🔴 አዲስ ግጥም " ዝምተኚት ባለ- ቅኔ " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ

Ойын-сауық

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ ግጥም " ዝምተኚት ባለ- ቅኔ " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot

Пікірлер: 336

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349Ай бұрын

    ደጋግሜ ብዙ አስተያየት ፃፍኩ ሁሉንም አጠፋሁት ምን ብዬ ልፃፍ ቃል አጣሁ በቃ እግዚያብሔር ዉለታሽን ይክፈል እግዚያብሔር ይስጥልን እህታችን

  • @yaredhailu4750

    @yaredhailu4750

    Ай бұрын

    Amen

  • @smera1438

    @smera1438

    Ай бұрын

    አሜን

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwideАй бұрын

    🎉ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @MakdaAsrde

    @MakdaAsrde

    Ай бұрын

    Amen

  • @user-oq4pb9pe8m

    @user-oq4pb9pe8m

    Ай бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @esheteyemaryamlijeshete2031

    @esheteyemaryamlijeshete2031

    Ай бұрын

    Amen❤❤

  • @derejebahirdar6240

    @derejebahirdar6240

    Ай бұрын

    Amene

  • @abitube5393

    @abitube5393

    Ай бұрын

    AMEN

  • @Rediet25
    @Rediet25Ай бұрын

    እንኳን ለ እናታችን ለኪዳነምህረት ወርሀዊ በአል በስላም አደረሳችሁ🕯 16🕯 ቃለ ህይወትን ያስማልን።🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382Ай бұрын

    የኔ እመብረሀን የኔን ፆለት የሰማችኝ ድንግል ማርያም የናተንም ፆለታችውን ተስማላችው እህት ወንድሞቼ ስለቴ ሰመረ ፆለቴን ሰማችኝ የኔ እመቤቴ የናተም ስለት ይስመርላችው አሜን እባካችው ክብሯን አሜን በማለት ግለፆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh6bq1xq9q

    @user-gh6bq1xq9q

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለኛም ለሃጥያተኞች ልጆችዋ ትስማን

  • @habtamu4846

    @habtamu4846

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @nuhaminmaregu-ig3vk

    @nuhaminmaregu-ig3vk

    Ай бұрын

    Amen

  • @SolomonGetu-nm7jk
    @SolomonGetu-nm7jkАй бұрын

    እንኳን ለ እናታችን ለኪዳነምህረት ወርሀዊ በአል በስላም አደረሳችሁ 16

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567Ай бұрын

    እመቤቴ አማላጄ እናቴ አዛኘ ባንቺ ምልጃ እኮ ነው ከብዙ መከራ ያመለጥኩት አንቺን ጠርቼ መቸ አፍሬ እናቴ እመቤቴ ማንም ምንም ቢል ለእኔስ አማላጄ እናቴ እመቤቴ ማርያም 🙏🙏🙏❤

  • @MakdiDemsew
    @MakdiDemsewАй бұрын

    እመብርሃን ከዚህ በላይፀጋትጨምርልሽ እህታችን

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_Ай бұрын

    ገጣሚ ህሊና ላንቺ ቃላት የለኝም እግዛብሄር ይባርክሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በረከቱን ታብዛልሽ ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @TasoShiketa
    @TasoShiketaАй бұрын

    እህታችን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ ይበልጥ ምታገለግይበት እድሜና ጤና ይስጥች

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም የሚገርም ግጥም ነው እንደዚህ በግጥም ያመሰገንሻት እመብርሃን ፍፃሜሽን ታሳምረው

  • @lucybelete743
    @lucybelete743Ай бұрын

    እግዚአብሔር በዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርልሽ! ተባረኪ እመቤቴ ትጠብቅሽ!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3eАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህታችንበእዉነት ፀጋዉንያብዛልሺ አሜን

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1oАй бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኢህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ 👏 እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 16🤲

  • @aschenakishonga9090
    @aschenakishonga9090Ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል

  • @Geezawit21
    @Geezawit21Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ ያገልግሎት ዘመንሽን ያሰማልን ::

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747Ай бұрын

    በእውነት ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጥበቡን እውቀቱን አብዝቶ ያድልልን መታደል ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsdАй бұрын

    እህታችን ቃለህይወት ያሰማለልን ድንግል ማሪያም ፀጋዋን ታብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢👏👏👏👏🙏🙏🙏🌿🍀🌿

