#EBC

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 200

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm5 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋን የምታደንቁ እንደኔ ላይክ

  • @habtamawoke8815

    @habtamawoke8815

    5 жыл бұрын

    Me Me ወደ መካነሠላም ሄጅ

  • @saeedss3764

    @saeedss3764

    5 жыл бұрын

    Me Me ዋዉ፣ድስቲቱታምራለች

  • @AaaBbb-ro4zq

    @AaaBbb-ro4zq

    5 жыл бұрын

    ብዙትውሳታውችንንአስታውሺኝ

  • @fanatali2912

    @fanatali2912

    5 жыл бұрын

    ዎው

  • @user-ln2ic8jx2f

    @user-ln2ic8jx2f

    5 жыл бұрын

    እኔ በጣም

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z5 жыл бұрын

    ጥፍጥ የምትል ጋዜጠኛ 😍😍😍😍😍 እሥኪ ይችን ማር ጋዜጠኛ የምትወዱ klie👍👍👍👍👍👎 እኔ በፍቅር ነው የምወድሺ

  • @user-tj3gm4nm2r

    @user-tj3gm4nm2r

    5 жыл бұрын

    ዋዉ

  • @yehi9she421

    @yehi9she421

    5 жыл бұрын

    ልልልልልልል

  • @yehi9she421

    @yehi9she421

    5 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልል

  • @yehi9she421

    @yehi9she421

    5 жыл бұрын

    ሀይ

  • @Toto-zr9qn

    @Toto-zr9qn

    5 жыл бұрын

    አግሪ ትዝ አልኝ

  • @yorditube9891
    @yorditube98915 жыл бұрын

    ወሎ አደር እንዴት ደስ እንዳምልኝ እስቲ እንዳኔ ደስ የምልችሁ like አደርጉ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-uh5vc5qh5o

    @user-uh5vc5qh5o

    5 жыл бұрын

    በጣም

  • @zakeyamaryado3619

    @zakeyamaryado3619

    5 жыл бұрын

    ስጣፍጡማሻእላህ

  • @alicell2740

    @alicell2740

    5 жыл бұрын

    አስካልየ ማር ንሸ ኮእ

  • @user-bl3mc6py3i

    @user-bl3mc6py3i

    5 жыл бұрын

    እኔም በጣም ገጠር ስለኖርኩ ትዝታዬ በጣም

  • @lubabamohammed9614

    @lubabamohammed9614

    5 жыл бұрын

    Mashallh yana mar 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘

  • @Tube-cg1ng
    @Tube-cg1ng5 жыл бұрын

    ይችን ማር ጋዘጠኛ የምወድ ላይክ ግጭኝ💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-ln2ic8jx2f

    @user-ln2ic8jx2f

    5 жыл бұрын

    እኔም ውድድድ ከልብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u5 жыл бұрын

    ጋዜጠኞዋ በጣም ክብር ይገባሻል በርች ምርጥ

  • @elisabetelisab6210

    @elisabetelisab6210

    5 жыл бұрын

    የኔማር፡አስካልየ

  • @zahrayimam3819
    @zahrayimam38195 жыл бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር ለናቶችችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በያሉበት አላህ ይጥብቃችው ብያለሁ

  • @marthatesema2485

    @marthatesema2485

    5 жыл бұрын

    Woooow

  • @Mn-yb4sh

    @Mn-yb4sh

    5 жыл бұрын

    Amin selm amin ewnt ewnt. .

  • @user-oo1uz9or4n

    @user-oo1uz9or4n

    5 жыл бұрын

    zahra Yimam አሜን አሜን አሜን

  • @samera9593

    @samera9593

    5 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-ln2ic8jx2f

    @user-ln2ic8jx2f

    5 жыл бұрын

    አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @user-yf8rx1wh4c
    @user-yf8rx1wh4c5 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋን ስወዳት የምተወዱ like አድርጉ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z5 жыл бұрын

    የገጠር ሠው የዋህ ናቸው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @webak242

    @webak242

    5 жыл бұрын

    ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ Amen Amen Amen👍

  • @alemtshayberhanu4339

    @alemtshayberhanu4339

    4 жыл бұрын

    ድምጸሽ ያምራል

  • @alexm988
    @alexm9882 жыл бұрын

    ዛሬም ይህን ፕሮግራም ሳይ ደስ ይለኛል።እንደዚህ አይነት ኑሮ ስወድ። ጥፍጥ ያሉ እናት። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @metadel9949
    @metadel99495 жыл бұрын

    ምናለበት የከተማው አለሌ እረብሸኛዉ ሁሉ እደገጠሩ የዋሀ ቢሆን በየትም ሂዱ የትም የገጠር ሰዉ የዋህ ነው እዲያም ሲል ጀግናነው ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛ

