‼️

  • @ethioptv2015
    @ethioptv20152 күн бұрын

    ሌላውን ተውትና ጋዳፊ ከስአት ከጉድጓድ ተጎትቶ ሊወጣ ተቃዋሚውን አይጦች ናቸው.ሁለት ናቸው..ህዝቡ ከመ ጋ ነው ሲሉ ነበር... ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲሉ ፋኖዎችን 4 ብቻ ናቸው በማለት ፍራቻውን እና የደነገጠ አባላቱን ለማበረታታት ፍጥረት አድርጓል.. ፋኖ ይችላል.

  • @MudinBerta
    @MudinBerta2 күн бұрын

    ወንድማአገኝ ኑሁርልን

  • @berhanebaheru8503
    @berhanebaheru85032 күн бұрын

    ምርጥ ነው የዛሬው ወንዴ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Thank God there is one Challenger in parliament. God bless him

  • @Samiramahamed113
    @Samiramahamed1132 күн бұрын

    ውሸታም ጎንደሬ ምንአለ በቦታላ ብትኖሮ ትሮጥ ነበር እንደ አባቶች ? ፈካሪ እንደ ጎጎጎ

  • @Finfine672

    @Finfine672

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 ምን አድራጋቹ ነው ለ 27 አመት ስልጣን ላይ የነበራን ሃይል በ ቆመ ጠብቅኝ ነበር ገበሬው የታገላቹ የ አብይን video ተመልክተ ተስፋ አለኝ ቅርብ ቀን በ እኩል ትጥቅ እንገናኛለን😊

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    God save our Dr. Daneal

  • @That-lx3dn
    @That-lx3dn2 күн бұрын

    ጠለምት ምን ማለት ነው?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Victory to Fanos is Victory to Ethiopia

  • @reflection9636
    @reflection96362 күн бұрын

    Hope those within The boundries of the ethiopian states one day celebrate a true independenc devoid from all the tribalism.

  • @WondimagengTamsasDire
    @WondimagengTamsasDire2 күн бұрын

    ስለአገኘዋችሁ ደስብሎኛል።

  • @kelaferencay110
    @kelaferencay1102 күн бұрын

    Sound of the phone interview is really bad

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    God save Dr. Daneal

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun99552 күн бұрын

    አይ አብይ እኛ አናቀውም የመደመር መጽሐፉን እጁን በእጁ በልቶታል አይ ስልጣን ቢቀርስ እንዲህ በፍርሀት እንቅልፍ ከማጣት ፋኖ ወደፌት ትግልህ እየፈነቃቀለ ነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv2 күн бұрын

    dr Abiy knows ll of u in the world qero is vaabel when jawisa is comimg after 100 years in finfine come and remove like the privious goverment but the can not qomehe tebeqgean jeloch were beca

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Ignore the cadres

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom60012 күн бұрын

    ከጎንደር ወደ ፀለምቲ የመጡ በብልፅግና ኣስተዳዳሪ ተብዬዎች ምልሻዎቹ በህዝቡ ኣሳድመን የፀለምት ነዋሪዎች ናቸው ለማስባል ላይ ታች ሲሉ ኣደሩ ህዝቡ ግን ምልሻዎቹ ወንድሞቻችን እና ልጆቻችን ናቸው እናንተን ግን ኣናውቃችሁም ኣሉዋቸው The same thing is going to happen in wolkayit የጎንደር ታጣቂዎች ትጥቃቸው ደብቀው ማይፀብሪ እንዳሉ ይታወቃል

