ዶ/ር ሮዳስ በንዴት እና ብስጭት ስለ ሀኪም አበበች ይናገራል! | Ethiopia

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
ዶ/ር ሮዳስ በንዴት እና ብስጭት ስለ ሀኪም አበበች ይናገራል! | Ethiopia

Пікірлер: 68

  • @misteredressa9764
    @misteredressa97644 жыл бұрын

    ዶ/ ር ሮዳስ ትክክል ናቸው::

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke28054 жыл бұрын

    ወይዘሮ አኪም አበበች እግዜር ይርዳሽ ♥♥

  • @adyame4735
    @adyame47354 жыл бұрын

    ወይዘሮ አበበች በርች እግዚአብሔር ይረዳሽ የሠይጣንን ጆሮ እና አይን መዳኔአለም ይድፈንልሽ እሱ ነዉ ወደ ኋላ የሚጎትት

  • @ababorabdu395
    @ababorabdu3954 жыл бұрын

    እነሱ እኮ አላማቸው ሕዝቡን ማባላትና ሐገሪቱን ቀውስውስጥ መክተት እንጂ ከመቼ ወዲህ ነው መልካሙን የሚመኙልን

  • @laeykegorje7609
    @laeykegorje76094 жыл бұрын

    እትዮጵያን ወደሃላ ያስቀራት በራሳችን አለመተማመናችን ነው እርስ በራስ መመቃቀናችን ነው

  • @melaniemerian8564

    @melaniemerian8564

    4 жыл бұрын

    🤔🤔🤔👍

  • @yeabserawoubeshet8512

    @yeabserawoubeshet8512

    4 жыл бұрын

    Qinat. Qinat. Qinat. NEW

  • @desalegnfersha5386
    @desalegnfersha53864 жыл бұрын

    እውቀት ባለ ሰው የተቹ ቢሆን ይገርመኝ ነበር በእነ ጁሃር አይነት የሽብር አርበኞች መተቸት አይገርመኝ

  • @terkanfimultimedia4401

    @terkanfimultimedia4401

    4 жыл бұрын

    ድንቅ ደርባባ የሆኑ መልካም እናት።ዘውትር ለሀገራቸው የሚተጉ ኢትዮጰያን ከነፍሳቸው በላይ የሚወዱ ሀኪም ለመሆናቸው ጥርጥር የለኝም።አሁን በጀመሩትም የኮሮና ቨይረስን መድሐኒት ለማግኘት የሚያደርጉት ምርምር ውጤታማ እንደሚሆኑ እምነቴ ፅኑ ነው።ሁሉም ቀርቶ ለዚህ ወረርሺኝ በእኛ በኢትዮጰያውያን ምርምር በመጀመሩ ብቻ ልናግዛቸው ልናበረታቸው ይገባናል!!!

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v4 жыл бұрын

    የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ታዲያ ሌላ ምን ሰርተው ይብሉ አላማቼው ለእድገት ለህይወት እንቅፋት መሆን ነው ይህን ቢናገሩ አይፈረድም ምክኒያቱም ስራቼው ነው እናታችን ሀኪም አበበች እግዚኣብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት እድሜና ጤና እመኝለወታለሁ

  • @etaferahutamerat4235
    @etaferahutamerat42354 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ደርባባ እናት ናቸው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @abadifetaw3201
    @abadifetaw32014 жыл бұрын