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823

    @weletmaryamysdetyoulekneu3823

    4 жыл бұрын

    ኪኪኪኪካ አሳቅሺኝ

  • @user-ms1sj5kz4m
    @user-ms1sj5kz4m4 жыл бұрын

    አማራ እኳ ፍቅር ነው💋😍

  • @medinasayd4723
    @medinasayd47235 жыл бұрын

    ስታምሮ ተሰብስባችሁ ማነው እደኔ ብቸኝ ነት የሰለቸው ላይክ

  • @tegitegi5866

    @tegitegi5866

    5 жыл бұрын

    እኔም ሰልችቶ መሮኛል አይዞን

  • @user-du8fk6pu6z

    @user-du8fk6pu6z

    4 жыл бұрын

    ነይ እኔ ጋር ማር

  • @user-bu8oc5ph3z
    @user-bu8oc5ph3z5 жыл бұрын

    አማራ ለፍቶ አዳሪዉ።እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስካልየ ትዝታየን ቀሰቀሽዉ ወይኔ በተየ ጎረቤት ስብስብ ሲል ደስታየ ነበር

  • @snaapsnaap1121

    @snaapsnaap1121

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @user-bu8oc5ph3z

    @user-bu8oc5ph3z

    5 жыл бұрын

    @@snaapsnaap1121 ምነዉ ማሬ ሳቅሽብኝ እዉነቴነዉ እልም ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ።

  • @user-yq7qf8fr9q

    @user-yq7qf8fr9q

    5 жыл бұрын

    ዘረኛ አማራ ከምትይ ኢትዮጵያዊ ለፍቶ አዳሪ በሚለዉ ብትተኪዉ ያስኬዳል ካልሽ ደሞ እንደጉራጌ ለፍቶ አዳሪ የለም ሰምተሻል

  • @merimabediwi9725
    @merimabediwi97255 жыл бұрын

    እኔ ከዚህ ፕሮግራም በጣም የተማርኩት ነገር የገጠር ሰው እጅግ በጣም የዋህ እንግዳ አክባሪ መሆኑን ነው

  • @aminaaliaminaali5043

    @aminaaliaminaali5043

    5 жыл бұрын

    ትክክል ማር

  • @user-hv5jf9is2v

    @user-hv5jf9is2v

    4 жыл бұрын

    የትም ብሄር ህጂ የገጠር ሰው አዲ አይነት ነው እደውም ቢሄር አሁን አሁን ነውጂ አያውቁም አመናችሁም አላመናችሁም እኔ አማራ ክልልና ብሄር እደምመደብ በስደት ነው ያወኩት ገጠር ብሄር ምናምን አያውቁም ሊሰደዱ ካልሆነ ባዝቦርትም ስለማያወጡ

  • @user-lp8mh3to4u

    @user-lp8mh3to4u

    4 жыл бұрын

    በጣም። የገጠርልጅ በመሆኔ እኮራለሁ አገሬ ናፈቀኝ ጎጃም

  • @gadisseberu5942

    @gadisseberu5942

    4 жыл бұрын

    ይህንን ፕሮግም ባአየሁ ቁጥር ሆድ እየባአሰኝ ሁሌም ማልቀስ ሆነስራዬ ይሔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @user-fz2gn5hf7y

    @user-fz2gn5hf7y

    8 күн бұрын

    ወላሂ እኔም እዳችው ስደት ስመጣ ነው ቢሄሬን ያወኩት የሰሜን ወሎ ልጅ ነኝ አማራ ነኝ የገጠር ሠው የዋህ ነን😢😢😢😢😢

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde10295 жыл бұрын

    አረ ለዚች አበሳ ቃላት አጣሁላት የውነት ጀግና ነሺ

  • @abasa1556
    @abasa15565 жыл бұрын

    እናትን ክፎ አይካት ያረብ

  • @tegitegi5866

    @tegitegi5866

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-sr7de7qo4h

    @user-sr7de7qo4h

    4 жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @maryammm4345

    @maryammm4345

    2 жыл бұрын

    አምን አምን መን እንደ እነት ለዘላለም ትኑ እነት

  • @helutube9259
    @helutube92595 жыл бұрын

    ገጠር እኮ ውበት ዋው ነው በእውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @Moahs
    @Moahs4 жыл бұрын

    እናቱን የናፈቀው እስቲ እናት ለዘላለም ትኑርልን

  • @balaynshesamagnyamariyamle303
    @balaynshesamagnyamariyamle3035 жыл бұрын

    ወይ ደስ ስትል ጋዘጤኛዋ እስኪ ምትወዷ like ግጩኝ ደግሞ እናቴ ናፈቀችኝ አይ ስደት kkkkkkkkkkkk አመዱን ለበሽው እኮ kkkkkkk

  • @kiyyaarobaa8720
    @kiyyaarobaa87205 жыл бұрын

    የገጠር ሰው ደጉ እንግዳ ተቀባይ ክፉ አይንካው ሀገሬ ሰላሙ ይብዛልሽ ልጆችሽን ክፉ አይንካብሽ

  • @zemarimelayktnyasmaln9721

    @zemarimelayktnyasmaln9721

    5 жыл бұрын

    kiyyaa Robaa አሜን አሜን አሜን

  • @zahraali486

    @zahraali486

    5 жыл бұрын

    ዉነት

  • @hannykonjoh3264
    @hannykonjoh32645 жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም በርቺልኝ ቢሮ ቁጭ ብለው ጥፍራቸውን እየሞረዱ ስሙን ብቻ ለያዙት ትልቅ ትምህርት ነው ሆነሽ ነው የምታሳይው💚💛❤😘

