ዶክተር ዛኪር ናይክ "የህይወት ታሪኬ፤ ከተብታባነት እስከ ዳዒነት፤ ሂጅራ ከህንድ እስከ ማሌዥያ" ክፍል 1 || ሃሩን ሚዲያ

Пікірлер: 414

  • @harunmedianetwork
    @harunmedianetwork2 жыл бұрын

    ሃሩን ሚዲያን ለማጠናከር ይህን ፎርም በመሙላት የሃሩን ሚዲያ ቋሚ ደጋፊ አባል ይሁኑ ሚዲያውን ያጠናክሩ bit.ly/3riIeMi

  • @user-hv5kl7co2d

    @user-hv5kl7co2d

    2 жыл бұрын

    إنشاء الله الله يحفظك يارب ‏عبد الرحيم

  • @musfadinerjabo3104

    @musfadinerjabo3104

    2 жыл бұрын

    ኤሄ ትምርት ይቀጢል

  • @kedlove1774

    @kedlove1774

    2 жыл бұрын

    ቀጥሉበት

  • @Barnoota

    @Barnoota

    2 жыл бұрын

    ዛኪርን አላህ በሰላም በሙሉ ዓፊያ ያቆይልን። እናንተንም ኸይር ሥራ ላይ ምትሽቀዳደሙት አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈላችሁ። KZread.com/barnoota

  • @rahmajsa2721

    @rahmajsa2721

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🧡👍👍👍👍👍👍👍👍🧡👍👍🧡👍👍🧡👍👍🧡👍👍🧡👍👍👍👍🧡👍👍👍👍👍🧡👍👍🧡👍👍🧡👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-qx3zm4yp8e
    @user-qx3zm4yp8e2 жыл бұрын

    ዶክተር ዛኪር ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ትምርቶቹም አሪፍ ናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @munashamil7688

    @munashamil7688

    2 жыл бұрын

    احلن

  • @thoibat5259

    @thoibat5259

    2 жыл бұрын

    @@munashamil7688 ማሻአላህ

  • @famitube6801
    @famitube68012 жыл бұрын

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ፈትዋ 👈ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹ፍትህህህህ

  • @nasriya3267
    @nasriya32672 жыл бұрын

    የአላህህህ እስከ ምለቃቅ የጎጎል ዶ/ር ዛኪር ናይክ አላህ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠቻው 💗💗

  • @rukiya6481
    @rukiya64812 жыл бұрын

    ሀቢቢ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ እድሜህን አላህ ያርዝምልን

  • @uae5163
    @uae51632 жыл бұрын

    አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያረብ

  • @user-pz8co5ey7i
    @user-pz8co5ey7i2 жыл бұрын

    ሴቶች በዲናቺሁ ጠንካራ ሁኑ የሚባለው ለዚ ነው ምርጥ ኡማ ለመፍጠር አላህ ይዘንልን አሁን ላይ ቲክ ቶክ ላይ ስትጨፍሩ የምትውሉ እህቶቼ አላህ ይመራችሁ!!!

  • @hggghm3331
    @hggghm33312 жыл бұрын

    የዘመናችን ምርጥ ሰው አሏህ ይጠብቀው አሏህ ነገራቶችን አስተካክሎ በግዙፍ ኮንፈረንስ ሀገራችን ሀበሻን እንዲረግጣት እና ለብዙወች ሂዳያን እንዲያገኙ ሞኞቴነው ሁሉም ነገር ባአምላካችን አሏህ ቁጥጥር ስር አይደል ኢሻአሏህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @nbentbaba8823

    @nbentbaba8823

    2 жыл бұрын

    ሰህ ወለሂ ምርጥ ነበር ቢሳካ የብዙዎች ህይወት. ይቀየር ነበር

  • @user-hv5kl7co2d

    @user-hv5kl7co2d

    2 жыл бұрын

    انشاء الله

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc2 жыл бұрын

    ዶክተር ዛክር የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @fatuma6327
    @fatuma63272 жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 💓💓