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa45182 күн бұрын

    የጅቡቲ ፓሊስ ደሞዙ እኮ ከሶስት መቶ ዶላር ያላነስ ነው እንደውም ይበልጣል እንደደረጃው

  • @user-to6tr5qw1q
    @user-to6tr5qw1q2 күн бұрын

    Bertu ems

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px2 күн бұрын

    ወንድሜ ፋሲል መፈንቅለ መንግስት ኢትዮጵያ ላይ አይሠራም በሌላ መንገድ ብቻ ነው የሚሳካው

  • @ME-os9kl

    @ME-os9kl

    2 күн бұрын

    ወንድሜ ! ፋስል እኮ አለማወቁን የማያውቅ ደንቆሮ ነው።አለማወቅ ኃጥያት አይደለም:ያለአቅምህ አትንጠራራ በሉት።

  • @0ahh858

    @0ahh858

    2 күн бұрын

    ካላወከ እና ለምን ትከታተላላችው ምድረ ኮተታሞች አብይ ወደደም ጠላም ይልቀቅ ስልጣኑን ​@@ME-os9kl

  • @Finfine672

    @Finfine672

    2 күн бұрын

    ማየት መልካም ነው አንትም ደሞዝ ይቀራል ካድሬ😂😂😂😂😂

  • @Samitrghh
    @Samitrghh2 күн бұрын

    ካካካ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ የማን ሆኖ ነው ጎደሬ በሩን ከፍቶ የሚስገብው እረ እነዚ ሰዉች አማራው በትግራይ ክልል ብቻ አይደለም የሚኖሩት በቤንሻንጉል በደቡብ በኦሮምያ ነው የሚኖሩት ግን የኛ ነው ማለት ሼም ነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    No explanation needed Fasil tell them they are fake

  • @esad-Canada
    @esad-CanadaКүн бұрын

    Geday man endehone hilinachihum, manim ke Amara elite (hizib alalkum) wuchi yale Ethiopiawi yawukewal ewnetun. Gedayochu enanate nachihu. Yetefenakelew, ke enanate gidiya yameletew new wede betu eyetemelese yalew. Midre koshasha hula. Wulik bleh wuta.

  • @badrihassan6642
    @badrihassan66422 күн бұрын

    Enaneta ya Ethiopia yabebete kemaloje najo

  • @zeleetho
    @zeleetho2 күн бұрын

    ይህ የእራመኔ ገዳይ ሰራዊት በአማራ ክልል አስክሬኑን ግበአተ መሬት ማግኘት አይገባውም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia88442 күн бұрын

    ባንኩንም ታንኩንም የተቆጣጡረዉ የበሻሻዉ ዱቄታም ቀዌ አገሪቱን እንደዋዛ ሊያፈርስ አቅዱዋል ልብና ህሊና ያለው ልብ ይበል።

  • @JibrelHusen-zl2cl

    @JibrelHusen-zl2cl

    2 күн бұрын

    How to Sign Into KZread on Your TV

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du2 күн бұрын

    Using my God-given Democratic Rights to express my own strong beliefs, Principle, and Views, I would like to ask Fasil YeneAlem and Wondim-Agegne to answer a very important Question: Can the so-called opposition groups name and present a person who has the capacity and True knowledge to become the leader of Ethiopia before you ask Abiy to leave office? If you can not name and present such a person, are you inviting chaos and complete destruction to Ethiopia by wishing that Abiy has to go.

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw12272 күн бұрын

    EMS ,ዶክተር አቢይ አህመድ በሃይማኖታቸው ፕሮቴስታንት ፣ባለቤታቸው እንዲሁም ብሎም በእምነታቸው መሠረት ዘማሪ ምነው ለምድራዊ ሥልጣን እንዲህ ቅድሚያ ሰጥተው ሰማያዊ ክብርን ገፉ ? ስንት ሺህ ዓመት ለመኖር አስበው ነው ? እንዲህ ያለ ሰማያዊና ምድራዊ ሕግ የጣሰ አገርን አገር ያሰኘውን ክቡር የኢትዮጵያን ህዝብ ወደጎን ትተው ለሥጣናቸው ቅድሚያ ሰጡ?ከልጆቻቸው ጀምሮ ለዘር ማነዘራቸው ይበጃል ብለው ያስቡ ይሁን ?ይበጀናል ብለው አስበው እንደሆ በእጅጉ ተሳስተዋል ። ወደ ህሊናቸው ተመልሰው ኢትዮጵያንና ህዝባችንን አድነው እሳቸውና ባለቤታቸው ከነልጆቻቸውና ከመላ ቤተሰቦችሽ በሰላም በኖሩ እግዚአብሔር የሚወደው ትልቅ ነገር ነው።

  • @AminoMahd
    @AminoMahd2 күн бұрын

    ፋሲሌ አሁንም እያወራህ ነው😮

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha42332 күн бұрын

    አብይ ደንግጧል አመድ መሰለ እኮ 😂😂

  • @0ahh858

    @0ahh858

    2 күн бұрын

    በጣም ክሰል መሰለኮ

  • @millionabera2506
    @millionabera25062 күн бұрын

    እና የፈለከው ያንተን ድንበር ከደቡብ ወይም ከሱማሌ ክልል መጥቶ ያስከብርልሀል ጠብቅ ምን አይነት ህዝብ ነው እስከመቼ ተፈርቶ ይኖራል

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun55532 күн бұрын

    አቦ ንጉሱ ልካቹን ነው የነገረው ይመቸው !!!