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u5 жыл бұрын

    የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f5 жыл бұрын

    እስኪ ወደ ወሎ ሂጆ ኮምበልቻ ደሴ ሀይቅ ወደነዝህ አካባቢወች ብትሄጅ

  • @fatimatalal2237

    @fatimatalal2237

    5 жыл бұрын

    Zed Bintislam ጎበዝ

  • @user-st8tn9qi4m

    @user-st8tn9qi4m

    5 жыл бұрын

    በሂድች ♥♥

  • @abdulkadir5675

    @abdulkadir5675

    5 жыл бұрын

    Zed Bintislam ሀይ

  • @user-nn4eh1bq2r

    @user-nn4eh1bq2r

    5 жыл бұрын

    ኬሚሴ ሄዳለይኮ

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    5 жыл бұрын

    ሒዳ ነበር።ኬሚሴ ወሎ ነው አይደል አወ ሂዳለች ።

  • @user-qq5cn8jg5n
    @user-qq5cn8jg5n5 жыл бұрын

    ማር የሆነች ልጅ ናት እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ እናት

  • @hailubekele4311
    @hailubekele43115 жыл бұрын

    ፕሮግራማችሁን ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ደስ ይላል። የንጀራ ምጣዱን ግን የቁም እንዲጠቀሙ እግረመንገዳችሁን ልምድ ካላቸው በማገናኘት ብትረዱአቸው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw87925 жыл бұрын

    የነዚህ የገጠር ሰዎች ጨዋነት በጣም ማረከኝ በእውነት ማህላቸው ብኖር ምንኛ ደስ ባለኝ እውነተኛ ህይወት ከተፈጥሮ ጋር ተከባብሮና ተስማምቶ መኖር ደስ ይላል ከከተሜዎች የተደበላለቀ ህይወት በእጅጉ ይሻላል ምስጋና ለዚች ጎበዝ ጋዜጠኛ.,...

  • @sdemssi1962

    @sdemssi1962

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-gd2dj1ic9n
    @user-gd2dj1ic9n5 жыл бұрын

    እዴት ያምራል የገጠር እናት እኮ እዲህ በእሳት ተቃጥላ እምታሳድግ ፍጣሪ እናቶችን እድሜ ያብዛልን ላባቶችም እደዛው እዴት ያምራል

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v5 жыл бұрын

    *በእውነት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የክፍለ ሀገር አኗኗር እኮ በጣም ይከብዳል ብቻ ጤናውን ሰላሙን ያድልልን ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል* 😘😘😍😍😍

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j5 жыл бұрын

    በጣም ደስእሚል የዋህገራገር ህዝብ ኢትዪጵያ ለዘላለም ትኑር ምርጥ ጋዜጠኛ 💚💛💖😍😍

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j5 жыл бұрын

    አይ አስካልዬ ሁሉንም ቦታ ስትለምጂው ባንዴ የኔ ቅመም

  • @jsjdd6285

    @jsjdd6285

    5 жыл бұрын

    በጣምነው የምውደው

  • @seadaeshetu6749
    @seadaeshetu67495 жыл бұрын

    ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ይመችሽ አንዲ ቀን ብቅ በይ ወደ ወሎ ሲቀጥል የማይረቡ ዘፋኞች ስንት ግዜ ይሸለማሉ ይችን ምርጥ ጋዜጠኛ እሚሸልማት ይጥፋ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76735 жыл бұрын

    በእውነት ማን አለ እደገጠር ሰው ልበንፁና ልበ ገራገር የዋሀ እንግዳ ተቀባይ አብልቶ አጠጥቶ መርቆ የሚሸኝ የዋሀ ህዝብ ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልን ጋዜጠኛዋንም በጣም አድናቂሽ ነኝ መጎብኘት ያለበትን ጀግናውን የገጠር ሰው ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ

  • @rakeb6029
    @rakeb60295 жыл бұрын

    Omg!!!I miss my country and my family I Born and raised in Amhara region!!! Thank u so much for sharing the story. God bless emama Ethiopia

  • @user-hb7kl7qd4l
    @user-hb7kl7qd4l4 жыл бұрын

    ማን እንደ ገጠር ፍቅር እኮ ነን🌹🌹❤

  • @igghjffghfjk3204
    @igghjffghfjk32044 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ማር ነገር ናት የኔ ኮረሪማ ብየሻለሁ።እናታችንም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ገጠር ውስጤ ነው ያደኩበህ ባህል ልዩ ነው።እናቶች እንዲህ በእሳት ተቃጥለው ነው እኮ ያሳደጉን ክብር ለእናቶች

  • @Relax11245
    @Relax112455 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ልዩ ዝግጅት ነው የጀመርሽው ሌላው የውቢት ኢትዮጵያ ጓዳዋ እዴት ውብ ነው። ውብ አገሬ ጌታ ካንቺ ይሁን ።