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma70022 жыл бұрын

    አላህ መልካም ስራዎትን ይዉደድሎት ኢሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @fyusuf3750
    @fyusuf37502 жыл бұрын

    _ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ_

  • @fyusuf3750
    @fyusuf37502 жыл бұрын

    *_አህለን አህለን ወሳህለን ዶክተር ዛኪር ናይክ የንፅፅሩ ጀግና የኢስላም ባለ ውለታ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር አላህ ይወፍቅህ ምንዳህን በጀነተል ፊርደውስ አላህ ይክፈልህ_* 👍💐💐🛍🛍

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir2 жыл бұрын

    የረጅና ምልክት ከፊቱ ላይ ይታያል ኢላሂ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝተህ ወፍቀዉ ያረብ

  • @user-hd8tn2fx3v

    @user-hd8tn2fx3v

    2 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @lztoutube8165

    @lztoutube8165

    2 жыл бұрын

    ቤተሠብ እንሁኖ

  • @abuferdaws7687
    @abuferdaws76872 жыл бұрын

    ሀሩን ሚዲያን በጣም ነው የምናመሰግን የተወዳጁን አለም አቀፍ ዳኢ ዶክተር ዛኪር ናይክን ትምህርት በትርጉም ስላቀረባችሁልን ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @zamzamyimam3459
    @zamzamyimam34592 жыл бұрын

    ዶክተር ዛኪር አሏህ ይጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ ወላሂ ስወድህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube2 жыл бұрын

    በአለም ላይ ያሉ ኡስታዞች ዳኢዎችን ሁሉ አላህ ይጠብቅልን በሀገራችንን ሰላም ያሥግልን በስር ላይ ያሉትን አላህ በቃ ይበልን ውድ የሀሩን ተከታታዮች እንደ አንድ ሳምንት ተነሳሺነታችሁ ግንኮን ሀሩን ሚድያን የኔን ታሳድጋላችሁ ብየ ነበር ግን መልሳችሁ ቀዝቅዛችሃል ተው መለስ በሉ ተፍቱ ተጋቡን ተውኑ ወደ ድናችን እንመለስስስስስስ⁉‼‼‼‼‼‼‼‼

  • @evanatube7826
    @evanatube78262 жыл бұрын

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh2 жыл бұрын

    ❤️ዶክተር ዛኪር ናይክ እንወድሃለን እናከብርሃለን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ❤️🤲🤲🤲

  • @merim2551
    @merim25512 жыл бұрын

    ሱብሀናላህ አልሃምዱሊላህ ላሂላሀ ኢላላህ ወላሁ አክብር አላሁመ ሰለይ ወሰለም አለ ነብይና ሙሀመድ ሰላላሁ አለይ ወሰለም❤

  • @merim2551

    @merim2551

    2 жыл бұрын

    سلو النبين محمد سلاو علي وسلم

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit2 жыл бұрын

    _ጣፋጭ ታሪክ ነው part 2 እንጠብቃለን_

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad2 жыл бұрын

    አለሀምድልለህ ዶክተር ዘክርን አለህ ወደ ዳእወው መለሰልን ሱማ አለሀምድልለህ አለህ ይጠብቅህ

  • @anwartube4351
    @anwartube43512 жыл бұрын

    ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ እረጂም አድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አላህ ይስጥልን ያረብ

  • @wesila1dtahmed436
    @wesila1dtahmed4362 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ እረዥም እድሜ ከጤና ይወፍቅህ

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo85122 жыл бұрын

    ጀዛካላህ ኽይር አቡ ሀሩን ዶክተር ዛኪር አላህ መልካም ስራዎችህ ይቀበልህ ስንቶች በአንተ ዳዋ ሰለሙ አለም አቀፍ በሆን መልኩ ለዚህ መታደል ትልቅ እድል ነው አላህ የወደደው እውቀትን ይስጠላ አይደል

  • @Fafi807
    @Fafi8072 жыл бұрын

    የት ነን ግን እኛ የኢስላም ልጆች ያአላህ😥😥😥

  • @sadatube4743
    @sadatube47432 жыл бұрын

    አሰላም ዋለይኩም ወረህመቱላህ ዶክተር ዛኪር ናክ ኑርልን እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ዝርያወችህን አላህ ያብዛልህ ያረህማን

  • @rawdaali8287
    @rawdaali82872 жыл бұрын

    ሱብሀንአላህ!!! እኔ ለአንተ ቃላት ያንሰኛል የአለማቱ ጌታ አምላካችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ Ameen!!!

