ዶክተሩን ብር የለኝም ቀኔ ዛሬ ስለሆነ ቤተሰብም ስለሌለኝ የሬሳ ሳጥን ገዝተህ ቅበረኝ አልኩት።እጅግ አሳዛኝ የደም ካንሰር ያለባት ልጅ//ሁሉም ሊሰማው የሚገባ

Пікірлер: 104

  • @ashenafibacha155
    @ashenafibacha155 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በነብይ ሚራክል ላይ ባስቀመጠው ጸጋ ብዙዎቻችንን ሲለውጥ ብዙዎች ደግሞ ሲፈወሱ አይተናል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በአገራችን እንደዚህ አይነት ነብይ በማስነሳቱ ።

  • @jesusislove2186

    @jesusislove2186

    Жыл бұрын

    MEBIRAT

  • @SamA-ic6pv

    @SamA-ic6pv

    Жыл бұрын

    💕💓💞💗💕💓💞

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Жыл бұрын

    እየሱስ ያድናል ይታደጋል አሜን ሃለሉያ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🔥🔥🔥❤❤❤

  • @mesigetch3675
    @mesigetch3675 Жыл бұрын

    ጌታ ይባረክ ይችላል ኢየሱስ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ፀጋውን ያብዛልህ ለብዙዎቻችን ጥላ ያረገህ እግዚአብሄር ይባረክ እኔም ልጄም በፀጋህ በጣም ተባርከናል በጣም ነው የምንወድህ ትዳርህ ዘመንህ ይባረክ

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል የእረዳሽ ጌታ ይባረክ ስሙ አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Жыл бұрын

    የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ፡ ልዩ ኣባት ፍጹም ሰው ፍጹም ኣምላክ፡ ቻይ ኣዳኝ'ና ታዳጊ ነውውውው። ክብር ለብቻው ይሁን። ደስ ደስ ደስ ብሎኛል፡ ኣባ በተግባሩ ሁልግዜ ኣስደሳች ነው። ዕልልልታና ጭብጨባ ለእግዚኣብሄር በየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁንለት!!!

  • @ተመስገንአምላክ

    @ተመስገንአምላክ

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን.ክብሪ.ለጌታይሁን

  • @ofanhyan7111
    @ofanhyan7111 Жыл бұрын

    AMENየኔ አባት እየሱስዬ የሞትን አዋጅ የሚሽር አሜን ሃሌ ሉያ ስምህ ብሩክ ይሁን እየሱስዬ

  • @zelalemdesalege2956
    @zelalemdesalege2956 Жыл бұрын

    አሜን አግዚሀብሔር ይቸላል ሀሌ ሉያ አሜን ሁለተኛዋ አኔ ነኝ ይህ ትቢት ለፋይናስ ፀልይልኝ በፊት አመጣ ነበር አሁን4ወር ሆነኝ ትራንስፖርት ዘር ዘርቼ ካሎጣሁ ደሰ ስለማይለኝ አቤቴ የነብዪ ሜራክል አምላክ ድረሰልኝ አያልኩ መፀለይ ይዣለሁ ከባለቤትህ ጋር በፀሎት አስብኝ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ አሜን

  • @meskeremabebe745
    @meskeremabebe745 Жыл бұрын

    የሚያም ቃል ብወልድ የሚያርሰኝ ብሞት የሚገንዘኝ የለም በጣም አመመኝ ግን እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ የሰባት አመት ቁስሌን ቀሰቀሽብኝ

  • @beklch
    @beklch Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካ ይችላል ዘመን ይባረክ ነብይ ሚራካ አምላከ ይችላል ክብረ ለጌታ ለየሱሰ ክረሰቶ ይሀን አሜን

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይችላል፤ ክብር ለስሙ ይሁን!!!

  • @mulugetawomago2399
    @mulugetawomago2399 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባራክህ

  • @nabisnabiseiforifor3025
    @nabisnabiseiforifor3025 Жыл бұрын

    Amen amen Ame Amen. Amen. Amen. Tabariik Tabarikish

  • @frehiwotyirgu9144
    @frehiwotyirgu9144 Жыл бұрын

    Praise the Lord!🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын

    በቆቦ ውስጥ የተቀመጠ የጥልቁ ዘንዶ ክፉ መንፈስ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ።አሜን።

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Жыл бұрын

    ያለችው መጨረሻ እነደአዲስ በአፈር ተሰራው ዛሬ አዲስ ስው ሆንክ ነው መልክቷ በጣም ደስ ይላል አዲስ አድግሮ ሰራኝ ጌታ ሕይወት ሰጠኝ አዲስ wawa ሃሌሉያ ክብር ለንጉሡ ይሁን 🔥

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 Жыл бұрын

    Amen amen amen god is wonderful God blessed you god give you more and more forever ❤️❤️❤️

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Жыл бұрын

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን! ኣዳኝ፡ ታዳጊና ፈዋሽ ነውውውውው! እሰይ!!!!