  • @denegelenate814
    @denegelenate8145 жыл бұрын

    የእውነት የምላቹ በእንጨት የሚጋገር እንጀራ በጣም ነው የሚያምረው አስኩዬ ዳጉሳ እኮ ልክ እንደ ጤፍ ነው በጣም ምርጥ ነው

  • @Lguama

    @Lguama

    5 жыл бұрын

    ዳጉሳ ምንድን ነው ብዙ ግዜ እጠይቃለሁ ቦ አይመልሱልኝም ወሎ እንደት አናውቀውም

  • @user-id5pp4qs3y

    @user-id5pp4qs3y

    5 жыл бұрын

    @@Lguama እንዴ ዳጉሳ እንዴት አታውቂም ወሎ ከሆንሽ

  • @user-fi6dg6fi9w

    @user-fi6dg6fi9w

    5 жыл бұрын

    zinet Mohammed ወሎ ልጓማ ዳጉሳ ማለት ልክ እንደ በቆሎ በይው በብዛት ለጠላ እና ለአረቄ ነው ሚሆናው እንጀራ ግን ትኩሱ የጤፍ ይመስላል ከደረግን ይሰባበራል ሲበቅል ግን ልክ እንደ ጤፍ ነው ግን እሱን አምርቶ እቤት እስኪይስገበ ስራው በጣም አድካሚ ነው

  • @user-yx2vd2pt9s

    @user-yx2vd2pt9s

    5 жыл бұрын

    @@user-fi6dg6fi9w አይ ዳጉሳ በደብ ተቦክቶ እብስ ከተጨመርበት ይለሰላል

  • @user-ok4nx9fb9l

    @user-ok4nx9fb9l

    5 жыл бұрын

    ደጉሳ ልክ ጤፍ ነዉ ሚመስለው

  • @user-yk3ee8ci5b
    @user-yk3ee8ci5b5 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ እናቶች አባቶች ዘርኝነት አያውቁም አንዳንድ የቅርን ጅብ ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ እብርተሰቡን የሚያባሉ አንድ ሰው ሳይተዋወቅ ውሎ ማደር ቤቱ እድህ በቀላሉ አጅብ ነው አስደናቂ

  • @user-sf4mw7cn5v
    @user-sf4mw7cn5v5 жыл бұрын

    ምነው የምንጃርን አቋርጣችሑት????? ክፍል ሑለት አልተለቀቀም ወደ ጎንደርም ጎራ በሉ በተርፈ በጣም ያምራል ጀምራችሑ አትተውት ጨርሱት

  • @hbvbbbb2310

    @hbvbbbb2310

    5 жыл бұрын

    Enaet yemegaer legi nesh eda maer

  • @user-qj7dj6qe7o

    @user-qj7dj6qe7o

    5 жыл бұрын

    እኔም አልገባኝም በጉጉት እየጠበቅን ለምድነው ክፍል ሁለት ያአቆረጥት የምንጃርን

  • @amuamu7098

    @amuamu7098

    5 жыл бұрын

    የምንጃሩ የቆየውን ቪዲው ይመስለኛል አስተካክለው የለቀቁት ተመሳስሎብኝ ካልሆነ ካመት በፊት አይቸዋለሁ

  • @emaberahane4338

    @emaberahane4338

    5 жыл бұрын

    እኔም ስጠብቅ ነበር የምጃሩን

  • @lovedgurage1390
    @lovedgurage13905 жыл бұрын

    ዊ አቅም ቢኖረኝ ይህን ጋዜጠኛ ብሸልማት ❤❤❤❤so i miss you

  • @rukeyawello8163
    @rukeyawello81635 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ለእናቶች በተለይ የክፍለሀገር እናቶች የዋሆች የሁሉ መግቢያወች ናቸው ጋዜጠኛዋን የምገልፅባት ቃላት የለኝም ማር የሆነች ናት።

  • @UaeUae-nd2pt
    @UaeUae-nd2pt5 жыл бұрын

    ዋው አገሬ አማራ

  • @ethiopiahagere5588
    @ethiopiahagere55885 жыл бұрын

    100% ሮፌሽናል እና ምግባረ ሰናይ ጋዜጠኛ እንደዚህች እይነት ኦሪጂናል ጋዜጠኛ ጨዋ ትህትና የተሞላች ውብ ኢትዮፂያዊ ጋዜጠኛ ለመጀመሪያ ጊዜ በማየቴ ኢቲቪን በማመስገን ለእስካለን በጣም ሳላደንቅ እላልፍም👍

  • @Tube-uk3ww
    @Tube-uk3ww4 жыл бұрын

    ኡፍ አስካልዬ ታድለሽ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ የገጠር ሰው የዋህ ደግ እሩሩ ንፁህ ህሊና ኡፍ አምላኬ ስለእናተ ብሎ አምላክ ይራራልን ፍቅሩን ይስጠን!!!

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s5 жыл бұрын

    ከተሜ ነኝ ባልልም ገጠርን አላቅም እንዴት እንደምወድ ጭስ ላም ምናምን ሳይ ቤቱ ኩሽናቸው ሁላ ስወደው ወላሂ ከስደት ስመለስ ኢንሻ አላህ. ገጠር ሄጄ ቁጭ

  • @sahaary451
    @sahaary4514 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እሽ ባህላችን ፀታ እድትኖርልን አምላካችን ይርዳን

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot62814 жыл бұрын

    የኔ እናቴ እንዴት ታምራላችሁ የእውነት የክፍለ ሀገር ኑሮ እኮ እውነት የእግዚአብሔር በርከት ያለበት ህዝቡ የዋህ ከሁሉ ተመሳስሎ የሚኖር የእውነት የደግነት ጥግ ያለው በክፍለ ሀገሩ የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ የእውነት እግዚአብሔር የዚህን ቤት በርከት ያብዛ