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y2 жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ልቦና ሠቶን ለአኼራ የሚጠቅመንን የሚንሠራ ያድርገን ያረብ

  • @user-dr3ss3tt2r
    @user-dr3ss3tt2r2 жыл бұрын

    ማሽአሏህ ደስ የሚል ታረክ ጀዛኩም አሏህ ኽይር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎት ያረብ ለኛም መጨረሻችን ያሳምረልን

  • @kedlove1774
    @kedlove17742 жыл бұрын

    አላህ. እድሜህን ያርዝመው.

  • @habibaredi8201
    @habibaredi82012 жыл бұрын

    ዛኪርዬ ስወድክ የኢስላም ጀግና ኑርልን አላህ ያቆይክ ለአላህ ብዬ እወድሃለው!!❤️❤️❤️

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba88232 жыл бұрын

    ዶክተር ዛኪር ነይክ አለህ ይጠብቆት እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት ከናመላው ቤተሰቦት ያረብ የሙስሊሞች እንቁ ተምሳሌት አባት ኖት ያረብ እንደናዚህ አይናቶ ሰዎችን ጠብቅልን

  • @hemzahesen395
    @hemzahesen3952 жыл бұрын

    ዶክተር ዛኪር ምጥ የምወደዉ ዳኢ ነዉ ረበና መሰሎችክን ያብዛልን

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan23122 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር ናይክ

  • @onedayinshaallah1953
    @onedayinshaallah19532 жыл бұрын

    ሀሩን ሚዲያ እናመሰግናለን ዛኪር የአላህ ጥበቃ አይለህ

  • @fozeyababay5944
    @fozeyababay59442 жыл бұрын

    ማሻ አለህ አንትም የኛ ትምስልት ናክ

  • @user-fc2jl3xk4v
    @user-fc2jl3xk4v2 жыл бұрын

    ማሻአላ አላህ የሁላችንንም መጨርሻ ያሳምርልን

  • @abcd3670
    @abcd36702 жыл бұрын

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ እኳን በደህና መጡ

  • @amiratube3467
    @amiratube34672 жыл бұрын

    ሀሩን ሚድያ የሁላችን❤ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @user-lc7gz2ot1p
    @user-lc7gz2ot1p2 жыл бұрын

    ማሻአላህ በርቱ ደስየሚል ታሪክ ቀጣይ ከአለ እንጠብቃለን 😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @yeshakmusema2467
    @yeshakmusema24672 жыл бұрын

    Allahmdulilah allah yakoyelen allah endate yalewen allah yabezalen harun media enanetanem allah yagezachu allah Muslim umawen ande yadergaw

  • @zdqumrzdqumr8651
    @zdqumrzdqumr86512 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር💪💪💪💪እረጅም እጅሜ

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d2 жыл бұрын

    አህለን ሀሩን ሚዲያ አላህ ትልቅ ቦታ ደርሶ ለኢትዮጵያ ኡማ ቢቻ ሳይሆን ለአለም ሙስሊሞች የምትበቁ አላህ ያድርጋችሁ እያልኩ የዶክተር ናይክ ንግግሮች ብዙ አሉ እነሱን ተርጉማችሁ ብታቀርቡ ብዬ እመኛለሁ ምክንያቱም በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ አላህ በአዱንያ ማየት የምመኘው ዳኢ ነው አላህ ሁሌ ሰላሙን ያብዛለት

  • @AhmedinNursebo-iz3cz
    @AhmedinNursebo-iz3cz2 ай бұрын

    ለአሏህ ብዬ እወድሃሏዉ ዶክተር ዛኪር ነይክ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ አሏህ አንተን ይጠብቅልን !

