አዲሱ ቤቴን ጎብኙ-ቁጥር 1.-kitchen tour-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

#Kitchentour#newhouse#bahlietube

Пікірлер: 525

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood2 жыл бұрын

    Wow መአዚ እንኳን ለአዲሱ ቤት በሰላም ገባችሁ ቤቱ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሩበትና ልጆቻቾሁን የምትድሩበት የተባረከ ይሁን በጣም ያምራል በርቺ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE2 жыл бұрын

    ቤት ለ እንቦሳ ። የ አለም ይሁን ።በጣም በጣም ያምራል መአዚ።ኳይበት ዳሪበት

  • @meskerembelete1870

    @meskerembelete1870

    2 жыл бұрын

    ሜሉዬ በሰላም ነው የጠፋሽው

  • @mattewe492

    @mattewe492

    2 жыл бұрын

    Melu I was looking for you every where. Where have you been?

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ሜላትዬ

  • @seliethio1303

    @seliethio1303

    2 жыл бұрын

    ሚሉ ግን አልጠፋሽም? ነው እኔ ጠፋሁ በእውነት ስትጠፊ እያሰብኩሽ ነበር።

  • @SaraSara-cq1yl

    @SaraSara-cq1yl

    2 жыл бұрын

    ሜላት ጠፍሽ በስም ነው

  • @bethlehemarega2392
    @bethlehemarega23922 жыл бұрын

    ቤት ለእንቦሳ መአዚዬ እንኳን ደስ አለሽ ከቤተሰብሽ ጋር። በአጠቃላይ ቤትሽ እንዴት እንደሚያምር ያስታውቃል፣ የአንቺ አያያዝ ሲጨመርበት ደግሞ ልዩ ነው። ከዚህም በላይ ተባረኪ።

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh56032 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መአዚ በጣም ደስ ይላል ::እንክዋን ደስ አላችሁ !!

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @tinahailu748
    @tinahailu7482 жыл бұрын

    Congratulations Meazi ! You've an amazing kitchen; I enjoy it very much. I 'm so proud of you and your extraordinary achievement in life. So thrilled for you ! Nicely done !!! Keep up the great work 👏👌👍 God bless and protect you / your family 🙏💛🙏

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-xg3lr4pe5z
    @user-xg3lr4pe5z2 жыл бұрын

    መአዚ በጣም የሚያምር ቤት ነው ኪችኑ በጣም ሰፊ ነው አይቼ የማላውቀውን ዲዛይን ሁሉ ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ...የዓለም የደስታ ያርግልሽ እህቴ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @boget7366
    @boget73662 жыл бұрын

    Wow Meazi it's amazing house ... enjoyed part 1 ... just go ahead. BLESSED !!

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood72612 жыл бұрын

    ቤት ለእንቦሳ ለሴት ልጅ በተለይ ክችን አስፈላጊ ነው እኔ በጣም ክችን ሲያምር እወዳለሁ መልካም ስራ ውብ ክችን ነው የአለም ይሁንልሽ መአዚ 💝

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እናትዬ

  • @marthatariku4384
    @marthatariku43842 жыл бұрын

    wow 👏👏👏👏 no word's መአዚዬ እንኳን ደስ አላችሁ 💐💐💐💐💐

  • @mimiali5206
    @mimiali52062 жыл бұрын

    Congratulations I just loved you’re kitchen!!

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood2 жыл бұрын

    ማዝዬ ዛሬ ገና ነው ያየሁት እንኳን ደስ አለሽ ከዚህ በላይ ያስፋሽ I am so happy for you በጣም ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቺልን

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ አዶትዬ

  • @sabag3342
    @sabag33422 жыл бұрын

    Congratulations 🎉👏. A large beautiful kitchen for a great cook

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @mesganazeragaber3767
    @mesganazeragaber37672 жыл бұрын

    Congratulations Meazi!!! Happy to see your extraordinarily achievement👏👏👏May God’s Blessings be on your house and family🙏🙏🙏

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @Kininet
    @Kininet2 жыл бұрын

    Congratulations. I love your house. My fav is the breakfast bar. Thank you for sharing.

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle30692 жыл бұрын

    በቤታቹ ፈጣሪ ቀድሞ ይግባ።እንኳን ደሰ አለሸ እህትአለም።ኪችን በጣም እወዳለሁ።በጽዳት ምርጥ አርገሸ ይዘሻል።ጀግና ብዬሻለሁ🙏🙏

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w2 жыл бұрын

    መአዚ እንኳን ደስ ያለሽ በጣም የሚያምር ነው ያለም ያርገው ልጆችሽ የሚዳሩበት የሚኳሉበት ያርገው አምላክ ይመስገን

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @khalid0669
    @khalid0669 Жыл бұрын

    Congrat's ቤት ለንቦሳ፣ ኡፍፍፍፍፍ ኮመንት ያደረጋችሁ ሁላ ደስ ስትሉ so reafrashing. I like to shout out to my people who comments positively to this video. Love it. Be positive.