  • @guanguaworedacommunication6689
    @guanguaworedacommunication66895 жыл бұрын

    ውሎ አዳር በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው፡፡ በአዊ ያለውን በማቅረባችሁ ደስ ይላል፡፡

  • @elroitube27
    @elroitube275 жыл бұрын

    *ደስ የሚል ዝግጅት እናመሰግናለን አስኩ*

  • @genetromi6314

    @genetromi6314

    5 жыл бұрын

    ተባረኪ አፍ ፕሮግራም ነዉ

  • @selamalemneh4608

    @selamalemneh4608

    5 жыл бұрын

    በጣም ነው

  • @jawarymohamad6628

    @jawarymohamad6628

    5 жыл бұрын

    Rrplies

  • @user-le7gl7wx7v
    @user-le7gl7wx7v5 жыл бұрын

    ይገርማል ኢትዮጵያ እኮ ውብ መልካም ድቅ ህዝቦች አሏት ውይ አስካልዬ ሳላደቅሽ ማለፍ አልችልም

  • @rahwag5982

    @rahwag5982

    4 жыл бұрын

    Tadelenal

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h5 жыл бұрын

    ገጠር ውስጤነው ❤❤❤❤💞ሰላም ፍቅር ይስጥልን ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    ሰታምሩ እማ እረጅም እድሜ 👌👍 ተመኝሁ ለሁላችሁም ገጠረ መሆን መታደለ ነው👌👍

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk5 жыл бұрын

    *ዉሎ አዳር አስቱ ዉስጤ ናት ኢትዮጵያዊ ነኝ ያዉም የወሎ ልጅ ነኝ ያዉም የወረቦቦ ቡልብሎ😘💝*

  • @user-oz5qk5gh1t

    @user-oz5qk5gh1t

    5 жыл бұрын

    ማሬ አንድ ሀገር ነኝ እኔም ወረባቦ ነኝ አሰለል ት /ም ነው የተማርኩት

  • @user-hi1kc7os4n

    @user-hi1kc7os4n

    5 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ እኔም ወሎየ ወልደያ

  • @birtukanmekonen9494

    @birtukanmekonen9494

    5 жыл бұрын

    Selam yeager legi

  • @fantastic1231

    @fantastic1231

    5 жыл бұрын

    Hi susu,how are you my fellow proud amhara sister!!! I'm from wonderful Gojjam!!! I love everything amhara!! We are blessed with everything be it religion, culture, music, lifestyle, language, landscape etc!!! United and ancient Ethiopia forever!!!

  • @fatumafatuma2238

    @fatumafatuma2238

    5 жыл бұрын

    Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ወረባቦ ያገሬ ልጅ

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j5 жыл бұрын

    የገጠር ልጅ ነኝ የውም ጎጃሜዋ ፍቅር ገጠር ውሰጤ ነው እሰኪ እነዚክን ገጠሬወች እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ ግጩኝ

  • @natinati1714
    @natinati17144 жыл бұрын

    የምትገርም ጋዜጠኛ አቦ ተባረኪ የገጠር ሰው የዋህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @wubamlakatalay3346
    @wubamlakatalay33465 жыл бұрын

    በጣም አደቅሻለሁ ጋዘጠኝዋ በስማም ውዴ የህወት ዘመንሽን ይባርክልሽ ማዘርም ደስ የሚሉ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alemayala7380
    @alemayala73805 жыл бұрын

    አይ የፌስቡክ ዘረኞች እግዚአብሔር ይገፅፃችሁ ይሄን የዋህ ህዝብ ስታሰድቡት ትውላላችሁ

  • @mohamedismailyarl3075

    @mohamedismailyarl3075

    4 жыл бұрын

    Alem Ayalam.mar

  • @mohamedismailyarl3075

    @mohamedismailyarl3075

    4 жыл бұрын

    Siwadachu.marucha.hagare

  • @user-bs8me3zh2k
    @user-bs8me3zh2k5 жыл бұрын

    ወዴ ሰሜን ወሎ ሂጅ ዴግሞ አስኩ ስወድሽ ጋዜጠኛ ማለት እንድህ ነው!

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    ወልድያ ቆቦ ለቀጣዩ እንጠብቃለን

  • @user-gz3cz1nz7d

    @user-gz3cz1nz7d

    5 жыл бұрын

    አወ።።ስሜንወሎ።የቆጆወችሀገር።።።ዜድነኝ።ከመርሳ።።።ሂጅናአሳይን።።።።

  • @zinet273

    @zinet273

    5 жыл бұрын

    የኔማርጋዜጠኛዋንሥወዳት ደሞአትጠየፍምየሠጧትንትበላለችፈጣሪይባርክሺማሬ

  • @user-cs2rw9rt2v

    @user-cs2rw9rt2v

    5 жыл бұрын

    ሰላም የተዋህዶ ልጅ ሰላም የያገሪ ልጅ

  • @mesayeorthodos7336
    @mesayeorthodos73365 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ እውነት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ሲአምር ሰላምሽ ይብዛልን