    የተከበሩ ሓኪም አበበች ያላቸው ኢትዮጵያዊ ሞያቸው ከልክ ያለፈ ክብር ኣለኝ !! እኔ ኢትዮጵያውያን ራሳችን መሆን እየቻልን የራሳችን አዋቄዎች ባለ ማክበራችን ባለ ማገዛችን እንደወደቅን ግልፅ ነው በመሬት ያለንበት በቂ ማስረጃ ነው :: ምሁራን የምንላቸው አውሮፖ ና አመሪካ ተምረናል የሚሉ ጥግተኛ የውጭ አምላኬዎች መሆናቸው ይታወቃል :: በኡነቱ ራሱን ያሳነሰ ምሁር ለራሱም ለትውልድም ኣይሆንም ብቻ ሳይሆን የውድቀት ምልክትም ነው :: እንደነ ክብርት ሓኪም አበበች የመሰሉ የህክምና ባለ ሞያዎች ለራሳቸው ክብር ብቻ ሳይሆን ለአገር ክብር ውድ ዜጎቻችን ናቸው :: ያማለት ዘመናዊ ህክኝና መጣል አለብን ማለት አደለም ግን ራሱን ያከበረ የውቀት ምንጭ ኢትዮጵያዊ ውቀት ከማንም በላይ ክብር ነው :. ማገዝም ነው :: ይህ በዲህ እንዳለ : ለሃኪም ኣበበች የመሰሉ ክቡራን ባለ ሞያ ዜጎቻችን የምያጣጥሉ እደን ጀዋር መሓመድ ና ሌሎች ተከታዮቹ ከፀረ ኢትዮጵያውያን ለይተን ማየት የለብንም :: እንድያውም ጥሩ ሞያተኛ ዜጎቻችን የበለጠ ጥንካሬ እንዲኖራቸው ያረጋል ብየ ኣምናለሁ :: ምክንያቱም : በዓለም ህክምና ና መድሃኒት የተፈጠረው ከ እፅዋት እንደሆን ግልፅ ነው :: እፅዋቶችም በኢትዮጵያ እንደሚገኙ ግልፅ ነው እንግድያ እፅዋቶቻችን እንደ ነ ክብርት ሓኪም እበች የመሰሉ ብርቅየ ኢትዮጵያውያን ያውቅዋቸዋል ብርታቴ ከ እምላክ እንጂ ከሰው አደለም እና ትልቅየዜግነት ፍቅሬም እንዲሁም ምስገናየም እያቀረብኩኝ ለመጥንፎ ሰቦች መስማት የለበውትም አትዮጵያችን ከማንም ብላይ ናት እና የሚችሉትን ህክምና ሞያቸውን ለትውል ድ እሸራቸውን ጥሎልን ንድያልፍ እለምናለሁኝ :: እኔ በውጭ አገር ነው የሚኖሮው / አውሮፖ / ግን እገሬ ኢትዮጵያ ከሁሉምበላይ መሆንዋን አምናለሁኝ ሓኪም አበበች ትልቅ ክብር አለኝ :: በገንዘብ ልዩ Fund ሊደረግላቸው እማፀናለሁኝ

  • @dadatadesse
    @dadatadesse4 жыл бұрын

    ምቀኞችን ችላ ብላችሁ ምርምሩን መቀጠል ነው።

  • @omuaymen9218
    @omuaymen92184 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም በጉጉት ነበር የሚጠብቀዉ ግን ወፍ የለም ምድነዉ ነገሩ ?

  • @belayetwale1714
    @belayetwale17144 жыл бұрын

    እና የተቹት ለምን መዳኒቱን አያገኙም

  • @sulimanhussen817
    @sulimanhussen8174 жыл бұрын

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏼😍

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b4 жыл бұрын

    ባይገኝም፡እራሱ መሞከር እራሱ በቂነው፡እግዚአብሔር ይርዳቹ፡ኦየኛሰው፡በወርቅ ፡ ተኛቢባል፡አመድየሚል፡ሰውነው🤔🤔🤔😢😢

  • @egigayehutesfaye855
    @egigayehutesfaye8554 жыл бұрын

    እነሱ ራሳቸው ኮረና ናቸው ምን ይደንቃን? እጁን ሳታጠብ አየንው አደል!!! ፈጣሬ የባህል ሀኪምችንን እልፍ ያድርግልን

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila26504 жыл бұрын

    መልእክት ለሓኪም አበበች እና ለዶክተር ሮዳስ ለምትሰሩት ስራ 100 %ሰዎች ሊደግፉን ይገባል ብላችሁ አትጠብቁ እየሱስም ኣላገኘውም ።መስራት የሚገባችሁን ስሩ።መድሃኒቱ በእንሰሳት ላይና አለም አቀፍ የመድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ ሳጠብቁ ስራ ላይ መዋል አለበት።ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @romange5198
    @romange51984 жыл бұрын