  • @omureyan
    @omureyan2 жыл бұрын

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸርላይክ

  • @mamemome8341
    @mamemome83412 жыл бұрын

    አላህ ለዶክተር ዛኪር ሙሉ ጤና፣ ሰላም፣ ደሰታና ብልጽግና እንዲሰጠው እመኛለሁ። እርሱ እኮ የአንብያዎች ኢልመና ባህሪ ወራሸ ነው። እኛን ሙሰሊሞች እምነታችንን በኢልም እንድንመራ፣ ከሰይጣን ተንኮል እንድንጠበቅ ከጸረ እሰልምና ተግባሮች ራሳችንን እንድንጠብቅ ትምህርትና ገለጻ እያደረግልን ነው::

  • @mukemiljemal3605
    @mukemiljemal36052 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ትሁትና ተውዳጅ ምርጥ ዳኢ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ረሴን እንዳይ ነው ያደረገኝ እኔ አይደለምና 25 ሰዓት ይቅርና ለ5 ደቂቃ የሚወራ ታሪክ የለኝም በህይወታችው መልካም አሻራ አኑርው ከሚያልፉት አላህ ያድርገን

  • @keiryahmdeno5324
    @keiryahmdeno53242 жыл бұрын

    ማሸአላ በጣም ዳስ ዪለሊ ዛኪር ናይኪ

  • @allhwekielallahwekile1256
    @allhwekielallahwekile12562 жыл бұрын

    ماشاءالله جزاكم الله خيرا

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir2 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር ናይክ አቡ ሀሩን ጀዛከሏህ ኸይር

  • @Kalid-dr8xe

    @Kalid-dr8xe

    2 жыл бұрын

    Allah Yitebikiih Baxm miwodaw Dr zakir

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee39522 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ የእንግሊዘኛ ቋንቋውን ሳላውቅ ነበር ኢትዮጵያ ካሴቱን እየተከራየው የማዳምጠው እንደዚህ ደግሞ የእሱን ስራወች በቋንቋችን ትርጉም መስማት በጣም ደስስ የሚል ስራ ነው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቀው መሰሎቹን ያብዛልን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ሀሩን ሚድያ አብዱሬ ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለሁ አላህ ይገዛችሁ

  • @user-hs8yw6ec3u
    @user-hs8yw6ec3u2 жыл бұрын

    ጀግና የጀግና ልጅ አላህ ይጠብቅልን ባለበት

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j2 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህ የመረጠውና የወደደውን እስልምናን ይሰጣል

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y2 жыл бұрын

    ማሻአላ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wu2uf7iu7v
    @user-wu2uf7iu7v2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ደክተር ዛኪር አሏህ እርሜህን ያርዝመዉ እንድሁም ተርጋሚዎቹ ክብር ይገባችሀል ❤️❤️

  • @user-pv1jv2od9k
    @user-pv1jv2od9k2 жыл бұрын

    ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ ያረብ እድለኛ ነን ብዙ ኡለሞች ባሉበት ዘመን ነው ያለነው አላህ ልቦናችንን ለአኸራችን ክፍት ያድርግልን ያረብብብ

  • @hdeg3731
    @hdeg37312 жыл бұрын

    የ21ኛው ክ/ዘ ጀግና የእርሦን ታሪክማ በእጅግ መጻፍ አለበት የብዙሀንንጨለማ ገፈዋል እወዶታለሁ ዛኪር ናይክ:: ሀሩን ሚድያ ከልብ እናመሠግናለን ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @zebibaisa5200
    @zebibaisa52002 жыл бұрын

    Barekallahu fhi, wooooooow jezak Allah Abdulrahim

  • @bint4181
    @bint41812 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ግዜ ስለክርስትና ሀይማኖት ምን እንደሆን የተረዳሁት በዶክተር ዛኪር ናይክ ነው እንደት ደስ ይላል አላህ ይጠውል ኡምርክ

  • @abdellahseid2201
    @abdellahseid22012 жыл бұрын

    Allah yitebqih. Gena bizu tiseraleh inshaAllah.

