dj gadi sisay 0506524499 תקליטן מוסיקה אמהרית

Музыка

דיג'י גדי סיסאי תקליטן מס 1 במוסיקה אמהרית DJ Gadi sisay
אתם מתחתנים רוצים לרקוד רוצים תקליטן טוב במוסיקה אמהרית
תתקשרו ל DJ Gadi Sisay 0506524499

Пікірлер: 102

  • @ETBeMore
    @ETBeMore5 жыл бұрын

    Keep shining my beautiful Proud People!!! Love how you keep your culture & tradition.....everyone is so good in Eskesta....Amazing 💕

  • @fantastic1231
    @fantastic12315 жыл бұрын

    Love the wonderful and proud amharas!!! Gifted with everything, no people have such a fascinating, ancient, Godly and proud history than the wonderful amharas!!! United Ethiopia forever!!!

  • @user-ne9ic2hz3y

    @user-ne9ic2hz3y

    2 жыл бұрын

    @@user-zb7cf3go6n ײַײַ

  • @user-og6rk4dr6y
    @user-og6rk4dr6y6 жыл бұрын

    የሳራ የብርሀም ጋብቻ ይሆን ዘንድ እመኛለሁ ወው ዘመዴን በሙሉ አየሁት እኮ ለእግዚአብሄር ምን ይውሉለታል ከቴም ከይስራኤል ሀገር ህጀ ይህን አለም አያለሁ ብየ አላሰብሁም ነበር ግን የአምላክ ፈቃዱ ሁኖ ነው ።አባቴን ነፍሱን ይማርልኝ ዘንድ ውዷ አናቴን የብረት ምሰሶ አድርጎ ያቆይልኝ ፈጣሪየ ከእናንተ በመወለዴ እኮራለሁ።

  • @felekuadmasu3738
    @felekuadmasu37385 жыл бұрын

    እንዴት እደምታሩ ሙዚቃውም ሁሉም ሸጋ ነው ያአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld63675 жыл бұрын

    Tiru Mesit kagegnehu enem Isreal heje lidar negne . Felguligne.

  • @birukendeshaw5383
    @birukendeshaw53832 жыл бұрын

    waw yamiral

  • @isakbahta6320
    @isakbahta63206 жыл бұрын

    amhara B allhounneee yekchghueeeee neber yewllkyatteee lij bemhounneeee kerahueeeeee 😘😍😍

  • @destades710
    @destades7105 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ። ወልዳችሁ። ለመሳም ያብቃችሁ

  • @dawittefera6513
    @dawittefera65136 жыл бұрын

    no words to say , just it is amazing

  • @gatenytadel3236

    @gatenytadel3236

    6 жыл бұрын

    Dawit Tefera 1

  • @getereme2785
    @getereme27856 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ሠርግ በአገር ባህል ደስ ይላል የተቀደሰ ጋብቻ ይሁን

  • @user-rz4pf3zc9p

    @user-rz4pf3zc9p

    6 жыл бұрын

    gete reme

  • @muludems8413
    @muludems84134 жыл бұрын

    አናት ላይ ያለችው ትንሽየ ኮፍያ በኢብራይስጥ ቋንቋ " ኪፓ " ትባላለች ። በአብዛኛው ሃይማኖተኛ ቤተ እስራኤሎች የሚጠቀሙባት ስትሆን ከአናት ላይ የመሆና ሚስጥር ደግሞ እንደሚከተለው ነው ። የእስራኤል ህዝብ እምነት በአንድ እግዚአብሄር ብቻ ሲሆን ከእኔ በላይ አንድ ኃያል ዓምላክ አለ ለማለት ነው የሚጠቀሙባት ። የእሰራኤል አምካክ ይባርክ

  • @rahiqasa4765
    @rahiqasa47655 жыл бұрын

    Bete Esrael በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @HappyHappy-jx3xi
    @HappyHappy-jx3xi5 жыл бұрын