    መድሃኒቱን አለማመን ሳይሆን የፖለቲካ እና የሃይማኖት ችግር ስላለብን ነው ከአገር በፊት ራሳችንን ፓርቲአችንን ጐሳችንን ስለምናይ ነው ኢትዮጵያ ከሚጠላ ምን ይጠበቃል ? ይህባይሆን ኖሮ ማን ይሙት በዳማከሴ በግራዋ ወይም በመተሪ ያላደገ ስው አለብትሉ ይውሽት ነ ከነፃነት ይልቅ ባርነትን የመረጥን የማንረባ ፍጥረት ሆነናል ያሳዝናል።

  • @tsinat982
    @tsinat9824 жыл бұрын

    እነ ጀዋር ቁጭ ብሎ ወሬ ከማውራት ያለፈ አዕምሮ ስሌላቸው ከየት ያመጡታል

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44214 жыл бұрын

    ሀኪም አበበች እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ስለሆነ ይሰካል ለጊዜው የሰይጣን አጫፋሪዎች ለክፋት ብቻ የተሰለፏ ሰዎች መንገዶት ላይ ቢቆሙም እግዚአብሔር ይጠራርጋቸዋል እንደነ ዶ/ር ሮዳስ ያሉ ልበ ቅን ሰዎች ከጎኖት ስላሉ ከእግዚአብሔር ጋር ያሰቡት ይሳካል። ሁላችንም በፀሎት እናግዛቸው።

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria49914 жыл бұрын

    ዓለም በሥልጤኔ ወደፊት ሲገሠግስ እኛ ባለንት ተቸንክረን የቆየነዉ ገመድ ሥንጓተት ነው ። በአንድ ወገን ምሁራኖቻቾንና ሊቃዉንቶቻችን በሌላ ወገን ደግሞ ተችዉና ነቃፊው መሃይሙ ሕዝባችን ገመዱን ሥንጎትት የሐይሉ ሚዛን አኩል ስለሆነ አዛውጥንት የነበርንበት ቆመን ቀርተናል አንዳንዴ የሊቃው ጎራ በተቃራኒዉ እየተጎተተ ወደ ጨለማው ሲከተት ነው የኖረው ይኸው ልምዳችን ነው አዋቂዎቻችን ተመራምረዉ መፍትሔዎችን የዘው ብቅ ሲሉ የተለመደውን የማሠናከያ ወጥመዶቻችንን የምንዘረጋባቸዉ እባካቺሁ ፈረንጅ የራስሱን ወገን አይቃወምም አያሠናክልም ያበረታታል እንጂ እባካችሁ ደግፉ እንጂ አትቃወሙ መደሐነኒቱ በሀገራችን ሊቃዉንቶች ቢገኝ ለሀገራችን ትልቅ ክብርም ጥቅምም ነዉ።

  • @timur-4894
    @timur-48944 жыл бұрын

    የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው ዋናው መድሃኒቱ የም ሀገር ይሰራ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቢሆን መድረክ መድሀኒቱ ኢትዮጵያ ቢሰራ ለኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ለጥቁር ህዝብ ኩራት ለአለም እፎይታ ነበር