  • @aynalmahsitu9066

    @aynalmahsitu9066

    Жыл бұрын

    በጣም እውነኛ ኢትዮጵያዊ ናት

  • @aynalemteshager9763
    @aynalemteshager97635 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው የውሎ አዳር ኘሮግራፍ አስካለም ጐበዝ ናት ባህልን ለማስተዋወቅ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p4 жыл бұрын

    ይችን ጋዜጠኛ ወድጃት ልሞት ነው ፍቅር የሆነች ናት እስኪ እድሜ ጤና ይስጣት በሉ😘😘😘😘

  • @EyobAsrat-lj6uq
    @EyobAsrat-lj6uq7 ай бұрын

    አገው ምድር በጣም ደስ የሚል በህል አለው ከዚ ይበልጥ እንድተስጠዋውኩት በዚ ኣጋጣሚ ጥሪ አቅርበለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu70185 жыл бұрын

    ኢቢሲ እናመሰግናለን ያማራን ክልል ታሪክ በደምብ አስተዋዉቁ ሚጐለዉን ነገር አስተላልፍ

  • @user-gx2nt3cw6o
    @user-gx2nt3cw6o4 жыл бұрын

    እንጀራ በበርበሬ አማረኝ የማሚ እንጀራ ናፈቀኝ ስትጋግር ሁልግዜ እንጎጃ ታነጉትልኝ ነበር ከዛ ያነነ እጎቻ አባየ አለበት ይዤ እሄዳለሁ አብሬ እንድበላ የአላህ ስደት በቃ በለኝና ከቤተሰቦቼ ጋ አገናኜኝ 😭😭😭😭

  • @rimrim-vg7qp
    @rimrim-vg7qp5 жыл бұрын

    በቃ ቃላት የለኝም ለጋዜጠኛዋ ለአስካለች ፍቅቅቅቅቅቅ🌷💘

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi77835 жыл бұрын

    እቺ ጋዜጤኛ በምን ቃል እንግለፃት♥

  • @noreya6659
    @noreya66595 жыл бұрын

    እህቴ አለሀ ይጠብቅሽ ኢስኪ ወደ ወረቤ ህጂ በጠም ጎበዝ❤

  • @Amerechzelek
    @Amerechzelek5 жыл бұрын

    ዋው!! ግን እግዚአብሔር ጠብቆ ነው እንጂ ኢ/ዮ ጺደት የሌም እንዴ የሰው አገር ስነጻጺሮ ውደጆቼ ግን እንዲህ ሰለ አገራን ጣልቼ አይዴሌም እሺ የሰው አገር ስነይ ቤታቹ ሁሉ መደንት ብቻ ነው እኮ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እወድሻለሁ ♥

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j5 жыл бұрын

    ዛሬ ታድዬ አንደኘነኝ አእቺ ጋዜጠኘስወዳት አቦ ሺ ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ድንቡሽቡሽ የአመቱ ምርጥ ጀግና ብዬሻለው የኔ ቅመም 😍😍

  • @ssmm3925

    @ssmm3925

    5 жыл бұрын

    እረ አደኛ አይደለሽም።

  • @user-ju2vq4ij7j

    @user-ju2vq4ij7j

    5 жыл бұрын

    Ss Mm አንቺ ደሞ አረ አታወርጅኝ በዚ ሁሉ ሰው ፊት ከከከከከ

  • @ssmm3925

    @ssmm3925

    5 жыл бұрын

    @@user-ju2vq4ij7j ውርደት አይደለም ማር

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52854 жыл бұрын

    መልካም ሴት ለናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል

  • @user-sj8cr1sp7y
    @user-sj8cr1sp7y5 жыл бұрын

    ሀገሬን ስላሳየሽኝ ደስ ብሉኛል የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @marituadissu4632

    @marituadissu4632

    5 жыл бұрын

    እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @user-sj8cr1sp7y

    @user-sj8cr1sp7y

    5 жыл бұрын

    የት ነሽ ማሬ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    5 жыл бұрын

    አሁን አሁን ብረሪ አስበለኝ አገው ምድር የበቀልኩብሽ ምድር ለምለሚቱ አገሬ እዴት እንደ ነፈቅሺኝ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    5 жыл бұрын

    ዉይ ምጠዱ ጥልቀቱ የአዲስ አበበ ምጠን የዚህ ግመሽ ነው

  • @giveyaneshnagussie9738

    @giveyaneshnagussie9738

    5 жыл бұрын

    Tiruy Baley ደስ ስል እህት ዋው እኔ ግን ጎንደር ነኝ

  • @ummeryemtube8723
    @ummeryemtube87235 жыл бұрын

    ማን ይሆን ለይች ጎበዝ ጋዜጠኛ ደሥ ላይክ የሚሠጠው ውይ ሠውና ባህሪው

  • @user-pz4jm6rt4b
    @user-pz4jm6rt4b5 жыл бұрын

    የገጠር ሰውስ እግዚአብሔር የባረከው ነው የጋዜጠኛዋ ግን ይገርመኛል ውድድድድድ ማሬ

  • @abelshibabaw8668
    @abelshibabaw86685 жыл бұрын

    That's agew segady chageny oh G_d my village long time all ready 12 years I have seen I miss so... so mach ✌💖

