"አዲስ አምሯት" ምርጥ የገጠር ድራማ(Addis Amruat New Ethiopian Dirama) 2023

Ойын-сауық

Пікірлер: 248

  • @susususu7128
    @susususu7128 Жыл бұрын

    እውይ ልጆቹ ሲያምሩ❤❤ አገራችሁ ሲያምር😢 እኔማ ከስደት ስመለስ አገራችሁን ለማየት ያብቃኝ🥰🥰🥰🥰 እመዋ የኔ የዋህ የናትነትን ጥግ እምናይብሽ ነሽኮ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤🥰🥰

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    Жыл бұрын

    ነይ ደስ ይለናል

  • @user-cl1ey7pe6v

    @user-cl1ey7pe6v

    Жыл бұрын

    ነይልን ጎጃም ምድረ ገነት ሀገር ናት ጎጃም ገብተሽ የምታጭው የለም

  • @user-gh7eh4yj9o

    @user-gh7eh4yj9o

    Жыл бұрын

    ​@@queendaboመጣሁ

  • @susususu7128

    @susususu7128

    Жыл бұрын

    @@user-cl1ey7pe6v እሽ የኔ ውድ🥰🥰🥰

  • @torishtorish7655

    @torishtorish7655

    Жыл бұрын

    Ney widie ekibelishalehu

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Жыл бұрын

    አበጀሽ የኔ የዋህ ስወድሽ ❤❤❤ ቦታው ሲያምር እደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ገጠር የናፈቀው ማነው በላክ 😢😢 አይ ስደት

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Жыл бұрын

    እመዋዬ እኔ እኮ ይሄን ድራማ የጀመርኩት በእመዋ ፍቅር ነው የእውነት ሆና መስራቷ፣ የእናትነት ደግነቷ፣ በቃ ሁሉ ነገሯ ይማርከኛል😍😍

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 Жыл бұрын

    የዛሬው ደሞ ቦታው በጣም ነው የሚምርው ዋውው አገራችን እኮ ልዩ ነች ❤❤❤❤❤❤የጨረቀ ልጅ ደሞ ተመጠለች የዛሬ አመት 😂

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Жыл бұрын

    አበጀሽ እደድሮ እናቶች ስወዳችሁ 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🤣🤣

  • @meticar4025
    @meticar4025 Жыл бұрын

    ወይኔ ለምለሙ ፣ ከብቶቹ ፣ ልጆቹ ........ እረ ስንቱ አንች ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሀገሬ ከኔ ጤና ይልቅ የአንቺ ሰላም ነው የናፈቀኝ እግዚአብሔር አምላክ ትንሳኤሽ ያቅርብልኝ 😢 አሜን፫ 😢 በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞች በሰላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ አሜን፫ በሉ የኔ ሰው አበጁ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @fentayewalelgn5545

    @fentayewalelgn5545

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @fentayewalelgn5545

    @fentayewalelgn5545

    Жыл бұрын

    አሜን👏

  • @maretmaret9548

    @maretmaret9548

    Жыл бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Жыл бұрын

    ወይኔ ቦታው ሲምር 😢ሜዳው ከብቶቹ ሲምር አገሩ ❤❤❤😢🎉🎉🎉

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Жыл бұрын

    ጨፌው ሲያምር ሰኞ ማስከኞ :ሌባ እና ፖሊስ : እቃቃ :የጭቃ ቦብ እየሰራን ማጮክ እንጫወት ነበር ከብት እየጠበቅን አይ ልጅነት አይመለስ የት ናችሁ የገጠር ልጆች😘😘