  • @asthey
    @asthey4 жыл бұрын

    SERACHUN YEBARK 💚💛❤

  • @yeabserawoubeshet8512
    @yeabserawoubeshet85124 жыл бұрын

    Aye. Ethiopia. Min. Waga. Alen. Yasazinal. Gin. Kiristos. Yemexall

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede2024 жыл бұрын

    ሀኪም አበበችን እናበረታታ

  • @eagaealo9937
    @eagaealo99374 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን በሙሉ ክብር ለግታ ይግባው እና አሁን በዚህ ፈተና ግዜ የአገር ተቆርቆሩ የሆኑና የተቀደሰ አላማ ያላቸው ሙህራን እና ሊቆች እውቀታቸውን ተጠቅመው ህዝባቸውን ለመታደግ ሌት ተቀን ለህዝባቸው ሲሉ ግዜአቸውንና እውቀታቸውን ተጠቅመው በውቀታቸውና የድካማቸው ውጤትን ያበሰሩን ሊቆቻችን ማመስገን እና ማበረታታት ሲገባ ሰይጣን አመለካከት ያላቸው ብዞች ናቸው ለምሳሌ የሰይጣን ቀደኛው ጂዎር መሀመዴን ብንመለከት ሌሎችም የሱ አይነቶ አሉ ስለዚህ እነዚህን ሙህር የብሀል መዳኒት ቀማሚንም ሆነ ሌሎችንም በአለም አቀፍ እውቅና የክምና ምያ ያላቸውን ወድምቻችን እና እህቶቻችን አቅም ያለው በገዘብ አቅም የለለው በምራን ብንገድፊቸው መልካም ይመስለኛል ወገኖቸ

  • @truthmes5360
    @truthmes53604 жыл бұрын

    እኔ የምለው እኚህ ሴትዮ ከሰሯቸው ስራዎች፡ ለምሳሌ የፈወሷቸው ሰዎች ካሉ በማቅረብ፣ ምስክርነታቸውን እንዲሰጡ በማድረግ፣ ያከናወኑዋቸውን ስራዎች በተጨባጭ መረጃ ለምን ለህዝብ እይታና ጆሮ ለማቅረብ አልፈልርጋችሁም? ዝም ብላችሁ አበበች አበበች እንዲህና እንዲያ እያላችሁ ታላዝኑብናላችሁ።

  • @lemmalemma498
    @lemmalemma4984 жыл бұрын

    Dr Abebech if she is oromo. Jawar he is not complaining about her.he is racist.but she is a real Ethiopian I wish for long life

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin884 жыл бұрын

    Hkem Abebehe arfese tkmehe

  • @Debeleable
    @Debeleable4 жыл бұрын

    በዚህች ሃገር እናውቃለን ብለው፣ እነርሱ ግራ ተጋብተው ግራ የሚያጋቡ የፈረንጆች አለቅላቂዎች መብዛታቸው እጅግ ያስገርሙኛል። ይህ በፈረንጅ ሃገር ተገኘ ሲባል ምን ያህል ወሬውን ለማናፈስ አንደኞች ነን። እሽቅድምድማችንም፣የምናጯጩኸው ልክ እኛ ፈልፍለን እንዳገኘ ነው ያህል ነው። መልካም ዜናን ማድረስ ነውር ነው እያልኩ አይደለም። ታዲያ እዚህ መድኀኒት ለማግኘት ተሞከረ ሲባል ምን ያንጨረጭረናል፣ ምንስ ይጎዳናል? እኚህ እናት እንኳንም ለዓለም የሚተርፍ ነገር ሰርተው ቀርቶ ምናለ ባይችሉ እንኳን ልሞክር ብለው ቢነሱ ልናበረታታና እንዲችሉ እጃቸውን ይዘን መደገፉ ምን ይጎዳናል? ሌላው ለራሴ የሚገርመኝ ነገር የ3,000 ዓመት ታሪክ አለን ካልን፣ አባቶቻችን ለነዚህ ዓመታት የትኛውን የፈረንጅ መድኃኒት ሲጠቀሙ ነበር? ደግሞስ የትኛው የፈረንጅ ሐኪም አከማቸው? መድኀኒት ሰጣቸው? እንኳን እነርሱን ሊረዳ ቀርቶ የእኔም ትውልድ ያደገው ለሆድ ህመም ድንገተኛን፣ ለኮሶ መተሬና እንቆቆ የመሳሰሉትን በመውሰድ ነበር። ዛሬ በዕውቀት ስም ተደናብረን ተረሱ እንጂ መድኃኒቶቹስ እጅግ ፍቱኖች ነበሩ። በነገራችን ላይ እኒህን እናት በቴሌቪዥን ከማየት ወጭ ፈጽሞ አላውቃቸውም። በእኔ ግምት እንዲህ በእያንዳንዱ የዚህች ሃገር ሰው ስራ ላይ የሚያንገበግበን በህክምና ሊድን የማይችለው ምቀኝነታችን ናላችንን ስላዞረውና ከእኔ በላይ እውቀት ላሳር ያልን ግብዞች እየበዛን ስለመጣን ይመስለኛል። በእውነት በዕውቀት የተማርን ከሆንን አሊያም የዚህች ሃገር እውነተኛ ዜጋዎችና በጎ የምናስብላት ከሆንን ምናለ ታግሰን የስራቸውን ውጤት እስከ መጨረሻው ብናይ፣ ከዚያ በኋላ ካልሆነላቸው ደግሞ በግሌ ተገቢነው እንኳን ብዬ ባላምንም ብንተች ሳይሻል አይቀርም። መቼ ይሆን ተደጋግፈን የምናድገው? ለመሆኑ ለቀጣይ ትውልድ የምናወርሰውስ መልካም እሴቶቻችንስ ምን ይሆኑ? እኔ በግሌ ያስፈራኛል። ጠፍቶ ሌላውን የሚያጠፋ ትውልድ እንዳንሆን። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን። እናታችንም በርቱ፣ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን። ከጥቂት ሰዎች ምስጋና ባያገኙም እንኳን፤ በየቤቱ የሚወዶት፤ እንዲሳካልዎት እንደ ሃይማኖቱ የሚፀልዬሎት ብዙዎች እንደ አሉ ሊያውቁ ይገባል። ደግሞም ለስራዎት ከፈጣሪ ዘንድ የሚያገኙ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም።