  • @shumeadam8662
    @shumeadam8662 Жыл бұрын

    god bless you prophet

  • @farezfm77_fm43
    @farezfm77_fm43 Жыл бұрын

    አሜን ከሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @asterbirhanu5101
    @asterbirhanu5101 Жыл бұрын

    Woow Amazing thank you jesus ♥️🙏🙏🇱🇧

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤️🙏🙏

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Жыл бұрын

    ጌታ ይችላል

  • @VipVip-os1cx
    @VipVip-os1cx Жыл бұрын

    Amen Amen Tebarkyi 🥰🥰😭🙏

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Жыл бұрын

    ጌታ ይክበር ህይውት ከነ ትርፉሰጠሽ እድሜ ቀጠለሽ እንኩዋን ደስ አለሽ

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Жыл бұрын

    Savior jesus is wonderful!!God bless you and your minstry miracle

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Жыл бұрын

    Hallelujah eyesus yadnale ye chrstos selam ke anchi gar yhun

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын

    በ ቆቦ የተደበቀ ገዳይ ክፉ አጥፊ መንፈስ የጥልቁ ዘንዶ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ።

  • @user-ew5op8ox1i
    @user-ew5op8ox1i Жыл бұрын

    አንተ ትለያለክ ዘመን ይባረክ

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Жыл бұрын

    ይችላል ኢየሱስ

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Жыл бұрын

    ክብር ይሁንለት ለጌታ ሀሌሉያ

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje814425 күн бұрын

    Eysus semu yebarek yebzalhe❤

  • @zenbacehamen4427
    @zenbacehamen4427 Жыл бұрын

    ሚራክልአግዚብሔር ይባረክ

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 Жыл бұрын

    ጌታ ስም ይባርክ ይስም አምላክ ፀጋ ይብዛ ተባረክ

  • @beqlchbelcho1243

    @beqlchbelcho1243

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @AbrhamYesima-fh4vc
    @AbrhamYesima-fh4vc9 ай бұрын

    እግዛብሔር ይጨምርለት ለ ነብዩ

  • @mauricioguambe8903
    @mauricioguambe8903 Жыл бұрын

    Thanks God

  • @lidobergene6511
    @lidobergene6511 Жыл бұрын

    Geta simik yibarek

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 Жыл бұрын

    Thank you Jesus 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 Жыл бұрын

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn eyesus sim yibareki ❤❤❤❤❤❤🙏🙏✝️🛐✝️🛐

  • @kalabetamiru1923
    @kalabetamiru1923 Жыл бұрын

    ኦኦኦኦኦሀሌሉያ ክብር ለስሙይሁን ፖፖ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 Жыл бұрын

    አሜንንን👏👏

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Жыл бұрын

    Eseyy Yenea geta sow yelealow geta Alow Ayzosh

  • @yordanostsegay3984
    @yordanostsegay3984 Жыл бұрын

    Glory glory glory! thank you Jesus

  • @Yosef0910
    @Yosef0910 Жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ❤❤

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht Жыл бұрын

    ክብር ለስሙ ጌታ ይመስገን

  • @amsalehabte7630
    @amsalehabte7630 Жыл бұрын

    Hallelujah waqaayyoo ha galatuu!

  • @ok2800
    @ok2800 Жыл бұрын

    Ufff እግዝአብሄር ትልቅ ነው😭

  • @KalkidanDejena
    @KalkidanDejena11 ай бұрын

    ዘመንህ ይለምልም

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Жыл бұрын

    Glory to Almighty God.

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 Жыл бұрын

    Amen.Amen.thinks jesus💔💕❤❤❤❤😥😥

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Жыл бұрын

    Ameen ye Egzabher seme yebrek

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Жыл бұрын

    Wawa our jesus how powerful prais lord 🤲

  • @sun4412
    @sun4412 Жыл бұрын

    ጌተ ይችላል

  • @tarikuyonas2973
    @tarikuyonas2973 Жыл бұрын

    GOD IS GREAT AMEN AMEN

  • @mebrihitgebrekrstos9118
    @mebrihitgebrekrstos9118 Жыл бұрын

    Thank you God 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 Жыл бұрын

    Fropeft Zemenhi Yibarek Haleluyaa

  • @salameyoutube5935
    @salameyoutube5935 Жыл бұрын

    Ayezoshe ehete egezabehare sela hulame nagare malkame nowe

  • @salameyoutube5935
    @salameyoutube5935 Жыл бұрын

    Enkane dase alash gata yemasegane

  • @jesusjesus6216
    @jesusjesus6216 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen halleluyaa ulfaadhuu gooftaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @seenaakgirmaa2121
    @seenaakgirmaa2121 Жыл бұрын