  • @user-eo7jo9zp9u

    @user-eo7jo9zp9u

    Жыл бұрын

    አገራቸው ጎጆም ይመሥለኛል ልዮቦታው ስሙ ማነው

  • @nibrettube8913

    @nibrettube8913

    Жыл бұрын

    በጣም ሁሉም ሲገኝ ልጅነት አይገኝ 😂

  • @hawalewye738

    @hawalewye738

    Жыл бұрын

    አለን ተነመዋሀገር

  • @hawalewye738

    @hawalewye738

    Жыл бұрын

    የትነደሆን እጃ ምራብይሁን ምስራቅ መቸም ጎጃሜናቸው መቀነቱ የሞጣ መቀነት ይባላል

  • @user-wq2dm5ow9q

    @user-wq2dm5ow9q

    Жыл бұрын

    ወደ ደንበጫ አካባቢ ይመሴለኛል ጎጃም

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Жыл бұрын

    እውይይይይ ልጆቹ ሲያምሩ ደግሞ ቦታው ሜዳው ከብቶቹ አይይይ ስደት የስራህን ይስጥህ😢😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    ውይ ልጆቹ ሲምሩ አንደበታቸው ደስ ሲል❤❤

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 Жыл бұрын

    የታደሰ ልጆች አንድ እድር ሊሙሉ ነው በሄደበት መውለድ😂😂😂😂😂😂

  • @Zxz07881

    @Zxz07881

    Жыл бұрын

    ልልክእንደኔባል😂😂😂

  • @kehu3355

    @kehu3355

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክ

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    Жыл бұрын

    kkkkkkk

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Жыл бұрын

    ​@@Zxz07881 ያንችም ባል የሱው ቤጤ ተገኘለት

  • @bezagirma9544

    @bezagirma9544

    Жыл бұрын

    ​@@Zxz07881 😅😅

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын

    ቦተው ሲያምር❤❤❤አረጓዴ❤ ስወዳችው❤❤❤❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @ffcc1402
    @ffcc140211 ай бұрын

    እዴ ሰዉ አሞታል እዴ ሀገሩ ሲያምር አገሩ ሲያምር የምትሉት ኢትዩጰያ አይደል እዴ ❤❤❤

  • @user-zn2is3uw5i
    @user-zn2is3uw5i Жыл бұрын

    አገሩ ሲያምረ ቆጆነው

  • @amefke2069
    @amefke2069 Жыл бұрын

    አቤት ማማራችሁ እምዋ ካንጀትሽ እናት የዋህ ነሽ እድሜሽን ያርዝመው ከጤናጋር

  • @kakajqj1215
    @kakajqj12152 ай бұрын

    ወይ እነዚህን ሰወች ሳይ ነፃነት ይሰማኛን ወይኔ ሀገር ማማር

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Жыл бұрын

    የልጆቹ ትወና እራሱ ይለያል ተዋናይወች ትለያላችሁ

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Жыл бұрын

    አይ አበጀሽ ስክሪብ ተሰቶሽማ አይመስለኝም ኑሮሽ ይሆን😂😂❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @meticar4025

    @meticar4025

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @keltum8662
    @keltum866211 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ድራማ።እውነተኛ የገጠር ድራማ።ታድለዉ በአላህ።

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ልጆችየ እደጉ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አለሞቸ 💚💛❤️

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Жыл бұрын

    የኔማሮችእንደኔ ልጆቼች ቁመታቸው ውይ

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Жыл бұрын

    የኔማሮችበጉጉት ስጥብቅአችሁነበር😁😁😁

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw11 ай бұрын

    ዋዉ ሲያምሩ ልጆችም የእምዋ እማ ምንም ወደር የላትም ሠላማቹህ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Жыл бұрын

    ሰላም ውድ የእምዬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ እመዋ ሁሉም ነገር የማምርብሽ 💚💛❤️😘

  • @alamadan717
    @alamadan717 Жыл бұрын

    ጎጃም ምድረ ገነት ማማሯ ውቢቷ አገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልሰው ጠላትሽን ጠራርጎ ያውጣልን🙏🙏🙏😢😢😢💚💛❤️😘💞

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ እምየ ቤተክርስታን አሰለችም ምንም ቢሆን እደኔ ያደረገለት የለም ተመስገን

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Жыл бұрын

    አበጀሽ እኮ የምር እናትነትሽ የእውነትነው❤

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Жыл бұрын

    አደኛ ነኚ❤❤❤❤❤❤❤ ዛሬ

  • @mesertabebe4349

    @mesertabebe4349

    Жыл бұрын

    37ኛ😂😂😂

  • @user-vm6un7rs2d

    @user-vm6un7rs2d

    Жыл бұрын

    @@mesertabebe4349 ክክክክ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Жыл бұрын