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde79494 жыл бұрын

    ሰው ጥራ በሉት እራሱ መጣ አሉ ጅዋር እኮ ወሬ በቻ ነው ሰው ሁሉ አንደሱ የምስለዋ ከሱ የልቅ ሁሉ ቦታ ላይ የሱ ሰም ሳትጠሩ የማታወሩ ሰወች ናቸው የምትገርምን. አለ አላለ ምን የውቀና ነው ሁሉም ቦታ ላይ ጀዋር ጀዋር የምትሉት.

  • @semegnbrowne3068
    @semegnbrowne30683 жыл бұрын

    Emnate yagodelene dekamoch selahonene new mamene yakatane bawechwe haleme medanete yamenamene ba hagerachne yamanekora dakama tewelede Egzabehere lebonachnene yabaralene

  • @mekonenabebe6284
    @mekonenabebe62844 жыл бұрын

    Johar hager yemigoda enji yemitekm fetera ayywedem johar ye Egypt selay mehonun bemiseraw hager yematermes akuamu yetawekal bemehonumlezih geday virus medanit Ethiopia agneta selam endethon ena ye ekonomi tetekami endethon johar ayfelegem. Johar yemidesetew be Ethiopia wedket new seytanawi tenkol yasabedeh new. Ke joharna budnu metfo enji teru ayasebem. Ye Reporter. Gazeta lelaw tenkolegna ye woyane tenkol.yehonal.ethiopia gen bene woyzero Abebe H tekoralech. Awo Nebey be hageru aykeberem.

  • @yeabserawoubeshet8512
    @yeabserawoubeshet85124 жыл бұрын

    D/r. Ebakih. Agenagnegn. Be Emebirihan. Aderasha. Sixegn. Ebakih?

  • @hecgelenkunnma1567
    @hecgelenkunnma15674 жыл бұрын

    Yena ezb eñkon mdanet nefsen bteset aymsgnhm endwm lytefh new ymflgw mederdom

  • @rahmetumuna8632
    @rahmetumuna86324 жыл бұрын

    Gedel tgeba fogari tekur anbesa senet sew yemotal isua tashofalech

  • @rahmetumuna8632
    @rahmetumuna86324 жыл бұрын

    Tekur anbesa hedesh iyi sente tamami nen yalen

  • @awekesee3900
    @awekesee39004 жыл бұрын

    የታለ ማዳኑ ሳይረጋገጥ😍

  • @hecgelenkunnma1567
    @hecgelenkunnma15674 жыл бұрын

    Yena abesa enkon mdanet Salebag ywew new metaln new ymnlew

  • @berhanueshete6745
    @berhanueshete67454 жыл бұрын

    Jwhar meneam ayseram ymeseruten mekhawem hager merbesh

  • @araratthearklanded.7871
    @araratthearklanded.78714 жыл бұрын

    ወይ ጉድ፡ መድሓኒት እንዳታገኙ ባዮቹ ለመሆኑ ኢትዮጵያውያን ናቸውን? ያ ሮዳስ የሚባለው ሰው፡ እውነት ዶክተር ነውን? ( የወሬ expert ) I'm just asking.