    ዋውውውው

  • @Lemlem7682
    @Lemlem76824 жыл бұрын

    My beloved people of Gondar❤ God protect you and bless you❤

  • @shirleytemple8635
    @shirleytemple86356 жыл бұрын

    ኧረ .ማግባት አማረኝ አይይይይይይይ ያደለው እንዲህ ይዘላን እኔ ማዳም ኩሽና የማዳም ልጆች ጩኽት ይዝለልብኝ ይች40 ቀን እድል

  • @RahimaMsAkl

    @RahimaMsAkl

    5 жыл бұрын

    አይዞሽ ማሬ ሁሉም ያልፋል

  • @user-og6rk4dr6y
    @user-og6rk4dr6y6 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ጥሩ ሰርግ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ ታዴዋ

  • @user-cd6pe1ns9v

    @user-cd6pe1ns9v

    3 жыл бұрын

    מסנקו בהמרית 2020

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87984 жыл бұрын

    የስራኤልን ሠርግ ሳይ በስደት የተለየ ዋት ጎንደር ትናፍቀኛለች ቁጭ የጎንደር ባህል❤💐💐💐

  • @yamrothhr1291
    @yamrothhr12916 жыл бұрын

    ያያ በለው እንዴት ደስ ትላላችው

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z6 жыл бұрын

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አ🌷ማ🌷ራ🌷💓💔💘💖💔💓💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አማራነኝ 🏃

  • @user-pv1qu8op3h

    @user-pv1qu8op3h

    6 жыл бұрын

    ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ... ץ

  • @isakbahta6320

    @isakbahta6320

    6 жыл бұрын

    ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ batm enj mareyeee

  • @ahshssndjfj7509

    @ahshssndjfj7509

    6 жыл бұрын

    ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ

  • @ahshssndjfj7509

    @ahshssndjfj7509

    6 жыл бұрын

    Isak Bahta

  • @atalamekonen8129

    @atalamekonen8129

    6 жыл бұрын

    ስርኣት የለለው ህዝብ 😘🇪🇹🇮🇱😍

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z6 жыл бұрын

    በእውነት ከተዳሩ አይቀር እርሣኤል ነው

  • @isakbahta6320

    @isakbahta6320

    6 жыл бұрын

    ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ enum merchyeeee enedeee ancheee marryeee 😘

  • @atalamekonen8129

    @atalamekonen8129

    6 жыл бұрын

    ለመጋፋት ነው😂😂😘🇪🇹💞

  • @hayathassen1357
    @hayathassen13575 жыл бұрын

    በለው ልዩ ናችሁ

  • @birhanuwoldegebriel1340

    @birhanuwoldegebriel1340

    3 жыл бұрын

    Amahara is lovely

  • @workberobi2430
    @workberobi24305 жыл бұрын

    ዋው ሥያምሩ እኔም አብሬ ልጨፍሪ ሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥ

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k6 жыл бұрын

    አቤት እንዴት እንደምታምሩ ትክክለኛው ባህል እኮ ከናንተ ነው ያለ አገር ቤትማ ዝም ብለው አጉል ስልጣኔ ይዞአቸው ዋው ግን የወንዶቹ ኮፍያ ምንድን ነው

  • @gatenytadel3236

    @gatenytadel3236

    6 жыл бұрын

    እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ ב1

  • @gatenytadel3236

    @gatenytadel3236

    6 жыл бұрын

    እናት በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ ס3ג221 כ🚲🏁998

  • @isakbahta6320

    @isakbahta6320

    6 жыл бұрын

    እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ cluture maryeeee

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu18213 жыл бұрын

    ዋው ዋው ዋው ዋው!! ዲስላይክ ለምን እንደሚያደርጉ ተገለጸልኝ !!!🤣😂😁🤣😂 በጣም ነው የምትመስጡት እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮ እስራኤል ጋር ይሁን!!