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3mАй бұрын

    ተባረኪ እህታችን እግዚያብሄር 🙏ይጠብቅሽ

  • @DejenAlebachew-cc9hp
    @DejenAlebachew-cc9hpАй бұрын

    ዝምተኝት ባለቅኔ እናትዋ ለእኔ እመብርሀን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142Ай бұрын

    ❤ሕሉዬ ቃለህይወት ያሰማልን❤ እመቤቴ እንዴህ እንዳሞገስሻት በህይወትሽ ሁሉ ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ 🙏ወይ ቅኔ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም ፈጣሪ ጥበቡን አድሎሽ ነው ❤

  • @LiyaAlemayehu-wx8ql
    @LiyaAlemayehu-wx8ql27 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331Ай бұрын

    በእውነት ለእህታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yared1624
    @yared1624Ай бұрын

    የምር ፈጣሪ ልጆቹን እያስነሳ ነው በየፀጋቸው የእግዜር ቀኝ እጅ ሆኖው እያገለገሉ ነው ሁሉም ስብከት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jmАй бұрын

    ለእህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERIАй бұрын

    ኣሜን 😢 ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልእናቱ ኣማላጅ ኣድርጎ የሰጠን ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን።

  • @BogalechGemechu-bf4nt
    @BogalechGemechu-bf4ntАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @zinashbogale3663
    @zinashbogale3663Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @stc6291
    @stc6291Ай бұрын

    በእዉነት እህታችን ገጣሚ ህሌና ቃለህይወትንቃለበረክትንያማልን ፀጋዉንያብዛልሽአማመላክጥላከለላቴሁንሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4cАй бұрын

    እመብርሀን እናቴ ኪዳነምህረት የጌታዬ እናት የትህትና ቅድስት የአለም ሁሉ እናትድንግል ማርያም 😥💒✝️🙏✅️ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለእህታችን እግዚአብሔር በሞገስ ያኑርሽ ከዚህ አብልጦ ይጨምርልሽ 😍😍😍

  • @DrGashawGebre
    @DrGashawGebreАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማሽ እንቁ እህታችን ህሊና❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @eth6008
    @eth6008Ай бұрын

    እውነትም "ህሊና" ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ህይወትሽ ይለምልም እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Qafar-Amibara
    @Qafar-AmibaraАй бұрын

    እህትአለም ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እመብርሃን በመንገድሽ ብርሃን ትሁንሽ: ከክፉ ትጠብቅሽ: ከመመረቅ ውጪ ሌላ አቅም የለኝም:: እመብርሃንን ላነሱ ሁሉ በቀላሉ እሸነፋለሁ ጉልበት: አቅም ያንሰኛል ሰምቼ: ሰምቼ አልጠግብም::

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ፤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እውነትም ስምን " መልአክ ያወጣዋል " ዋው!

  • @user-ln3mt4mt7z
    @user-ln3mt4mt7zАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝምተኚት ባለ ቅኔ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እኛ ልጆችሽ ምህረት ጠምቶናል እናቴ ሆይ 🤲 ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን 🎉🎉🎉

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4lАй бұрын

    እመ ብርሃን በአማላጅነቷ ትጠብቅሽ፣ ትጠብቀን ፣ አስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን በፀሎቷ ካለችበት መከራ ታውጣልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤ ህሊና ከዚህ የበለጠውን ይስጥሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @brukdaniel9911
    @brukdaniel9911Ай бұрын

    Kalehiwet yasemalin segawn abzto abzto yabzalin widwa ehitachin

  • @user-lk9gk1si2h
    @user-lk9gk1si2hАй бұрын

    ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር በሁሉም ነገር ይጠብቅሸ

  • @shemeketyalew7371
    @shemeketyalew7371Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271Ай бұрын