  • @meazagebremeskel1151
    @meazagebremeskel11514 жыл бұрын

    Jwar sewene bemarede alaleke selalewe medehanetu seletegegne kenate yezote newe esu yestane talake wonedem newe jwaren egizeabehere yemayedene besheta yestewe zelealem yalega kuragns yaderegewe yethiopia amelak

  • @meazagebremeskel1151
    @meazagebremeskel11514 жыл бұрын

    Yalega kuragna yaderegewe jwar yemibale setane aganenete erasu jawr newe

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube31664 жыл бұрын

    ያንድ ሰው ህይወት ዋጋ አለው መዳሀኒቱ ተገኘ ከተባለ ወድህ እስከዛሬ እራሱ ከ20ያላነሱ ሰዎች በበሽታው ተይዞዋል አሁንም እየቀጠለ ነው ታድያ ተገኘ ማለቱ ለግዜው ካልጠቀመ ህዝብን ማደንዘዝ ምን ጥቅም አለው?

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax4 жыл бұрын

    ሀኪም አበበችም ሆኑ የጤና ጥበቃ የጤና ባለሙያዎች ተራ የሆኑ የ ፌስ ቡክም ሆነ ሚዲያ ላይ ተንጠልጥለው ስለሚሰጡት አስተያየት ቦታ እሚሰጡዋቸው አይመስለኝም፡፡ የማይሰሩ እጆች ያሉዋቸው ሰዎች ለማውራት ቢፈጥኑ አይገርምም ....አፋቸውን ሲከፍቱ ይታወቃሉ፡፡ ሀኪም አበበች የወረቀት ምሩቅ አይደሉም ..የወረቀት ምሩቅ የሆኑ ከወረቀት እውቀትና ተራ ነገር ከመናገር እና ከመፃፍ ያለፈ ነገር ሲሰሩ አላየንም..ወደፊትም አናይም፡፡ ዶር ሮዳስም ሆነ ጴጥሮስ አሸናፊ ለሰጡት አስተያየት ሳላመሰግን አላልፍም፡፡

  • @maseretmaseret2343
    @maseretmaseret23434 жыл бұрын

    Yy

  • @omuaymen9218
    @omuaymen92184 жыл бұрын

    እናንተ ጀዋርን ሰዉ ነዉ ብላችሁ ከቁም ነገር ታስገቡታላችሁ በአላህ

  • @semeretsewene5228
    @semeretsewene52284 жыл бұрын

    ወ/ሮ ሮዳስ ስለ እናትህ እንደዚህ ከምትጨነቅ ለምን መድሓኒቱ አታመጣውም...

