አዲሷ አስቴር አወቀ ደገመችው ሰበቡ Sebebu Aster Aweek (Official Video) new album song 2024

#AsterAweke #Eshururu #EthiopianCover #Instrumental #Newalbum #Sebebu #Live Performance

Пікірлер: 23

  • @zuzuwehib
    @zuzuwehibАй бұрын

    በጣም ጉበዝ ናት ማድነቅ ቢለመድ ጥሩ ነው ማንንም አዳሰሚ በርቺ ወዶ የኢትዬጲያ ልጅ

  • @user-ty3ki8jt2p
    @user-ty3ki8jt2p3 ай бұрын

    ጀግና ናት ሑሌ አስቴር እያለ መዘመር የለም አስር የሚመጡትን ማበረታት የግድ ይላል ይህን ያህል የደረሰችው በጥረት ስለሆነ

  • @eastsoldierson
    @eastsoldiersonАй бұрын

    ewnet tegermalech! menim satechenanek zena bila yeAsterin zefen aworedechew❤

  • @helenb8411
    @helenb84113 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zionzion7109
    @zionzion71093 ай бұрын

    ጎበዝዝዝ❤❤❤

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed32113 ай бұрын

    Lovely voice ❤ good luck 👍

  • @romanabera8175
    @romanabera81753 ай бұрын

    ጀግና ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie49713 ай бұрын

    ጉድ ነዉ። አይኔን ከድኜ ሰምቻት በአይኔ ሳያት ማመን አቃተኝ።

  • @armideobise-kg8gt
    @armideobise-kg8gtАй бұрын

    በርግጥ አስቱን የሚያክል የለም ግን እህቴ የሳን ያህልም ባትሆንም ደፍራ በመጫወታ አደንቃታለሁ በርቺ

  • @user-tt4lv3cw7m
    @user-tt4lv3cw7m3 ай бұрын

    Mn eyehonesh new pls lela nger mokeriii

  • @raheladermann4332
    @raheladermann43323 ай бұрын

    😂❤

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker13112 ай бұрын

    ፍነ ላምሮት እስኪ ነይ አቤል ይስጥሽ ነበር አያምርም

  • @ethiohager309
    @ethiohager309Ай бұрын

    ማን ናት? ጥዑም ድምፅ

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu93443 ай бұрын

    አረ ተዉ የሷን አስመሰለች ነው እንጂ አዲሷ አስቴር አይኋንም

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros24383 ай бұрын

    No where near Aster Aweke but not bad either.

  • @michaelalem3845
    @michaelalem38453 ай бұрын

    የ አስቱካን ድምፅ ለሷ ተይውና የራስሽን ቀለም ድምፅ ፈልጊ ይህን ያህል ለማስመሰል የደከምሽበትን ጊዜ የራስሽን ቀለምና ዜማ መሞከሩ ይሻላል

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker99313 ай бұрын

    አስቴርን አትዳፈሩ ከባድ ሚዛን ናት

  • @kassimahmed4363
    @kassimahmed43633 ай бұрын

    አስቴር ትለያለች ማስመሰል እንጂ እሷን የሚተካ ማንም የለም

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu93443 ай бұрын

    አስቴር ይሄንን ዘፈን በዘጠናዎቹ መድረክ ላይ ስትጫወት ያየ

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial16253 ай бұрын

    አዲስ አስቴር አዲስ ጥላሁን የለም እዛው

  • @abduendris2046
    @abduendris20462 ай бұрын

    የስንት ሰአት ዜና እያነበበች ነዉ 😂

  • @enokgaming3057
    @enokgaming305715 күн бұрын

    Nope

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial16253 ай бұрын

    ድፍረትስህን አድንቃለሁ ግን እኔ የ አስቴር እና የጥላሁንን ዘፈን ከማንም መስማት አልፈልግም ካለ እነሱ በስተቀር

Келесі