    አበዉ ወደዉ መሰላችሁ ስምን መላዕክ ያወጣዋል ያሉት ሕሌና ‼❤❤❤❤ የተሰጠውን በአግባቡ የተጠቀመች ምርጥ እህት

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725Ай бұрын

    እመቤቴ በፀጋ በበረከት ታሳድግሽ ህሊናዬ!.🥰🥰🥰🥰

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gtАй бұрын

    ማንም በድንግል ማርያም አምኖ አያፍርም ድንግል የበለጠ ፀጋ ታድልሽ

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun206424 күн бұрын

    እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋውን እመብርሀን የአምላክ እናት ታብዛልሽ

  • @jnatjnat7772
    @jnatjnat7772Ай бұрын

    እመአምላክ ከዚህ በላይ ብርክ ታድርግሽ❤

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377Ай бұрын

    ሕሊናየ መደሐኒዓለም ሥሙ ማርያም እሙ ትባርክሽ በርች ቆንጆ

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725Ай бұрын

    እግዘብሔርን ጥበብን ይጨምርልሽ እመቤቴ ከክፋ ነገር ሁሉ ትከልልሽ ❤❤

  • @user-lx2xv7no5q
    @user-lx2xv7no5qАй бұрын

    ህሊናችን ❤❤❤❤ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ።ግሩም ግጥም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889Ай бұрын

    እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመብርሃን ፀጋ በረከትዋን ታሳድርብሽ

  • @wisescholarships
    @wisescholarshipsАй бұрын

    egziabher ykasesh

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlejАй бұрын

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት ለህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን መልካም እህት እመቤታችን ትጠብቅሺ

  • @solomonzeleke6246
    @solomonzeleke6246Ай бұрын

    እፁብ ድንቅ እጅግ ብስልና ምስጢሩ ትልቅ የሆነ ግጥም ነው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ገጣሚ ኅሊና የቤ/ክያን ረቂቅ ትምህርት የበለጠ ብትማሪ የማናውቀውን ዕውቀት በግጥምሽ ታስተሚርናለሽና

  • @mahyawi
    @mahyawiАй бұрын

    ሕሊናዬ ታድለሽ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @NH-vl3ff
    @NH-vl3ffАй бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ህሊና ደሳለኝ ። የምትፂፊያቸው ግጥሞች በሙሉ በተለይ ደግሞ በዚህ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የፆም ወቅት የፃፍሻቸው ተከታታይ ግጥሞች የሰውን ልቦና የሚመልሱ የነፍስ ምግቦች ናቸው ። እውነቱን ለመናገር ነፍሴ በአካል ያለሁበት ቦታ የምትመለሰው ልክ ግጥሞቹ ተነበው ሲያልቁ ነው ። እንዲህ የምትወጂያት የምንወዳት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ትባርክሽ ። እግዚአብሔር በረጅም እድሜ በጤና በፀጋ በበረከት በጥበብ በሞገስ በደስታ ያኑርሽ 🙏🙏🙏

  • @user-hb4zz5rb9o
    @user-hb4zz5rb9oАй бұрын

    እጹቡ ድቅ!❤እህቴ እመ ብርሀን ከዚዚህ በላይ ጸጋዉን ክብሩን ታድልልን❤❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548Ай бұрын

    ፈጣሪ እድሜና ጦና ይስጥሽ አቤት አደበትሽ አቤት መታደልሽ ምን ቃላት የለውም ተባረኪ

  • @user-md5lf7ex2q
    @user-md5lf7ex2qАй бұрын

    አቤት መታደል እመብርሀን ዘመንሽን ጥላ ከለላ ትሁንሽ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325Ай бұрын

    ቃል የለኝም እህቴ ብቻ በጣም አመሰግናለሁ ቃለህይወት ያሰማልን እላለሁ🙏🙏🙏

  • @azebyitna342
    @azebyitna342Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ፤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @SisayAkilok
    @SisayAkilokАй бұрын

    "ዝምተኝት ባለ ቅኔ" እሚገር የሚደንቅ መልዕክትን ያዘለ ግጥም !!የኔ እህት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @azibazib5931
    @azibazib5931Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @azimeraw2845
    @azimeraw2845Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የዚህችን ልጅ ግጥሞች ለምን መዝሙር አታደርጓቸውም?

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2zАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @DireEthioTube
    @DireEthioTubeАй бұрын

    እኔ እኮ አንቺን ስሰማ ልቤ ያነባል 😭ህሊና እድለኛ ነሽ ያለሽ ተሰጦ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ እንጃ እወድሻለሁ🙏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @Adingn
    @AdingnАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882Ай бұрын

    እግዚአብሔር በዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርልሽ! ተባረኪ እመቤቴ ትጠብቅሽ!