  • @joly17lukebre95
    @joly17lukebre954 жыл бұрын

    በሽታው ቀሳፊው ኮሮና.. ዘመኑ ..ለእያንዳንዱ በሽታም ይሁን ችግር በሂሳብ ቀመር በጥንቃቄ የተዘጋጀ የሳይንሳዊ ምርምር ውጤትና ውጤት ብቻ ስለሆነ.. ነፍሱ....... መድሀኒት ማለት አቡክተህ ጠፍጥፈህ በሶስተኛ ቀኑ ለህዝብ የምታድለው የገና ዳቦ አይደለም.። መድሀኒት ማለት --> ብዙ የምርምር ሂደቶችን ካለፈ ቦሃላ ከህፃን እስከ አዋቂ እንዲሆን በሳይንሳዊ መንገድ ተቀምሞ ለህዝብ ግልጋሎት የሚውል ማለት ነው ። በሀገራችንም ይሁን በዓለም ዙሪያ የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከሳይንስ በፊት በምድር ላይ ያለ እያንዳንዱ ህዝብ የራሱ የሆነ በሽታን የሚያክምበት መላ ነበረው ። ለታማሚ ህዝባቸው ጉድጓድ ምሰው ቅጠል በጥሰው በመስጠት እድለኛ እያዳነ አሊያም እየሞተ ጥበቡ ከትውልድ ትውልድ በመቀባበል እዚህ መድረሳችንና የባህል መድሀኒት ከሞላ ጎደል ጥቅም እንዳለው ግልፅ ነው ። የባህል መድሀኒት የአጠቃቀም መጠኑ እና ተጎዳኝ ችግር የሚባሉት ወሳኝ ኩነቶች ስለሚጎሉት በዚህ ዘመን ያለ በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚኖር ሰው ሁሉም በሚባል ደረጃ ዘመናዊ መድሀኒትን ይመርጣል ። አሁን ትንሽ ግራ የገባኝ ከጥንት ጀምረው በሀገራችን ያሉ ከእኛው ጋር የኖሩ ህዝባችንን በየእለቱ የሚቀጥፉ ወይም አካለ ጎደሎ የሚያረጉ ከባህል መድሀኒታችን አቅም በላይ የሆኑ እጅግ ብዙ በሽታዎች እንዳሉን እየታወቀ ሰሞኑን በተከሰተው በዚህ አደገኛ ቀሳፊ ወረርሽኝ የድሮ ታሪክ እየተጠቀሰ "ኢትዮጵያ የዓለም መድሀኒት ነበረች" ስለዚህ ለኮሮና መድሀኒት እይቀመመች ነው የሚለው ግራ ቢያጋባም ስራውን የሚሰሩት ያለ አንዳች ቅድመ ፉከራ በእርጋታ ቢሰሩ እና በሽታው ጊዜ የማይሰጥ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ህዝብ ጥንቃቄ ከማድረግ ለአፍታ ችላ እንዳይል ቢመክሩ ይበጃል ።

  • @mamafrance4539
    @mamafrance45394 жыл бұрын

    ኡፍ መዳኒቱን ካገኛቹ ህዝብ አድኑ እርግጠኛ ሳትሆኑ ህዝብ አታዘናጉ ጃዋር መሀመድም ያለው ሀኪሞችን እናበረታታለን ግን እርግጠኛ ሳትሆኑ ህዝብ አታዘናጉ ነው ያለው

  • @milkommedia4020
    @milkommedia40204 жыл бұрын

    ሰው ሲያስነጥስ እስከ 8 ሜትር እንደሚፈነጠቅ አዲስ ጥናት ያሳያል ለኮሮና ማስክ ማድረግ ግዴታ መሆኑን ከዚህ አስገራሚ ቪድዮ የተመልከቱ kzread.info/dash/bejne/a313rLSxlM22kZc.html ሰብስክራይብ እንዳይረሡ

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu53884 жыл бұрын

    ወሬ በቃ

  • @gelayetesfaye4998
    @gelayetesfaye49984 жыл бұрын

    ጀዋርን እንደሰው ቆጥራቹህ መመዝገባችሁ እራሱ ጀዋር ከኮረና ቫ ይረስ ለይቼ አላየውም

  • @idrissayusuf6561
    @idrissayusuf65614 жыл бұрын

    CDC is also working with traditional tribalist right now in response to COVID-19 but our researchers shouldn’t say the drug is safe and effective without doing clinical trials. Clinical trial is done in 4 phases ;phase 1 is trying to make sure if the drug is safe in humans,phase two ;is it actually working ?;phase 3:is it better than other existing drugs? ;phase 4 is post marketing surveillance for long term toxicity.

  • @xFlavoriax

    @xFlavoriax

    4 жыл бұрын

    as far as there is no chemical involved in it they can say

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc4 жыл бұрын

    የፌደራል እና አማራ ክልል ባለስልጣናትን እንዲሁም የጀነራል አሳምነውን ነፍስ የበላው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!! Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!! #ReturnTheNobelPeacePrize ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ያስገደለው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!!! Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!! #StopTheKillings የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያገተው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!! Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!! #FreeOurKids

Келесі