Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 68 - በክፉ ዓለም ደግነት መርጦ የመኖር ጥበብ

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 113

  • @HanaTadesse-zd9sr
    @HanaTadesse-zd9sr7 ай бұрын

    ውለታ የዋሉልን ሰዎች የሰሩልንን በጎ ነገር በውል ተገንዝበን ሳናመሰግን በሞትም ይሁን በህይወት እየለን የምንለያይበት ጊዜ መኖሩን አውቀን ጊዜው ሳያመልጠን በግልፅ የመነጋገርን ጥበብ ስላመለከትከን ዶክተር እናመሰግናለን።

  • @kh9689
    @kh96897 ай бұрын

    ይሄን የጥበብ እውቀት የአገሬ ሰው ሁሉ ቢሰማው ሰምቶ ደግሞ ቢጠቀምበት ጥሩ ነበር:: እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት!

  • @aklilualemu
    @aklilualemu7 ай бұрын

    Thank you. ሁሌ ጠዋት ጠዋት ይሄን ቻናል መጎብኘት መንፈስን ያድሳል።

  • @SamuelberhanuChildofGod
    @SamuelberhanuChildofGod7 ай бұрын

    ዶክተር ከምር በብዙ እራሴን እንድመለከት ነው እየረዳህኝ ያለኸው። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ❤

  • @teshomegugsa3435
    @teshomegugsa34357 ай бұрын

    አያልቅብህ!አይለቅብህ, አድሜህን ይጨምርልህ! ተባረክ!!!

  • @user-nd7vz5ce7h
    @user-nd7vz5ce7h7 ай бұрын

    በእውነት ቆም ብዬ ራሴን እያየሁ ነው ወደ እርምጃ ከሄድኩባቸው ምክሮች በቀኖቼ ላይ ማድረግ ያለብኝ ብቻ ማድረግ ቀኞቼን በአግባቡ መጠቀም ተግባራዊ አድርጌ ሰላምአግኝቻለሁ። ተባረክ

  • @abbaabunaa3562
    @abbaabunaa35627 ай бұрын

    ስለራሳችን ብቻ ሳይሆን በአምሳያችን ሰው የሚባል ፍጡር መኖሩን አንዘንጋ ፣ታላቅ ማስተዋል እንዲኖረን አድርገውናል እናመሰግናለን

  • @redietcheru
    @redietcheru7 ай бұрын

    ሁላችን እንሞታለን፥ በምድርም ላይ እንደ ፈሰሰና እንደማይመለስ ውኃ ነን፤ 2ኛሳሙኤል14:14 ” ሞት እያለ ክፋት” አለ ምንቴ ዘላለም እንደሚኖር ሰው ስንጋፋ ስንባላ እድምያችን እንዳያልቅ ማስተዋሉን ይስጠን ተባረክ ዶ/ር

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love77777 ай бұрын

    ውይ ባለኩኪሱን ሰውዬ ወደድኩት አይነስውሩንም በቃ በጣም ምርጥ ጥበብ ነው ያካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበብን ያብዛልህ የኔ ውድ ዶክተር ያባቴ ልጅ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yididimelk7643
    @yididimelk76437 ай бұрын

    I learned how to create peaceful relationships with the help of communication.That’s my biggest weakness, I judge people, and I wanted people understand my situation without a lot of communication. I am praying for this. Thank you Dr.

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia187 ай бұрын

    በዚህ በመቶ ቀን ጥበብ ውስጥ ብዙ ተምረንበታል ተግባር ላይ እንድላውለው እግዚያብሔር ይርዳን

  • @endunahi4546
    @endunahi45467 ай бұрын

    Kindness is the spice of life!

  • @masreshategene1790
    @masreshategene17907 ай бұрын

    ዋው ብጣም፣ግሩም፣የጥበብ፣እውቅት፣ነው፣ዶክተር ፣በጣም፣ነው፣የምናስግነው❤❤

  • @Kidist19
    @Kidist197 ай бұрын

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ🙏

  • @NathyNathanaelManchlot
    @NathyNathanaelManchlot7 ай бұрын

    የ እኔ takeaways እንግዶች በሆንበት በዚህ አለም ላይ ለሌሎች የምንችለውን በማካፈል እና በመነጋገር ራሳችንን እና ሌሎችን በመጥቀም የተሻለ ኑሮ እና አለም እንፍጠር

  • @alemukassa3262
    @alemukassa32627 ай бұрын

    በጣም ነው የማመሰግንህ ብዙ ኢትዮጵያውያን ከዚህ ፕሮግራም ትምህርት ቢወስዱ እመኛለሁ

  • @joeendrias186
    @joeendrias1867 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ምሬ ብዙ እጠቀምከን ነዉ።

  • @marakihabtamualemu4840
    @marakihabtamualemu48407 ай бұрын

    Thank you Dr in each single day we all got something useful. May God bless you

  • @sewmehone1736
    @sewmehone17367 ай бұрын

    በጣም ልንማርበት የሚገባ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን መምህር።

  • @LuluMulugeta
    @LuluMulugeta7 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጥሩ አእምሮን የሚያነቃቃ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @deboamare5171
    @deboamare51717 ай бұрын

    መሳጭ ነው :: በተለይ የአይነ ስውሩ እና ለጉደኛው ያደረገው እይታ ገራሚ ነው :: በሌለ ነገር ላይ መልካምነቱን ያሳየው !! በጣም ደስ ይላል ዶ/ር ተባረክ !!