    አበጅየ የኔመልካም ምክርሽ ትክልነው ህፃናትን በልጅነታቸው ቤተክርስቲያን ይማሩ መሰረት ይዘው ያድጋሉ ጉባየ ይማሩ ከብቶች ውሀው እረ ወይ ሀገሬ ማንነቴ ነው ማየው በናተ እውነተኛነው የማየውሁሉ ታድየ መውለድነው አለች ምንየመሰለች አበጅየ አላየሽም

  • @tfg6749
    @tfg6749 Жыл бұрын

    ዋው ደስ ሲልሀገሩ ልጆቹ አበጀሽ ፍቅር የሆሽ እናት ነሽ❤❤❤❤

  • @fvv1680
    @fvv1680 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ማሻአላህ ልጆች ሳምሩ ❤❤❤ አላህ ያሳድጋቹሁ ❤❤❤❤❤

  • @moulencell2294
    @moulencell2294 Жыл бұрын

    Satmarhue.❤❤❤❤Abgashe.yhulu.enta.swadchu.❤❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    አበጄሽ የኔ ቅን ልብ የዋህ እኮናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ❤❤ ለምለሚቷ ሀገራችን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይማርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ ልጆቹና አርጓደው ሲያምርርርርርርርር አይ ሀገራችንኮ ለምለም ናት በእውነት

  • @kidist56
    @kidist56 Жыл бұрын

    እኔ እኮ ድራማ መሆኑን ሁሉ እረሳዋለሁ። እመዋ እኮ ልክ እንደኔ ትወና መሆኑን መሀል ላይ የምትረሳው ሁሉ ይመስለኛል

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Жыл бұрын

    ሀገሩ ሰዎቹ እንዴት ነው የሚያምሩት በማርያም ኦፍ ጎጃም ርሽርሹ #አማራየ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Жыл бұрын

    ወይ አበጀሺ❤ ኪሱም ቆንጆነው የሚከተተው ገንዘብ ከተገኝ አለች😂😂😂ሀገሩ ሲያምር ሁሉ አረንጓዴ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын

    ደስ፡ሲሉ፡ልጆቹ

  • @user-hg7pc4dd9w
    @user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын

    እንዳው እኔስ ፀብ ሽቶኛል እሚደርሰኝ አጣሁጅ አላለችም😂😂

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Жыл бұрын

    እመዋ❤❤❤ ስወድሽ

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Жыл бұрын

    Wowo lijochu siamiru masha allah❤❤

  • @silasila926
    @silasila92611 ай бұрын

    ❤❤❤ልጆዎቹውም፡ያሚራሉ🎉🎉🎉

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Жыл бұрын

    ዋው አገራችን ለምለም ነው ሰላምን ይመልስልን🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-bc4mw3ts9n
    @user-bc4mw3ts9n Жыл бұрын

    ልጆቹ የእውነት እረኞቺ ናቸው

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын

    ❤❤❤ቦታውሲያምር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    ሜዳው ልዬ ነው አበጀሽ ከልጆች ጋር 👏🙌👍👍👍👍👍👍💕✅💚

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын

    አበጀሽ፡ስወድሽ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz5 ай бұрын

    እደው ስወድሽ እኮ እሙዬ 🤣🤣🤣 ጠብስ ሽቶኛል ደፍሮ እሚጣላ ጠፋጂ 🤣🤣🤣አይ ያቺ ነገር 💚💛❤

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Жыл бұрын

    አይይይይይይ ትዝታየሀገሬ ዘድሮደሞምንምዝናብአላቆርጠም አመቱንሙሉዝናብነው አረጎደሁኖደስሲል❤❤❤ሀገሬ❤. ማነውሀገሩመግባትእያማረው እጂአጥሮትበትዝታየሚኖር ያአላህእርዚቄንበሀገሬአድርግልኝ