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 Жыл бұрын

    ማዚዬ እንኳን ደስ አለሺ ይገባሻል የበረከት ቤት ይሁንልሺ ተባረኪ።

  • @betelhem3889
    @betelhem38892 жыл бұрын

    Congratulations Meazi 🤩. God bless your Home. Happy for you🎊🎊

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @asmerawityas6538
    @asmerawityas65382 жыл бұрын

    Congratulations on your new home. It looks very beautiful. Well done sister you are modest lady you deserve it. 👏

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe3212 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ መአዚ በጣም ያምራል እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጣችሁ። ዳሪበት ኳይበት። የአብርሃም እና የሳራ ይሁን። 💐💐💐🎁💕

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @nunugirma7390
    @nunugirma73902 жыл бұрын

    May God Blessings be in your home and family! 🙏🏼

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @rehaboth203
    @rehaboth2032 жыл бұрын

    Mazi beautiful 🤩 congrats on your new house! So happy for you, you deserve it. I’m so happy to know that you are a mom of four kids. Which state do you live?

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏 New York

  • @Faith10110
    @Faith101102 жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይላል:: እንኳን ደስ ያለሽ:: እግዚአብሔር ይባርክላችሁ::

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @messeret911
    @messeret9112 жыл бұрын

    Congratulations sweetie beautiful kitchen and I love your backyard

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @etageasrat2530
    @etageasrat25302 жыл бұрын

    Congratulations. I love it when our people are blessed. God bless your family and your home. 🙏

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @TheDallol
    @TheDallol2 жыл бұрын

    Your kitchen is beautiful. I love white kitchen. You deserve it. God bless you

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework612 жыл бұрын

    መዓዚዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም እጅግ ነው የሚያምረው ክፍያው ያምራል

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @Hiwi-20
    @Hiwi-202 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል መአዚዬ እንኳን ደስኣችሁ በረከት ይሙላበት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @kannsein5607
    @kannsein56072 жыл бұрын

    የአይን ምግብ ነው ቤቱ መልካም ስራ የምታደርጊበት የልቦናችን የምታሳኪበት ቤት ያድርግሽ ቤት ለቦሳ 💐😘👍

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @ssileshi7911
    @ssileshi79112 жыл бұрын

    Beautifull kitcken like the owner2 😁😁 congratulation Meaza with love 1🇪🇷🇪🇷🇪🇷sister

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @be8cab
    @be8cab2 жыл бұрын

    ወኔኔኔኔኔኔ የኔ ማር ሁሌም የመኝልሽ ውይይት ይህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ ልጆችሽን ዳሪበት ሰላምና ፍቅር ይሙላ በዚህ ቤት

  • @ayubku2019

    @ayubku2019

    2 жыл бұрын

    ህንካን ደስ ያለሽ ለባለሞያ የሚገባሽን አይነት ቤት ነው የገዛሽው ሳስበው ህንዴት ህንደምትኖሪበት ከአንቺ ሞያ ጋር ልቤን ደስ አለው እግዚአብሔር ቤትሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ!!!

  • @azeb2809
    @azeb28092 жыл бұрын

    ዋው እንኩዋን ደስ አለልሽመአዚ የስላም የፍቅር የጤና ልጆችሽን አስመርቅሽ ድረሽ ኩለሽ የምትይቡት ቤት ያርግልሽ ❤️

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @godloveme854
    @godloveme8542 жыл бұрын

    Wow congratulations i'm happy for you god bless you and your family also your home

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe52592 жыл бұрын

    Congratulations!!! you work very hard and you deserve the house. I watch your video sometimes but I never comment today I am so happy for you enjoy your house God bless your family and your new house.

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew89132 жыл бұрын

    ዋው መዓዚ ዘግይቸም ቢሆን አየሁት ሲያምር እንኳን በሠላም ገባችሁ 💚💛❤️

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat85112 жыл бұрын

    Congratulations beautiful kitchen god bless you always 💕💕💕💕💕

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @greensceneenergyplc2438
    @greensceneenergyplc24382 жыл бұрын

    Beautiful Kitchen great design. And of-course congratulations!