  • @AsterMeried1718
    @AsterMeried17187 ай бұрын

    መልካምነት ይገለጥብኝ።

  • @jebrielkemal5009
    @jebrielkemal50097 ай бұрын

    Two very interesting stories. Very useful as usual. Thanks Dr.

  • @WengelKebede
    @WengelKebede7 ай бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor❤

  • @beletetesfaye
    @beletetesfaye7 ай бұрын

    የምገርም ታሪክ ነው እውነት አስተማርነው

  • @AsterMeried1718
    @AsterMeried17187 ай бұрын

    ለሌላው መኖር እንሞክር ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga147 ай бұрын

    Thanks so much,🙏💕💕💕. Dr, it’s very entertaining ❤

  • @hzbawitdamte
    @hzbawitdamte7 ай бұрын

    ሰላምህ ይብዛልህ

  • @kebedeergudo3326
    @kebedeergudo33267 ай бұрын

    እናመሠግናለን ዶር !

  • @user-kb7oy4du1s
    @user-kb7oy4du1s2 ай бұрын

    መምህር ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @alulaalemu3865
    @alulaalemu38657 ай бұрын

    D.r i am greatfull for your magnificent contrifubtion for the well being of the comunity and please teache us more about how to trancende our internal pain.

  • @tesyehualashet7354
    @tesyehualashet73547 ай бұрын

    so nice i love it thank you my beloved brother ❤

  • @user-xs6ig1hg4v
    @user-xs6ig1hg4v7 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab32037 ай бұрын

    😊 ተባረኽ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo77247 ай бұрын

    ለእኔ እይነስሩ እና ባለ ኩኪሱ ደጎች ናቸው ሴትየዋ ግን በጣም እሳዘነኝ በጣም የምትፀፀት ይመስለኛል 😍😍😍

  • @eyerusbb
    @eyerusbb7 ай бұрын

    Very true!! Big lessons learned from both stories! “Sharing is caring “ Thank you Dr. Mehret! God bless you!

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma31447 ай бұрын

    what I have learned from to day lesson we don't now the time we will die so exert our energy for sharing and, caring then our life is happy and productive. By the way I want to thank you for your consistency it is not easy.

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain94857 ай бұрын

    Thank you, Dr. Whatever good we have Share it with others.

  • @sarakalab-fz6gn
    @sarakalab-fz6gn7 ай бұрын

    Eg/R ZERHIN YEBAREKEW

  • @ferdosjemal5514
    @ferdosjemal55147 ай бұрын

    Amazing nawe Doctor Amesegenalehu 🙏

  • @fantuteka6301
    @fantuteka63017 ай бұрын

    God Bless You !

  • @user-py6pw1hp7i
    @user-py6pw1hp7i7 ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳን ወገኖቼ ትምህርቱ በአጫጭር ምሣሌዎች ተከሽኖ ጣፋጭ ትምህርት ነው። ማር ሲበዛ ይመራል እንደሚባለው ይመረን ይሆን?

  • @Helen-is8wo
    @Helen-is8wo7 ай бұрын

    Thank you ❤

  • @samsongizaw5580
    @samsongizaw55808 күн бұрын

    አመሰግናለሁ።

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa78177 ай бұрын

    Thank you doc i love the later one.

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare54747 ай бұрын

    Very true 👍

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle38337 ай бұрын

    ዶክተር እናመሰግናለን💚🙏💚

  • @davegov8258
    @davegov82587 ай бұрын

    Great

  • @sabamessele8084
    @sabamessele80847 ай бұрын

    Thank you 🙏 Dr Mehert.

  • @godislove7368
    @godislove73687 ай бұрын

    Thank you so much!!! You’re great 👍

  • @setegncherinet4463
    @setegncherinet44637 ай бұрын

    ❤We thank you Dr. ❤

  • @aleble4752
    @aleble47527 ай бұрын

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊከታተለው የሚገባ ፕሮግሬም ነው

  • @yicheatinaafu3218
    @yicheatinaafu32187 ай бұрын

    wow amazing history. thank you thank you Doc Yicheneku at

  • @ccpethiopia9892
    @ccpethiopia98927 ай бұрын

    wow! mastewal yesten Degu Egziabher!