  • @senayit7198
    @senayit71985 жыл бұрын

    ሱስ አሳዘኝ ይህ ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው

  • @hewihew3217
    @hewihew32175 жыл бұрын

    አዊ ጌራ 💚💛💓👌👍በጣም የምወደው ዝግጅት ጋዜጠኛዋን በጣም ነው ምወዳት😍😍😍😍😍😍

  • @user-lu2ud2hh5s
    @user-lu2ud2hh5s5 жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ሱስ ነው የሆሽብኝ አስካልየ የኔ ምርጥ በሳምት ቢሆን ጥሩ ነበር በ15 ቀን ነው አይደል ሳምት ስጠብቅ ነበር የኔ ቆጆ እወድሻለሁ ምርጥ ሰው ከሁሉ የምትግባቢ 😙😙😙❤

  • @user-qp7ls9sx9e
    @user-qp7ls9sx9e5 жыл бұрын

    ፍቅር ሰው እሚገድል ቢሆን ኖሮ እኔ በአስካሉ ፍቅር እሞት ነበር

  • @solomondawet2563

    @solomondawet2563

    4 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ሴት ናት የእውነቱን የምትሰራ

  • @behryakedir3771
    @behryakedir37715 жыл бұрын

    ምስኪን ጋዜጠኛዋ ስወዳት ሰዉ ምንም አትንቅም ደስትይኛለሽ ሁሌም

  • @user-du8fk6pu6z

    @user-du8fk6pu6z

    4 жыл бұрын

    አንች እሰው ቤት ሄዶ ደግሞ ሰው ልትንቅ ነው እንደ

  • @user-dt8fi6el9w

    @user-dt8fi6el9w

    4 жыл бұрын

    ሰው አላህ የተከበረ ፍጡረ አደሰረጎ ነው የፈጠረው ሰውን የሚንቅ እራሱ የተናቀ ነው

  • @almahi37

    @almahi37

    Жыл бұрын

    ​@@user-du8fk6pu6z ክክክክክክ

  • @auntie9077
    @auntie90775 жыл бұрын

    I love the Ethiopian gentleness and dignity..... I pray you are blessed to not loose it!!! Watching from NYC

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia38493 жыл бұрын

    አይ ኢትዮጵያ አገሬ ስንቱ የዋህ ህዝብ አለሽ ምን አለበት ሁሉም እንዳናት ቢሆን አስኪያ የኢትዮጵያ ጥግ ነሽ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ እፍፍፍፍፍ

  • @user-hs2mi7sy8h
    @user-hs2mi7sy8h5 жыл бұрын

    እደ ገጠር ሰው ገራገር ደግ የለም እኮ እነ አባ ስጠ እንግዳ ተቀባዮች ያልተበረዘ አምሮ ንፅህ ልብ ያላቸው

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j5 жыл бұрын

    አይ አማማ አሰቁነገኝ አመዱን ለበሺው ሲሉ ከከከ እኔ ድሮ ድሮ እሳት ሳቀጥል እማዬ ትለኝ ነበር

  • @user-dx8hm2ch1u

    @user-dx8hm2ch1u

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክክ እረ ምን እማንባለው ነበር እኔ እንኳን እሳት አይያያዝልኝም ነበር አንች ኮኮብሽ ውሃ ነው ትፋሽሽን በፈስ ጨረሽው አረ ስቱ ያስቃል ሁሉም

  • @user-ju2vq4ij7j

    @user-ju2vq4ij7j

    5 жыл бұрын

    አባቴ የኔ ማንነቴ ትዝታ ልክ ነሽ ማሬ

  • @mama-dx3eb
    @mama-dx3eb5 жыл бұрын

    የኢትዮቢያ እናቶች. እኮ. ልዩኛቸው. አላህ. እረጂም. እዲሜከጤናጋ

  • @Gd-nq8gg
    @Gd-nq8gg5 жыл бұрын

    ውይ ማር የሆሽ ጋዜጠኛማለት እዳችነው እኔም በሀገሪ ባህል ብጋብዝሽደስ ይለኛል ስደት ላይሁኜነው እጅ አብሽሪ ለወደፊት ገነጋረነሽ በአማራ ክልል ውሎአዳረ ከኔጋ ኢሸአላህ ለኢቶቢያኑሪ ለዘላለም

  • @zdtube2303
    @zdtube23035 жыл бұрын

    የኔ ማሮች የገጠር ሴቶች አይናቸው የሚጎዳው በጭስ እኮ ነው አይይ

  • @user-he4cx8pn2f

    @user-he4cx8pn2f

    5 жыл бұрын

    ማርነሽእኮ።ሰዉአክባሪ

  • @twostarsrehanaandnora5087

    @twostarsrehanaandnora5087

    5 жыл бұрын

    አስኩዬ ምርጥ የሆሽ ሰው ብርቺ

  • @user-hs2mi7sy8h
    @user-hs2mi7sy8h5 жыл бұрын

    ሱሪቱን ውልቅ አርገሽ ቀሚስቲን ልብስ አርገሽ ከከከከ የኔ የዋህ የኔ ቅን እናት ኢትዮጲያዊት በመሆኔ እድለኛ ነኝ ስንት የዋህና ደጋግ ሰው አለ በተለይ ወደገጠሩ የእውነት ከልባቸው ምርጥ ሰወች ናቸው እነ አባ መስጠት ያላቸውን ወደዋላ የማያውቁ ቅኖች አቦ ረጅም እድሜ ከጥሩ ሲሳይ ርዚቅ ጋ ይስጣችው ፈጣሪ አስካልየ አንችም ከልብሽ ቅንና ምርጥ ሴት ነሽ ምንም ስራሽና እንጀራሽ ቢሆንም በማስመስል ሳይሆን ከልብሽ እደምትሰሪው ያስታውቃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-sk5oo8kj4h
    @user-sk5oo8kj4h4 жыл бұрын