  • @Finfine672

    @Finfine672

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 ጭንቀት መፈንቅለ መንግስት ዛሬ ፓርላማ አካባቢ የነበራው ጭንቀት በ ሳይክል እንደሃደው አልነበራም😢

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Satan made the generals his gate keepers

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    That is their confuse policy Fasil both evils are working together

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    There is no mekelakeya there is satan Abiye force

  • @YeshwagetHaile-jx1tm
    @YeshwagetHaile-jx1tmКүн бұрын

    You guys are full of hate pls get the job like uber, Parking attendance CNA …… you are here with your family but looking for something . We love him period specially Addis Abeba youngster

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633Күн бұрын

    Satan Abiye doesn't live without war. Also, woyanes

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u2 күн бұрын

    Tplf mafia now

  • @MudinBerta
    @MudinBerta2 күн бұрын

    ማይክል ጃክሰን ነዉ አንዴ አብይ

  • @teshome-yl9bu
    @teshome-yl9bu2 күн бұрын

    አይ ፋሲል ፋኖ ላንተ ጀግና ነው አይደል ምነው ጫካ እንደ ተደበቀ ቀረ ምላስህ እና የሚተገበረው አራባና ቆቦ ሆነ ምን ይሻልሃል

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu2 күн бұрын

    It's totally false talking about coupdeta

  • @user-gn6dw1ee1u
    @user-gn6dw1ee1u2 күн бұрын

    ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቅሏን ወይስ ዉሸት

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv2 күн бұрын

    ;emitamoce

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun99552 күн бұрын

    ይበልህ የብልጽግና ተለጣፊ ተነግሮታል ፋኖን መከተል ሲኖርብህ መንግሥት ፌድራል እያልክ ጠለምት ራያ ወሬ አታብዙ ያመናችሁት አያድናችሁም

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom60012 күн бұрын

    እናንተ ሰዎች ሞትና እልቂት ለኣመታት ተመኝታችሁታል ያዙ እንግዲህ የተመኛችሁትን ኣገኛቹ

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv2 күн бұрын

    for ever finifine touch anybody u can enjoy there largest poulation dencity win his land we know u nothing bring false video

  • @haftomshikor-ge8bd
    @haftomshikor-ge8bd2 күн бұрын

    መከላከያ ስደተቸችን በመመለስ እየተባባረ ነው ክዶና የሚለው ጭሆት ድሮውኑስ መከላከያ ከትግራይ ጋር የተዋጋው የትግራይ ለም መሬት ራያ ፀለምትና ወልቃይት ቀምቶ ለአማራ ለመስጠት ነበር እንዴ መከላከያ የተዋጋው ህግ አስከብራለሁ ብሎ ሲሆን እናንተ ደግሞ አሁን አገኘን ብላቹ በነሱ ታዝላቹ ርስት አስመልሳለሁ ብለህ ነው የገባሀው አሁን ራስህን ቻል ማዘል ሰለቸኝ ከጀርባዬ ውረድ ነው ያለህ መንግስት

  • @hibaamede4173

    @hibaamede4173

    2 күн бұрын

    የአማራ ሕዝብ ታዝሎም አየሠውቅ ወደፊትም አይታዘልም መታዝል የለመደው ህወአት ነው በፊት በሻቢያ በኃላ በራሱ ሲሞክር ደቆ ወደቀ እና አሁን እጂ ለኢትዮጵያ መንግሥት ሰጥቶ በጉልበት የወሰዳቸውን የጎንደርና እና የውሎ አካል የነበሩት መሬቶች ወሶዶ አገር ለመመሥረት ይዳክራል ይህ የትግራይ ሕዝብ ዝንተ ዓለም ሲዋጋ ይኖር ካልሆነ በስተቀር ዋጋ የለውም ለትግራይ ሕዝብ ከጎረቤት አዋሳኞች ጋር በሰላም በመነጋገር ነው የሚጠቅመው

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv2 күн бұрын

    cry cry talking false history addis finfine growt and peace this jawisa nothing bring