    Ulfadhuu gooftaa❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @prophetdirirsajesus5881
    @prophetdirirsajesus5881 Жыл бұрын

    Wooow Gooftaa Yesuus ulfaadhu

  • @ssd2867
    @ssd2867 Жыл бұрын

    EShi prophet abate teblo ketetera , egzyabherns manblachihu ltterut new 😪 ere tewu menfesawi abatenew eyalachihu yalhone amlkot wst eyegebachihunew . 👉 Abatachin teblo litera yemigebaw besemay yalew egzyabher bchana bcha new::

  • @nabisnabiseiforifor3025
    @nabisnabiseiforifor3025 Жыл бұрын

    Salam. Lat. Yihun

  • @rashidrak7742
    @rashidrak7742 Жыл бұрын

    ሐሌሉያሃ አሜንንን❤️❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕እጥፍዛማን ኑርጌታዛመንህን ይባርክህ።

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🙏🙏

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Жыл бұрын

    Acts 4 (አማ) - ሐዋ. ሥራ 12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Жыл бұрын

    እውነት ለሚገባው ቅዱስ መንፈስ!

  • @Charlto1234-fj8vc
    @Charlto1234-fj8vc Жыл бұрын

    Ameeeennnnn

  • @muzitmichael3476
    @muzitmichael3476 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @shumeadam8662
    @shumeadam8662 Жыл бұрын

    kibr yesus yehun

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 Жыл бұрын

    Glory to the saviour Jesus!

  • @eskendirtaye6123

    @eskendirtaye6123

    Жыл бұрын

    Glory to be God

  • @kebdush628
    @kebdush628 Жыл бұрын

    AmenAmen

  • @emush3417
    @emush3417 Жыл бұрын

    iyessus fewashi new mistireghaye new haleluya haleluya isaye ye N mirakil amilak amilake new 📖👈💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kalabetamiru1923
    @kalabetamiru1923 Жыл бұрын

    ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Жыл бұрын

    Eyesyss ychilal Amenn

  • @kennaajamaree
    @kennaajamaree6 күн бұрын

    Wow 😳 das sil Uuuuuuuffffayi Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen 🤲 Ameen 🤲 Ameen ❤ Ameen ❤ Ameen 🙌❤ Ameen 🙌❤ Ameen 🙌

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn Жыл бұрын

    Elllllllllllllll eyasuse eyasuse Elllllllllllllll eyasuse amen amen amen amen tabarakiiiiiiii eyasuse 🙏🙏🙏

  • @luwamitokubay5221
    @luwamitokubay5221 Жыл бұрын

    Halleluja 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥

  • @hirtiyan9276
    @hirtiyan9276 Жыл бұрын

    Wwww Amen Amen Amen

  • @millii1
    @millii1 Жыл бұрын

    ዕፁብ ድንቅ አምላክ ።

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht Жыл бұрын

    እልልልልልልልል

  • @sirakzekarias7487
    @sirakzekarias7487 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Fatima-ti9km
    @Fatima-ti9km Жыл бұрын

    Ameeeeeen 🤲🏻 ameeeeeen 🤲🏻😭

  • @hawifituma9926
    @hawifituma9926 Жыл бұрын

    elelelelelelelelle

  • @lilitisali
    @lilitisali Жыл бұрын

    Kibruni ywsadi ynzirtu geta ilililililililililililili ygeta sawu zaminki hulu ytbrki yhuni

  • @mommysolezraar757
    @mommysolezraar757 Жыл бұрын

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelellele ESAYE AMENNNN ENQUANE GETA DERESELESHE ELELELELELELELLLELELELELE

  • @ainegakob5564
    @ainegakob5564 Жыл бұрын

    AmeeenAmeeenAmeeenAmeeenAmeeeenAmeeenAmeeeenAmeeen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 Жыл бұрын

    ኧረ ተው በራሳችሁ ጊዜ አታሟርቱ

  • @Fatima-ti9km
    @Fatima-ti9km Жыл бұрын

    😍💓💓💕💕💕❤️❤️❤️❤️🇸🇦

  • @muzitmichael3476
    @muzitmichael3476 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @prophetdirirsajesus5881
    @prophetdirirsajesus5881 Жыл бұрын

    Ameen

Келесі