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache46382 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ቤት ነው 👍እንኳን ደስ ያለሽ የጤና እና የእድሜ ቤት ይሁን

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @wvenerh6238
    @wvenerh62382 жыл бұрын

    Oh Meazi Congratulations. So beautiful kitchen Sosi negn

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen30002 жыл бұрын

    በጣም ያምራል እንኳን ደስ አለሽ መአዚዬ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ቤት ለእቦሳ መዓዝዬ የአለም የጤና ቤት ይሁንላችሁ🙏🥰በጣም እሚያምር ኪችን ነው እኔም የኪችን አድናቂ ነኝ 🥰

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi17272 жыл бұрын

    መአዝዬ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁንልሽ ተባረኪ❤

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene50142 жыл бұрын

    መአዚ እንኳን ለዚ አበቃሽ ልጆችሽ ይደጉበት ይመረቁበት የበረከት ቤት ይሁንልሽ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @menbereabreha5786
    @menbereabreha57862 жыл бұрын

    congratulations. Its nice to know that u r a mother of 4. God Bless You.

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz2 жыл бұрын

    መአዚ በጣም ያምራል እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት🎊🎊🎊🎊

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @meseretpage9014
    @meseretpage90142 жыл бұрын

    Congratulations Meazi! You deserve it my dear

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @fevenyemane8906
    @fevenyemane89062 жыл бұрын

    Wawww inkan des alesh meazi betam amral yebereket yarglachu😍😍😍 Betish astekaklish ztchershi btayin des ylenal Lene😍😍❤️❤️

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @zenabechshiferaw7106
    @zenabechshiferaw71062 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ያምራል እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @astersamuel5314
    @astersamuel53142 жыл бұрын

    Congratulations for the new house.

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @yorifes9899
    @yorifes98992 жыл бұрын

    Beautiful classic house. May God bless your house and ur family

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @helaftwi368
    @helaftwi3682 жыл бұрын

    Congratulations. It is a beautiful house.

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @mommyhaile3034
    @mommyhaile30342 жыл бұрын

    Congratulations 👏 beautiful kitchen

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @mulubelay5581
    @mulubelay55812 жыл бұрын

    Congratulations I wish you to be blessed your new house

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @edendagne1093
    @edendagne10932 жыл бұрын

    መአዚ በጣም ደስ የሚል ሁሉን ያሟላ ክችን ነው ቤት ለቦሳ ብያለው በአዲስ ክችንሽ ለገና በአል እንጠብቅሻለን አድናቂሽ ነኝ 👏

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo9762 жыл бұрын

    Meaziya I am speechless 😶 so beautiful and so happy for you God bless ur new home and life with all ur family!

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-wr9cr3to3t
    @user-wr9cr3to3t2 жыл бұрын

    Congratulations! You deserve all the world!

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @seliethio1303
    @seliethio13032 жыл бұрын

    I love your kitchen counter.

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp2 жыл бұрын

    በጣም ያምራል በሰላም በጤና ልጆችሽ ለቁም ነገር እሚበቁበት ይሁንልሽ 🏘️💐💐💐

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh57352 жыл бұрын

    Congratulations beautiful kitchen!!

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @yordaafeworki9029
    @yordaafeworki90292 жыл бұрын

    Congratulions 🎁💐💐💐

  • @eyerusalemshiferaw260
    @eyerusalemshiferaw2602 жыл бұрын

    Beautiful kitchen congratulations.👌👍

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre85982 жыл бұрын

    I love your kitchen well done wow love the breakfast bar

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @lidu3065
    @lidu30652 жыл бұрын

    I like your new house 🏠 congratulation 🎊 good job.

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @marthat21
    @marthat212 жыл бұрын

    Congratulations. It's a beautiful house..

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @abritesho1424
    @abritesho14242 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ትርምስምስ ነው ያለው ከኢትዮፕያ የመጣ ነው ሚመስለው ያልሽው ነገር ይመችሽ አቦ ሁሉ ነገር ቆንጆ ነው ደስይላል በርች

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አይ ከኢትዮጲያ ስናመጣ በላስቲክ ታሽጎ ስለሆነ ከሻንጣ የወረደ አይመስልም አመሰግናለሁውዴ

  • @meseretabebe6288
    @meseretabebe62882 жыл бұрын

    እግ/ር መልካም አባት ነው እንኳን እረዳሽ መላው ቤተሰቡ ተባረኩ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @mekidesnegash5010
    @mekidesnegash50102 жыл бұрын

    Beautiful kitchen Congratulations

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d2 жыл бұрын

    ወየሰ ዮቱብ ሁሉን ሀብታም አደረገ የሰላም ቤት ይሁንልሽ

  • @sintayehuwyohannes9777
    @sintayehuwyohannes97772 жыл бұрын

    This is what I was wishing for you ❤! Congratulations 👏❤

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @ayanealabe130
    @ayanealabe1302 жыл бұрын

    Congratulations 🎉🎊🎈 Beautiful house 🏠

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @bettyhagos3804
    @bettyhagos38042 жыл бұрын

    Beautiful home. God bless you and your family 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e2 жыл бұрын

    የአለም ይሁን መዳሪያ መካያ ቤት ይሁንልሽ እድሜ እና ጤናውን ይስጣችሁ ያምራል በተለይ ጣውላው ከለር ውብ ነው

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said9192 жыл бұрын

    Beautiful house! Congratulations

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @lerajerry9617
    @lerajerry96172 жыл бұрын

    Wow u are successful person Congra!