  • @robelyitref4495
    @robelyitref44953 жыл бұрын

    Very GooD

  • @almzhay3978
    @almzhay39783 жыл бұрын

    ደስሰትሉው. ያብራሀም. የሳአራአ ይሁንላችሁ

  • @dawittefera6513
    @dawittefera65136 жыл бұрын

    Can an Ethiopian change his skin or a leopard its spots? love you much ,keep your culture and language

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle47412 жыл бұрын

    Amaroch emir belulin 🙌🥰🥰🥰🥰🍀🌼🌺💚💛❤

  • @terumehonlerasnw2798
    @terumehonlerasnw27986 жыл бұрын

    ዋው ማራኪ ሠርግ ነው

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu18213 жыл бұрын

    በጣም መሳጭ ነው!!🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌻🌻🌻

  • @zelalemzelalem3759
    @zelalemzelalem37596 жыл бұрын

    Waw yamral

  • @yeshalemkebede4531
    @yeshalemkebede45314 жыл бұрын

    מעניין כמה אנשים היו בחתונה הזאת...?💙

  • @fentahungonder2621
    @fentahungonder26216 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ

  • @fantastic1231
    @fantastic12315 жыл бұрын

    Love wonderful Gojjamigna

  • @fasilwana1105
    @fasilwana11056 жыл бұрын

    I like Israeli Ethiopia people Weddings song Love our cultural Ethiopia music. Congera One day I 'll come visit you who we'll be sponsor for me.

  • @vjfbhbgfhb9718

    @vjfbhbgfhb9718

    5 жыл бұрын

    We

  • @yitzhakbazabi8220
    @yitzhakbazabi82206 жыл бұрын

    ምንድነው እሂ ሁላ መጋፍት ርጋ ብሎው ቢዘፍኑ ጥሩነው በተርፍ የአይፍ ሰውች ታምራላችው ሙዚቃ የመርጠው ሰው ጎበዘነው ይመቻች እውዳችው አለሁ

  • @maxlave5918
    @maxlave59185 жыл бұрын

    yeai nwo

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel13403 жыл бұрын

    Ye anbessaw zere esraelawi amahara berta , but amaharan ateresu eyemote neu dehawen eredu , ebakachihu , ayizoh belut

  • @madinahuawei6090
    @madinahuawei60904 жыл бұрын

    Wow

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu18213 жыл бұрын

    MORE LOVE 😍❤️❤️💕❤️😍❤️❤️💕💕💕😍❤️😍❣️

  • @user-gh2kw7kt6b
    @user-gh2kw7kt6b6 жыл бұрын

    እስራኤል የት ነው ኢት ውስጥ ነው እደ አቤት ማማር

  • @isakbahta6320

    @isakbahta6320

    6 жыл бұрын

    ዜድ የደሴ ልጅ yehoune lijchu tetkacheweee yengershallluu kkkkk

  • @hayathassen1357

    @hayathassen1357

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክክ እደው አሳቅሽኝ እስራኤል ማለት ፈልስቲም ነው የዋህ ያገሬ ልጅ

  • @noamabunech3674

    @noamabunech3674

    4 жыл бұрын

    @@hayathassen1357ፍልስጤም ሚባል ሀገር የለም ሕዝበ ኢሥራኤል እንደሚታወቀው ሁለት ጊዜ ከሀገራቸው ከቀያቸው ተሰደዋል እና በዚያን ጊዜ በአካባቢ ሀገራት የሚኖሩ ሰወች ሰርገው በመግባት ሀገራችን ነዉ አሉ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃሉ እበትናቸዋለሁ እሰበስባለሁ እንዳለው ሕዝበ እሥራኤል ከሁት እሽህ አመት በጏላ እሥራኤልን አቋቋሙ አና አሁን የ70 አመት አዛውንት ናት በመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ታላቋ ናት

  • @almzhay3978
    @almzhay39783 жыл бұрын

    ደስአይልም

  • @user-fh9xx2bj7w
    @user-fh9xx2bj7w5 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ሰርግ

