አዲስ ስብከት [ክፍል 2] ምስጢረ ጥምቀት Iበዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ| dn

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
Facebook page:- / fbirhan
Telegram Channel:-t.me/finotebirhan12
Website:-www.finotebirhan.com
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#ortodoxtewahedo
#ሚካኤል_ለኔ
#ፍኖተ_ብርሃን_ሰንበት_ት/ቤት
#Subscribe
#Mezemur
#EthiopianOrthodoxMezemur
#new #sibket #ሄኖክ #henok_haile #አዲስ_ስብከት #memher #መምህር #አዲስ_ስብከት #ethiopia #sibket #seifuonebs #new #habesha #መምህር #henok_haile #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #amazing #ebs #music #seifuonebs #seifu #seifufantahun #wedding #ሰበረ_ዜና #ድንቅልጆች #ኮሜዲያን #ethiopianmusic #film #sibket #prank #habeshaprank #በስንቱ #አዲስ_ስብከት #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #henok #henok_haile #ethiopia #new #አዲስ_ስብከት #ethiopia #sibket #seifuonebs #new #habesha #መምህር #henok_haile #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #amazing #ebs #music #seifuonebs #seifu #seifufantahun #wedding #ሰበረ_ዜና #ድንቅልጆች #ኮሜዲያን #ethiopianmusic #film #sibket #prank #habeshaprank #በስንቱ #daniroyal #fanisamri #couple #coupleprank #viral #video #viralvideo #viralshorts #viralshort #views #viralshort #videos #adeydrma #bestcouplevideo #ethiopianmusic #ethiopiacomedy #daniroyal #hadis#amazing #amazingview #artist #art #music #movie

Пікірлер: 31

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለመምህራች በእድሜ በጤና ያቆይል❤

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 Жыл бұрын

    መምህር የሚገርም ትምህርት ነው እግዚሐብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @kibromhagoskifle3060
    @kibromhagoskifle30605 ай бұрын

    amen amen amen kalhiwet Yasmalen Ftari txgawen Yabzalhe.

  • @user-oz3ql3dv1y
    @user-oz3ql3dv1y5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke96054 ай бұрын

    Kale hywet yasemaln memhre fetari edme tana ystln 🙏🙏🙏🙏

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb23135 ай бұрын

    አምላ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @user-lh4ot8hl4x
    @user-lh4ot8hl4x10 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu51615 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k5 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AzoozzAlmtrooshi-gm1by
    @AzoozzAlmtrooshi-gm1by7 ай бұрын

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana45759 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @almazmogos514
    @almazmogos51410 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን🙏

  • @abelhabteG
    @abelhabteG10 ай бұрын

    Amen

  • @kesetenaizgi8180
    @kesetenaizgi81805 ай бұрын

    Hi Decon hienok really through your preach healing my soul, I will like to thank your partner for having you please keep your preaching with this model b/c your preaching is smooth and very attractive. GBU and your family

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ መምህር

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye83335 ай бұрын

    Menew bemashekabete mesedeke ayechalem wegena teyeke zembelehe endekebete ateneda metew beseme sebake ena zemare hayrmanothene endeyafersu atefekede yeha yetpl denge ture seyalagetebehe behayemanote seme ateneda

  • @smadit3729
    @smadit372910 ай бұрын

    ጥምቀት ለጎደለ ለጎሰቆለ ፀጋችን መድኀኒት አድርጎ የተሰጠ እስኮሆነ በህፃንነታች ያደረገችልን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ምስጋና ይድረሳት።ቃለህይወት ያሰማልን

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Жыл бұрын

    መምህራችን ፅጋውን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግልግሎ ዘመኑ ይባረክ 🙏🏽

  • @ameleworknigatu8168
    @ameleworknigatu81685 ай бұрын

    መምህራችን አስተምህሮትህ ለቤት ያለህ ቀናት እጀግ ጥልቅ ነዉ ። ግን ይህ ዘመን አመጣሸ ሰልጣኔ ምን ይሻለናል ዋና እንደማይችል ሰዉ ብቅ ጥልቅ እያረከን ተቸገርን ክርሰቶስን እንኳን ማን ነህ እሱም ማን ትሉኛላችሁ ብሏል አይደል ሰለዚህ ዛሬ እጀግ በጥርጣሬ በሐይጣት ብዛት ላለ ዘመን የምንሰማዉን ነገር ብንጠራጠር ይፈረድበናል ሰለዚህ ምህራችን አንተ ማን ነህ?

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye83335 ай бұрын

    Bemasemesele ayedaneme atasemeselu lememote demese emayehone chebecheba eyefelege emeyashrkabete erase wedade enje yehayemanote abate weyeme sebake ayedeleme dakone hanoke

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Жыл бұрын

    ቃልሂወትን ያሰማልን መምህር እረዝም እድሜ ይስጥልን❤ በቤቱ አፅንቶ ያኑርልን❤ ይቅርታ ግን መስማት ለማይችሉ እዲረዱ የምታደርገው እናታችን በጣም !!የፀገየች ናት በደብ እዲረዱ እድታደርግ አናግሯት ???

  • @egziabhereregnayenew3395
    @egziabhereregnayenew33955 ай бұрын

    እህት ወንድሞቼ በፈጣሪ ስም የድያቆን ሄኖክ ስልክ ንገሩኝ ❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenkassa208
    @fevenkassa2085 ай бұрын

    በጥምቀት በአል የምንረጨው(የምንጠመቀው) ፀበል ከበረከት ባሻገር ከቄደር ጥምቀት ይቆጠራል ወይስ አይቆጠርም ?

  • @bethlehemalem9828
    @bethlehemalem98289 ай бұрын

    ሶስተኛ ክፍል የለውም?

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf81287 ай бұрын

    እውነት መ/ቅዱስ ውስጥ በስላሴ ስም የሚል አለ??አትጨምር!!

  • @wendwosenhailu5161

    @wendwosenhailu5161

    5 ай бұрын

    መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስ የሚል ካለ አሳየኝ ላስቸግርህ እባክህ🙏አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሥላሴ የምንልበትን ምክንያት በደንብ ላስረዳህ አመሰግናለሁ

  • @kesetenaizgi8180

    @kesetenaizgi8180

    5 ай бұрын

    Trinity is known all world and the meaning is holly father, son Christ and holy sprite

  • @achumatirunew8510

    @achumatirunew8510

    4 ай бұрын

    @abmyya, ይሄንን አለማወቅ የሚያሳየው ትልቅ የሃይማኖት ዕውቀት ክፍተት እንዳለ ነው😜 ይሄ ዋናው የክርስትና መሰረት ነው እናም አምብብ ዝም ብሎ እንደ አዋቂ መፈላሰፍ ጥሩ አይደለም:: በትንሹ ጉግል እርግ holly trinity ብለህ የሚገባህ ከሆን ካልሆነ ጠይቅ 🤔

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf81287 ай бұрын

    ተረትተረት ከምታወራ መ/ቅዱስ ውስጥ ስለጥምቀት በደንብ ተጽፏል አንብብ!!

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt5 ай бұрын

    እብድ አህያ ውሻ ጌጃ

Келесі