  • @kidestshenkoru769
    @kidestshenkoru7692 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ቤት ነው ደስ ብሎሱሱሽ በጤና በፍቅር ከቤተሰብሽ ጋር የምትኖሪበት ያድርግልሽ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @hanaberhane1178
    @hanaberhane11782 жыл бұрын

    ቤት ለእንቦሳ በጣም ያምራል ለመላው ለቤተሰቦች የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንላችሁ 👍✨✨✨ 🎉😊👏😁👏😃🎉 እንኳን ደስ አለሽ !

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @PmAsh2693
    @PmAsh26932 жыл бұрын

    Congratulations mazi yselam yfeqer yetena bet yarglesh

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo2 жыл бұрын

    የሰላም የጤና ቤት ይሁንላችሁ ምአዚ በጣም ነው የሚያምረው 💐💐💐

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @haimanotgeremew8627
    @haimanotgeremew86272 жыл бұрын

    የጤና የሰላም የፍቅር ቤት ይሁንልሽ መአዚዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ደረባባ ።

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael63682 жыл бұрын

    Congratulation beautiful house wow!!

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @edomadinew8400
    @edomadinew84002 жыл бұрын

    Congratulations meaze!!!! Bet lenbosa❤❤❤❤❤❤

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @yeneworkzeleke3425
    @yeneworkzeleke34252 жыл бұрын

    Congratulations እግዚአብሔር ደስታ ፍቅር ስላም ጤና የበዛበት በልጆቻችሁ ደስ የምትስኙበት እግዚአብሔርን የምታመልኩበት ለሌላው የምትተርፉበት የበረከት ቤት ይሁንላችሁ እያልኩ ምኞቴን እገልፃለሁ ተባረኪ በርቺ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ

  • @Ghp7657
    @Ghp76572 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን. አንኩዋን ደስ ያለሽ. የተባረከ ያርግልሽ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @zinashashenafi1857
    @zinashashenafi18572 жыл бұрын

    Beautiful house!! Congratulations

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @mominayesufmohamed5803
    @mominayesufmohamed58032 жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያለሽ በጣም የሚያምር ቤት ነው፡፡

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew45612 жыл бұрын

    እንካን ደስ እለሽ መአዚ ቤቱ የምትድሪበት የምትኩይበት ይሁንልሽ። ይገባሻል ግሩም ኢትዩጽያዊ እናት በርቺ በርቺ የሶሞሊኖ ዳቦ እገጋገር እባክሽ እሳይኝ ከተመቸሽ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @adiamandeberhan886
    @adiamandeberhan8862 жыл бұрын

    Congratulations Meaza 👏👏👏

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @belayneshlemma6028
    @belayneshlemma60282 жыл бұрын

    Congra Meazi it so beautiful and convienent for your work long live for you and your family please help something Woll refugies

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @familybannas8809
    @familybannas88092 жыл бұрын

    Beautiful house ... congrats sister

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @famitube6801
    @famitube68012 жыл бұрын

    ቤተሰብ ሆኩ በርችልኝ ዉደ 👍👍👍

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha88322 жыл бұрын

    Congratulations , Beautiful ❤️❤️❤️

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal55252 жыл бұрын

    Yenea konjo betaaaaaaam yamiral , yeteana yselam yefikir Beat yadirigilachuhe❤👍

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @eyobkasahun4235
    @eyobkasahun42352 жыл бұрын

    des yelal berchi egziabher yerdash

  • @ethio4421
    @ethio44212 жыл бұрын

    Congratulations 🎈cannot wait to see part 2

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @ameleworkshiferaw3305
    @ameleworkshiferaw33052 жыл бұрын

    የሰላም የጤና ቤት ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ መአዚ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @marthauhlmann3555
    @marthauhlmann35552 жыл бұрын

    Beautiful kitchen!

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @genetteshome5245
    @genetteshome52452 жыл бұрын

    congra meaziya yanch muya sechemer qalt yelwem yalem yargew

  • @MekdiTube
    @MekdiTube2 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ያምራል እንካን ደስ አለሽ ዉዴ

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay37892 жыл бұрын

    Congratulations you deserve it 👏

  • @bahlietube1358

    @bahlietube1358

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

Келесі