  • @yegletamerou3645
    @yegletamerou36456 жыл бұрын

    Yemanew serg yenene meseleg kkkkkkkk ymechachu

  • @imazcell8816
    @imazcell88165 жыл бұрын

    Enemlew chinklatachhu mehal yalechhu mndn nat

  • @soygddn6982
    @soygddn69823 жыл бұрын

    ዋወውወ

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox5 жыл бұрын

    ለመሆኑ፣እስራኤልማለትበየት፣በኩልነው፣እኔ፣የወሎልጅአማራ፣ደሴነኝ

  • @user-wi3tf8pi8k

    @user-wi3tf8pi8k

    5 жыл бұрын

    ውጭ ሀገር ነው እኮ 😂😂😂

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    @@user-wi3tf8pi8k ቢሆንሥ ባህላቸውን አክባሪ ናቸው አማራ ናቸው

  • @fantastic1231

    @fantastic1231

    5 жыл бұрын

    Hi my Wonderful Wollo family, I'm from wonderful Gojjam!!! Love our proud amhara culture, music, religion, literature etc!!!United and ancient Ethiopia forever!!!

  • @selam12ful
    @selam12ful6 жыл бұрын

    Red hat is a bit iffy!

  • @tsedi898
    @tsedi8985 жыл бұрын

    ሰርጌን እስራኤል ባደረገው እንዴት ደስ ባለኝ

  • @abeyhaila7664

    @abeyhaila7664

    5 жыл бұрын

    Beka lemeta ena lewsdes 😄

  • @tsedi898

    @tsedi898

    5 жыл бұрын

    😂አዎ

  • @abeyhaila7664

    @abeyhaila7664

    5 жыл бұрын

    Tebekyg yetmeket engabalen sew zerw kelete eskylu 😄 😂

  • @user-og6rk4dr6y
    @user-og6rk4dr6y6 жыл бұрын

    ጥሩ ሙዚቃ

  • @selam12ful
    @selam12ful6 жыл бұрын

    Ey ya ya below;

  • @hawa-ns6fy

    @hawa-ns6fy

    6 жыл бұрын

    እኛእስራኤሎችባህላችንያምራል

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke85853 жыл бұрын

    YEGNA NOW YEGNA NOW BELAW KA GONDER ESKA ISRAEL YEGNA NOW

  • @dttube3063
    @dttube30635 жыл бұрын

    wonderful wedding

  • @habtamgeta1479
    @habtamgeta14795 жыл бұрын

    I love Amara Ever over

  • @kingphone2914

    @kingphone2914

    3 жыл бұрын

    ውውው ደስ ይላል

  • @lainaelelelelelsalama3492
    @lainaelelelelelsalama34923 жыл бұрын

    WWWWWWWWW.YBRHAM.YSARA.YUEN.GBECHAWU

  • @user-he1ts6qy2c
    @user-he1ts6qy2c6 жыл бұрын

    .

  • @isakbahta6320

    @isakbahta6320

    6 жыл бұрын

    יפה אבבה sexy

  • @MM-wh1rf
    @MM-wh1rf5 жыл бұрын

    Woowww

  • @hawwanurye5295
    @hawwanurye52956 жыл бұрын

    የት ነዉ ዱባይ ከሆነ ጥሩኝ እኔንም

  • @isakbahta6320

    @isakbahta6320

    6 жыл бұрын

    Hawwa Nurye muslim aywkllum ortdox bechaaa yehaymanotte ageree nw mebcherkeeee yellum iserall gettaachen kerstos yezhueee mottee yellum

  • @fantastic1231

    @fantastic1231

    5 жыл бұрын

    It's in Israel

  • @isakbahta6320
    @isakbahta63206 жыл бұрын

    ketdaruueee ayekreee gonder weyum iseral behiwot m emgewweee 😘😍😍

  • @juneedijimmaa3398

    @juneedijimmaa3398

    6 жыл бұрын

    baxaam yee amiral

  • @abcd3024

    @abcd3024

    5 жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይላል

Келесі