  • @sara-wt1eu
    @sara-wt1eu2 жыл бұрын

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ዶክተር ዛኪር አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-yk6lr4fe4p
    @user-yk6lr4fe4p2 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ

  • @bintseid4429
    @bintseid44292 жыл бұрын

    አላህየ የኢስላም ጀግኖችን ከመጥፎና ከሴረኞች ጠብቅልን ዶክተር ዛኪር ከልቤ የምወዴው ዳኢ የኛ ሀገር ተወላጂ ሆኖ በነበር ብየ አውቃለሁ

  • @user-zm1pu3th2i
    @user-zm1pu3th2i2 жыл бұрын

    ማሸኣላ ኣላሀ ሲራቹሁኒ እኪላሲ ያላዉ የዲሪጊላቹ

  • @vhdh8457
    @vhdh84572 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ዳኢ ዛኪር ናይክ

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw2 жыл бұрын

    ዶ ዘኪር ነይክ አለህ ይጠብቀዉ

  • @ebrahimali1301
    @ebrahimali13012 жыл бұрын

    ጀዛ ከላህ ከይር አብዱ ረሂም አላህ ያጠንክርህ መቼስ አንተ የምታደርገው ትግል ለማንም አይረሳ እናም አብሺር እውነት ተንካራ ናት እና ጠንክርልን አላህ ሁሉን ነገር ያግራልህ

  • @seadayemar5159
    @seadayemar51592 жыл бұрын

    አህለን የኛ ጀግና የኡማዉ መሪ እንኮን ሠላኦም መጣህ ያረብ ጤና እዲሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ዘርህ ይባረክ አላህይጠብቅልን ያረብ

  • @user-hs5jo3wv7j
    @user-hs5jo3wv7j2 жыл бұрын

    ሱበሀን አለህ

  • @wellwell6797
    @wellwell67972 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ረጅም እድሚ ከጠናጋ ይስጥህ ወድሜ አብዱ ረሂም አህመድ አላህ ኼይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @NoraNora-uh7fi
    @NoraNora-uh7fi Жыл бұрын

    አለህ እድሜነ ጤነ ህስጥህ ከነ ቤተስቦችህ እድሁም በመለዉ አለም ለሚገኙ ሙስልሞች

  • @mamecoffee6743
    @mamecoffee67432 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @fozeyababay5944
    @fozeyababay59442 жыл бұрын

    ሱባሀን አለህ

  • @hayetlastname1632
    @hayetlastname16322 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ዳኢ አላህ ባለበይ ይጠብቀው

  • @rozama5840
    @rozama58402 жыл бұрын

    ዶክተር ዛኪር ናይክ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያረብ

  • @powtoon266
    @powtoon2662 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ዶ/ር ዛኪርን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቀው ክፍል 2ትን እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ

  • @keiryahmdeno5324
    @keiryahmdeno53242 жыл бұрын

    አላሃምድሊላህ ዉድሜ አብዳረማን በሪታ

  • @subaidaali8888
    @subaidaali88882 жыл бұрын

    ብርቅዬ የኢስላም ጀግና ዶርዛኪር አላህይጠብቅህ የኔጀግና

  • @zizi5555
    @zizi55552 жыл бұрын

    አላህ የ ዶ/ር ዛኪርን እድሜ ያስረዝምልን ይከትር ሚን አምሷልክ ያረብ ተርጓሚው ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አብዱ እሬ አቡ ሀሩን ጀዛከላህ ኸይር የምታነቃን ወድማችን እድሜህን አላህ ያስረዝምለን ከአፍያ ጋር ከነቤተሰብክ ያረብ🙏♥️❤🙏❤♥️🙏✅✅✅