    er ናፈቀኝ ናፈቀኝ ደጉ ገራገሩ ያገሬ ሰው ስደት ያስጠላው ማነው እደኔ ምርር ያለው

  • @user-bm7qt1eu7j

    @user-bm7qt1eu7j

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v4 жыл бұрын

    የገጠር ልጅ ነኝ የትግሬ እንደ ጠፍ ማኛው ነው የገጠር ሰው አሁን ኮ ስለ ኢትዮጵያ የለው ግርግር በትጥያቃችሁ ምንም አያውቅም እውነት ነው የምለው ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ዘረኛት በቃችሁ በለን

  • @user-dt8fi6el9w

    @user-dt8fi6el9w

    4 жыл бұрын

    ትክክል ቢጠየቁ ምንም አያቁ

  • @rakdig7579
    @rakdig75795 жыл бұрын

    እእግዚአብሔር ሰላሙን ሁሉ የብዛልን

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    4 жыл бұрын

    አማራየ ለፍቶአጃሪ ሥወዳችሁ

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    4 жыл бұрын

    አሥካልየ እባክሺ ሸንኮራ ይጅ ምጃርሄደሻል እባክሺ ሸንኮራጎራበይ።

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    4 жыл бұрын

    አፈርልሁንላችሁ ያገሬሠው።

  • @banchu3147
    @banchu31475 жыл бұрын

    ቅመም እኮ ነሽ አስክየ እንደዚህ ነው ጋዜጠኛ ሁኖ ማሳየት ልክ እንዳንች የተፃፈለትን ማንበብ አይደለም በርች ጠንክሪ ውዴ ውድድድድ አደርግሻለሁ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube46635 жыл бұрын

    ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው የገጠር ልጅ ነኝ ትዝታየንንሁሉ ይቀሰቅስብኛል

  • @morshidabashir5305
    @morshidabashir53055 жыл бұрын

    አለን አለንወሰለን ኧረ ጠፍተሽ ነበር እንኮን ደህና መጣሽ ኡፍ የገጠር ሰው እንዴት ደስ ይላል የወሀናተችው እንግዳ አቀባበላቸው የአላህ የእናቶች ሊፈት ጌታዬ ሆይ ሁሉንም እናቶች በእዝነትህ ጥላ ስር አኖራቸው ያረብ

  • @seadamohammed1104
    @seadamohammed11045 жыл бұрын

    ይቅናሽ አስካልየ ይሄን ፕሮግራም እወደዋለሁ

  • @user-hi1kc7os4n
    @user-hi1kc7os4n5 жыл бұрын

    የት ጠፍታችሁ ነው በጣም ስጠብቃችሁ ነበር እናተ ግን ጠፍችሁ እኳን በሰላም መጣችሁ እኔነው ሲሉ እከን መሰሉኝ ክክክክክ

  • @sadamekonen2627

    @sadamekonen2627

    5 жыл бұрын

    Kkk

  • @abaydela1178

    @abaydela1178

    5 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው በጣም ነው የማደቅሽ

  • @peteroswordofa8943

    @peteroswordofa8943

    5 жыл бұрын

    (Kkkkk

  • @alemmulualem3037

    @alemmulualem3037

    5 жыл бұрын

    ክክክ እ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic83235 жыл бұрын

    what an amazing show. Thank you Asku Thank you our beutiful and brave farmers.😍

  • @fantastic1231
    @fantastic12315 жыл бұрын

    Look at how wonderful and beautiful Gojjam is!! Awi zone, Gojjam is beautiful!!! United and ancient Ethiopia forever!!!

  • @fathiafathia2303
    @fathiafathia23035 жыл бұрын

    ዋዉ ማሻአላህ ያምርል ወይኔ መቼነው እንደዚ በናቴ እጅ ምበለዉ

  • @bateyshemelis8149

    @bateyshemelis8149

    4 жыл бұрын

    ውይይይ.ናፈቅ አገሬ

  • @bateyshemelis8149

    @bateyshemelis8149

    4 жыл бұрын

    ቤቱሱያምርርር

  • @tigesmekonnen1581
    @tigesmekonnen15815 жыл бұрын

    ወደ ጎንደር ሂጅ አስካልዬ ጎንደር አንባ ጊወርጊስ ብትሄጂ ደስ ይለኛል በዛውም ሀገሬ ናፍቆኛል አየዋለው

  • @addisedanga7970
    @addisedanga79703 ай бұрын

    ደጉ ያገሬ ሰዉ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞዉ ሰላማችን ይመልሰን🙏🙏😍😍

Келесі