DSTV የዲኤስቲቪ ሙሉ አሰራር |How to Install DSTV ETHIOPIA

Спорт

በዛሬው ቪድዮ 📡 እንዴት DSTV መስራት እንደምንችል እናያለን።
ለመስራት የሚያስፈልጉን ነገሮች
1.60 cm,90 cm ሠሀን (ሀገራችን ላይ ጥሩ የሆነ coverage ስላለው ምንም አያስቸግርም
2.የDSTV ሪሲቨር
🛠 ሳተላይቱ በEUTELSAT 36°E ላይ ይገኛል። ለመስራት ዲሻችንን በምስራቅ አቅጣጫ በኩል በማድረግ ዲግሪውን 36°E እናደርጋለን።
⚒ EUTELSAT 36°E ላይ ሆነን Strong Tp በ12245 H 27500 በመጠቀም እንሰራለን

Пікірлер: 9

  • @Abdlmejid1
    @Abdlmejid16 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Youngpapio1888
    @Youngpapio1888 Жыл бұрын

    Thank you bro!!!!

  • @ebisat

    @ebisat

    Жыл бұрын

    Happy to help

  • @seidahmed5024
    @seidahmed502411 ай бұрын

    Addis sahin new miyasfelgew etio and nile and lay atseram

  • @ebisat

    @ebisat

    11 ай бұрын

    ኢትዮ ሳት በምስራቅ በኩል ነው ናይል ሳት ደግሞ በምእራብ በኩል ነው ስለዚህ ሁለቱ አቅጣጫቸው የተለያየ ነው ስለሆነ ለሁለቱ ምንጠቀመው የተለያየ ሰሀን ነው ሰሀን አዲስ መሆን አለበት ላልከው ሰሀኑ ጥመት አይኑረው እንጂ ችግር የለውም

  • @user-fj2ks8bw7y
    @user-fj2ks8bw7y11 ай бұрын

    Bro Yet nek

  • @ebisat

    @ebisat

    9 ай бұрын

    A.A

  • @abureyanmuhammed8997
    @abureyanmuhammed8997 Жыл бұрын

    የሰዉዘር መልካሞ ልጅ ነህ

  • @ebisat

    @ebisat

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

Келесі