  • @user-yo3zf9tn1l
    @user-yo3zf9tn1l7 ай бұрын

    Thank you dr. Mehret

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g7 ай бұрын

    God bless you Doctor

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew93477 ай бұрын

    Thank you Dr❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed23447 ай бұрын

    Welcome Thanks so much Doctor ❤

  • @maryalem1890
    @maryalem18907 ай бұрын

    Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d7 ай бұрын

    እናመሠግናለን ዶክተርዬ🎉🎉

  • @kalkidanhailuhabte84
    @kalkidanhailuhabte847 ай бұрын

    u'r amazing.Thank you.

  • @habtewoldtesfaye
    @habtewoldtesfaye7 ай бұрын

    Thank you !

  • @AmanuelTewedaje-te6rh
    @AmanuelTewedaje-te6rh6 ай бұрын

    Tanks dess belogal yehan selsmaw

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow53987 ай бұрын

    Thank you Dr.❤

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q7 ай бұрын

    u r amazing as usual!❤❤❤

  • @leltialemu
    @leltialemu7 ай бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤❤

  • @fenetberhanu4556
    @fenetberhanu45567 ай бұрын

    Tebarekiln, amazing lesson .

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus7997 ай бұрын

    እናመስግናለን

  • @yene-tips
    @yene-tips7 ай бұрын

    Betam astemarina yemiantse melekt. Ewnetm tebeb

  • @zemzemahmed7050
    @zemzemahmed70507 ай бұрын

    Dr.hai.edemena tena isetelegn.selagegnhuhe dese belognale.10q.somach

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu98417 ай бұрын

    Thank you Dr tebark

  • @sineduayele6519
    @sineduayele65197 ай бұрын

    አገላለጽህ ለየት ይላል።በቃ የምትቀርበው ሰው ቀለል ባለ ሁኔታ አጠገብህ ሆኖ የሚያጫውትህ አይነት ነው።አይከብድም ፎርማል ባልሆነ አቀራረብ ቀርበኸን እንደ ቤተሰብ ጓደኛና እንደ ጎረቤት እንድናይህ አድርገኸናል።አመሠግናለሁ !!!!!!!!

  • @muhammedyesuf290
    @muhammedyesuf2907 ай бұрын

    Thanks dr❤

  • @a.k.2052
    @a.k.20527 ай бұрын

    Thanks❤

  • @pie.c0okies
    @pie.c0okies4 ай бұрын

    Wow

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw95487 ай бұрын

    Blessing

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa13027 ай бұрын

    Thank you dr

  • @feziielias4009
    @feziielias40097 ай бұрын

    Thanks ❤❤❤❤❤❤

  • @oness159
    @oness1597 ай бұрын

    Thank you

  • @hannatag1999
    @hannatag19997 ай бұрын

    Thank you.

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye96377 ай бұрын

    Thank you, Doc

  • @user-yn5oc7zn5p
    @user-yn5oc7zn5p7 ай бұрын

    thanks

  • @simonhaile2670
    @simonhaile26707 ай бұрын

    Think you ❤❤❤

  • @user-ks1jq2de2j
    @user-ks1jq2de2j7 ай бұрын

    Thankyou

  • @robelayalew5813
    @robelayalew58137 ай бұрын

    blessed

  • @moke_dish
    @moke_dish7 ай бұрын

  • @afropower1738
    @afropower17387 ай бұрын

    🎉🎉

  • @ethiofilm3603
    @ethiofilm36037 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @beekumsaafimilkaainaa
    @beekumsaafimilkaainaa7 ай бұрын

    😍😍🙏🙏

  • @salamain3654
    @salamain36547 ай бұрын

    D.r ende hule ahmsegenlew

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye43567 ай бұрын

    wow very nice story❤❤❤

  • @miryettedada8628
    @miryettedada86287 ай бұрын

    😘🥰🥰

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore12977 ай бұрын

    "❤❤❤👈"

  • @Saron202
    @Saron2027 ай бұрын

    💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏

  • @SamuelDerejeAsrat
    @SamuelDerejeAsrat7 ай бұрын

    68

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun4697 ай бұрын

    እንደምን አደራችሁ እንደባለፈው ልጅ ይህችኛዋም የወደፊት የኑሮ አጋርዋን ገፍታው ቢሆንስ አሳሳቢ ነው

  • @bettytube2
    @bettytube27 ай бұрын

    አይ ዶክተር እዬ የምትለው የድሮ በካርቶን ፊልም የተሰራ ዓለም ሙሉ ያየው ታሪክ ታወራለ ሲቀጥል ባቡር ነው

  • @zemzemahmed7050
    @zemzemahmed70507 ай бұрын

    10q.d.r.selagegnhuhe dese belognal

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus7997 ай бұрын

    በገንዘብ ብይሁን ወረፍ ነው በነፃ እውቀት

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh37227 ай бұрын

    ይሄንን ሁሉ ጥበብ ግን እንዴት ነው apply የምናደርገው!

Келесі