  • @robamitiku755
    @robamitiku7552 күн бұрын

    balege nachu agerachun matwedu goxenyoch nachu

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x2 күн бұрын

    Please stop calling dr አብይ አህመድን ሌላው ይቅርና high School የጨረሰበት እንካ መቸ ተፈልጎ ተገኝ

  • @-tikuAragie
    @-tikuAragie2 күн бұрын

    አሽቃባጭ የአብይ ሎሌ ነበራችሁ

  • @emnetabesha4032

    @emnetabesha4032

    2 күн бұрын

    እዉነቱን ሲረዱ ቢመለሱ ምን ችግር ሰለዉ፤ ሰዉየዉ እኮ አለምን ነዉ ያታለለዉ።

  • @NtombifuthiKhumalo-q1o
    @NtombifuthiKhumalo-q1o2 күн бұрын

    ይህ የፋኖ ሚድያ ነው የአሸባሪዎች ሚድያ ምንም አይሰማም

  • @0ahh858

    @0ahh858

    2 күн бұрын

    ዉጭ አሸባሪ አብይ ብቻነው

  • @MudinBerta
    @MudinBerta2 күн бұрын

    ፋሲል አይዙዋአቹ

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu2 күн бұрын

    dilli lefano

  • @melakudaniel5138
    @melakudaniel51382 күн бұрын

    የትግራይን መሬት ከሻዕቢያ ጋር ወርረህ ይዘህ ተጠራእገህ ካልወጣህ አሁንም አብይ ሲጨፈጭፍህ እያጨበጨብን እናያለን

  • @Finfine672

    @Finfine672

    2 күн бұрын

    ትግራይ ወይኔ መሬታችንን ወስዳ ነው ቅርብ ቀን በ እኩል ትጥቅ እንገናኛለን

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv2 күн бұрын

    land of oromiy finifine oromiya run very fast

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv2 күн бұрын

    jawesa kkkkkk kkkkkk shemeles only remove them

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia21032 күн бұрын

    ከታላቅ ይቅርታ ጋር የዛሬን ምላሽ በደንብ ላስታወለ የኢትዮጵያ ህዝብ የደረሠብንን መከራ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ለዚህ ህዝብ አደለም ለአባወራነት ብቁ አይመስለኝም ደ

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom60012 күн бұрын

    ከእግዚኣብሔር ጋር ነው ያለው? "የተከዜ ዘብ ኣለን" እያሉ ሲፎክሩኮ ነበር ለምን መከላከያውን ኣልተዋጉትም? 300 ሺ የታጠቀ ና የተደራጀ ሰራዊት ያለበት ትግራይ ከእንግዲህ ማንም ኣይሞክረውም

  • @MulugetaTadese-xc6kd
    @MulugetaTadese-xc6kd2 күн бұрын

    ወንድማገኝ ደደብ ነክ

  • @minebelgirumgeremew2057
    @minebelgirumgeremew20572 күн бұрын

    Geoverment gives always falolse information

  • @user-cw9mo3qm8w
    @user-cw9mo3qm8w2 күн бұрын

    EMS ሰላም እንዴት ናቹ ሰዉየዉ ከማዋሸት የዘለለ ተስፋ የሌለዉ አጭበርባሪ ደም አፍሳሽ ሰዉ ነዉ :: ጴጥሮስ የት ጠፋ

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb2 күн бұрын

    የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ገዳማት የፋኖ መከማቻ ነው የአሸባሪ ስብስብ መንግሥት የኦርቶዶክስ ን የሽፍታ መከማቻ ነቅቶ ማፍረስ አለበት

  • @0ahh858

    @0ahh858

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rastefarii

    @Rastefarii

    2 күн бұрын

    Areb abid eyaleh leibya eyegerefeq eko new bareya aregoh. 😂😂😂

  • @user-bx2hu5zv7k

    @user-bx2hu5zv7k

    2 күн бұрын

    Anatih yifress denkoroo

  • @That-lx3dn
    @That-lx3dn2 күн бұрын

    ጠለምት ምን ማለት ነው?

  • @leulgebremariam3379

    @leulgebremariam3379

    2 күн бұрын

    It is tigrigna ,the meaning is the blacks

  • @That-lx3dn
    @That-lx3dn2 күн бұрын

    ጠለምት ምን ማለት ነው?

  • @alextemesgen723

    @alextemesgen723

    2 күн бұрын

    "ጠ" ለምት ⚽

  • @That-lx3dn
    @That-lx3dn2 күн бұрын

    ጠለምት ምን ማለት ነው?

  • @leulgebremariam3379

    @leulgebremariam3379

    2 күн бұрын

    It is tigrigna ,and the meaning is the blacks

Келесі