  • @yabu04
    @yabu04Ай бұрын

    መአዛዋን አጣጣምን እመብርሀን ዘመንሽን ታብራዉ🙏🙏

  • @tizitahailh5182
    @tizitahailh5182Ай бұрын

    ተባረኪ ግጥሙን ወደ መዝሙር ቢቀየር ይበልጥ ደስ ይላል

  • @yaredhailu4750
    @yaredhailu4750Ай бұрын

    Enateye Eme Mehret Yetesfa Sem Yehiwot Kale❤❤❤

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vyАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MeklitUrgesa
    @MeklitUrgesaАй бұрын

    men aynet leb yemyars gtem new tebareki❤❤❤❤❤እመቤቴ ትባርክሽ

  • @Absalat-my1uw
    @Absalat-my1uwАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን💐💐💐

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825Ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @zenawmehari2034
    @zenawmehari2034Ай бұрын

    እናቴ አመቤቴ ክብር ያድልሽ በቤቱ ያፅናሽ ሄሉ

  • @addisgetachew865
    @addisgetachew865Ай бұрын

    ወይ ቅኔ እንደው የጉረኞች ዓለም። አባቶቻችን ተቀኝተው ባንሰማቸው ኖሮ በናንተ ዲስኩር አብደን ነበር።

  • @KalEthiopia-ud3to
    @KalEthiopia-ud3to21 күн бұрын

    እጅሽን ቁርጥማን አይንካው አንደበትሽ ይለሞልም❤🎉😊

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3dАй бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኅታችን ጸጋውን ያብዛልሽ 🍃🕊✝️

  • @HabtemariamTesfaw
    @HabtemariamTesfaw6 күн бұрын

    ምን እንደምል አላውቅም እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @user-dv8eb8mb3r
    @user-dv8eb8mb3rАй бұрын

    ❤ ህሉዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤ ግጥምሽ ለጆሮ ሰላም የሚሰጥ ግጥምነወ እግዜአብሄር በሞገሱ ያኑርሽ።

  • @halleluya6934
    @halleluya6934Ай бұрын

    ተባረኪ ህሊና❤❤❤

  • @judykucha9420
    @judykucha9420Ай бұрын

    እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ትጋርድሽ ልጇም በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛልሽ የኔ እህት🙏

  • @user-dc8zw9ub7g
    @user-dc8zw9ub7gАй бұрын

    ህሊናዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እባክሽ ልክ እንደናፍቆት ከሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ጋር ስሩልን እና በጣምነው የምወድሽ

  • @bonikidane15
    @bonikidane15Ай бұрын

    ህሉዬ በምን ቃል እንደምገልፅሽ አላውቅም የኔ ወርቅ ❤❤ብቻ ቃለህይወትን ያሰማሽ እመብርሀን ዝምተኚት ባለ ቅኔ በምልጃዋ አትለይሽ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤

  • @canihabtamu6177
    @canihabtamu6177Ай бұрын

    እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @YedyHabtamu
    @YedyHabtamuАй бұрын

    ❤❤❤ በቤቷ ታፅናሽ

  • @sebli5024
    @sebli5024Ай бұрын

    እናቴ ሰላንች ብምን ቃል ላመሰግንሽ ያደረግሽልኝ ከአቅም በላይ ነዉና የኔ እሩሩ የኔ ብርታት ማርያምዬ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104Ай бұрын

    ኂሉዬ ፀጋውን ያብዛልሽ በርችልን የኔ ብልህ ልባም ሴት ❤❤❤❤ እንዴት ፍጥረት ፍፁም ወርዶ ስለክብርሽ ይሟገታል😢😢😢😢

  • @balayneshbonsa1818
    @balayneshbonsa1818Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @marthachane9777
    @marthachane9777Ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅልሽ

  • @Fentey
    @FenteyАй бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @asfawgizaw4158
    @asfawgizaw4158Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የህይወት ቃል ያሠማሽ🙏

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke436627 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌸🌼⭐️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ምን ብየ መፃፍ እንዳለብኝ ባለውቅም የጌታየ እናት እማ ፍቅር እመቤቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ሰንቄ ግርማ ሞገስ ትሁንሸ የኔ እህት የንጭንቅ አማላጅ ኪዳነ ምህረት እናቴ የአሰራት ሀገራ በአማላጅነቷ ምህረትን ትላክልን ሁሌም ከፊት ትቅደምልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @ashenafihaile8002
    @ashenafihaile8002Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውስልኝ ፡፡ ሌላ ምንም ማለት አልችልም አልቅሻለሁኝ፡፡

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed813028 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9eАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤

Келесі