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g2 жыл бұрын

    ያረህማን እዴት እደምወደዉኮ ጌታዬ ወደፌት ልጅ ሲሰጠኝ ዛኪር ብዬ እደምሰይመዉ ምኞቴ ነዉ አላህ እዴሜህንና ጤና ይስጥህ ብቻ

  • @MayNemmuslimytube65
    @MayNemmuslimytube652 жыл бұрын

    አሰላሟለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አተንም እሱንም አላሕይጠብቃቹ

  • @wolisotube2178
    @wolisotube21782 жыл бұрын

    አኩየ ፊዲን አላህ ይጠውል ኡምረክ ወየህፍዘክ ሀሩኖች ጄዛኩሙላሁ ኸይረን ጄዛእ

  • @user-tm8su3ec8x
    @user-tm8su3ec8x2 жыл бұрын

    ጀዛኸሏህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ 👍👍🌹🌹

  • @meremyeallahbariya133
    @meremyeallahbariya1332 жыл бұрын

    ይዳይቆረጥ አስተማሪ ቆጆ ፕሮግራም ነው አላህ ይጠብክህ

  • @aphumelelefobe4716
    @aphumelelefobe47162 жыл бұрын

    አሏሁአክበር ተተርጉሞ እንድቀርብ ስጠብቅ ስጠብቅ አልሀምድልለህ አሏሀ ከይር ጀዘይን ይክፈለቹ

  • @ethiohometube
    @ethiohometube2 жыл бұрын

    አሰላሙአሌኩም የሀሮን አዘጆችና እንዲሁም የሀሮን ዝግጅት ተከታታዮች በሙሉ የዶክተር ዛኪር ቪዲዮ ትርጓሜ ይቀጥል ይመቻል የምትሉ ሀሳባቸውን በላይክ አሣዉቁ!!

  • @user-jb2ux8cn4j
    @user-jb2ux8cn4j3 ай бұрын

    አሏህ አክበር አሏህአክበር አሏህአክበር ❤❤ወላሂ አቀባበል ማሻአላህ ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተርዛኪር ለአላህ ስል እወድሀለሁ አላህ አፊያይስጥል ን ኡስታዛችን ትምህርቶችህ ማሻአላህ

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe41142 жыл бұрын

    ያረቢ የዲናችን እስር አብዛልን

  • @aishanemane187
    @aishanemane1872 жыл бұрын

    ማሻአላህ የምንወደ ዳዪ

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya98272 жыл бұрын

    ሱበሀነክ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ መገን ዱኒያ እኛታሰረንባት መጨረሻቺንን ያስምርልኝ

  • @susubintalimnhgselfya9827

    @susubintalimnhgselfya9827

    2 жыл бұрын

    ያሳምርልን

  • @user-nw2fc5nz6n
    @user-nw2fc5nz6n2 жыл бұрын

    የአላህ ጥበቃ አይለይክ ከልጅነት እስከ እውቀት በአላህ መንገድ ላይ ምንኛ መታደል ነው

  • @EE-ni5sw
    @EE-ni5sw2 жыл бұрын

    ያሰላም ደስየሚል ፕሮግራም ነበር ማሻአላህ ለቀጣይበሰላም ያድርሰን ኢንሻአላህ

  • @snssnsn6536
    @snssnsn65362 жыл бұрын

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ ማሻለህ

  • @user-kt8eb7qj5u
    @user-kt8eb7qj5u2 жыл бұрын

    አላህይጠቢቅህ

  • @user-yf9rm9zc4x
    @user-yf9rm9zc4x2 жыл бұрын

    ወአሌኩሙሰላምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህለን

  • @fafihassen627
    @fafihassen6272 жыл бұрын

    ጀዛከላሁኸይረን ወንድማችን አቡ ሀሩን

  • @b.6015
    @b.60152 жыл бұрын

    አልላህ ይጠብቅህ ወድማችን እንኳን አላህ መለሰልን ዶ፡ር፡ ዛኪር ናይክ ስወደው አላህ ይጠብቀው ብርቅየው የኢስላም ልጅ

  • @tube9643
    @tube96432 жыл бұрын

    ዶክተርዛኪር አላህ እረጂምእድሜከጤናጋርአላህይስጥህከነቤተሰቦችህ

  • @mameandlaylatube4460
    @mameandlaylatube44602 жыл бұрын

    Weleykumselam werahmetullahi weberekatuhu ،አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እደሱ አይነቶችን ያብዛልን

Келесі