  • @SikoSilo-is7yi
    @SikoSilo-is7yi6 ай бұрын

    ቦታው ሲያምር

  • @haylu8198
    @haylu8198 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤Enqan dan matchu

  • @user-bc4mw3ts9n
    @user-bc4mw3ts9n Жыл бұрын

    ውይ ትዝታ ልጂነቴ የተመለሠ ነው የመሠለኚ እፍፍፍፍፍ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Жыл бұрын

    ወይኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Жыл бұрын

    ሲያምር ቦታው እንዲህ ውብ ስፍራ ለመጀመርያየ ሳይ ኢትዮጵያም አይመስልም ደስ ሲል ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ZyinEsubalew-ht2om

    @ZyinEsubalew-ht2om

    Жыл бұрын

    ደብርማርቆስ

  • @hiwotyibeltal1334

    @hiwotyibeltal1334

    Жыл бұрын

    ጎጃም እኮ ምድረ ገነት ነች

  • @user-sv7qj7lr6q

    @user-sv7qj7lr6q

    11 ай бұрын

    ኢትዮጵያ አይመስልም አላለችም እና ምነነው የሚመስለው?

  • @ffcc1402

    @ffcc1402

    11 ай бұрын

    አሀገርሽን በደንብ አታዉቂያትም 😢

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b Жыл бұрын

    😘😘😘😘ውይይይየሀገሬ ትዝታ የትይሆን ግን

  • @saranjran4390
    @saranjran4390 Жыл бұрын

    ልጆቹሢያምሩ❤❤💚💚💛💛

  • @tigestmekonen7297
    @tigestmekonen7297 Жыл бұрын

    ቦታው my God beautiful 😍

  • @user-jg1xl6rp2o
    @user-jg1xl6rp2o Жыл бұрын

    እረ በጣም ነው ደስ የሚሉት

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu936611 ай бұрын

    አገሬ ናፈቀኝ በናንተ ነው አገሬን የማየው❤❤❤

  • @user-hana365
    @user-hana365 Жыл бұрын

    አይ ጉድ ትውልድ አገሬ ናፈቀይ ውይ ጋራው ሸንተረሩ ሴአምር ❤️

  • @yoni-10
    @yoni-10 Жыл бұрын

    ወይኔ ስወዳቹሁ እኮ😘❤

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 Жыл бұрын

    የምወድሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Жыл бұрын

    አረ በአላህ የመዳም ቅመሞችዬ አገሩን ንገሩኝ ወይኔ ሲያምር ማሻአላ

  • @GalaxyA-ws1uv

    @GalaxyA-ws1uv

    Жыл бұрын

    ደብረ ማርቆስ ነው ውዴ

  • @rahmahaa6143

    @rahmahaa6143

    Жыл бұрын

    ጎጃም

  • @alemtsehaymesfin8523

    @alemtsehaymesfin8523

    Жыл бұрын

    ጎጃም ደ/ማርቆስ

  • @bateyyoutube3038

    @bateyyoutube3038

    Жыл бұрын

    ጎጃም ደብረ ማርቆስ

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Жыл бұрын

    አብጄሼ❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын

    ውይ ስታምሩ ቤቴክርስቲያን ስትሄዱ

  • @bezawitendeg8832
    @bezawitendeg8832 Жыл бұрын

    Betam tru sra new begugut new mtebkachi 🥰🥰🥰🥰

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Жыл бұрын

    እመዋ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ የዋህ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Жыл бұрын

    I miss this culture

  • @makyaomar
    @makyaomar Жыл бұрын

    እኮን ደና መጣቹህ ማሮች❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤

  • @senushikore7663
    @senushikore766310 ай бұрын

    To be honest, about this show it doesn’t sound they are acting!!😍 It sounds more like their true daily life documentary film! Love it!❤️❤️❤️ Ethiopiaye selameshe bezete yebele and kufushen Amelake yewegedeleshe!🙏🙏💚💛❤️

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Жыл бұрын

    ናፍቆቶቼ,ስወዳቹ❤❤❤❤

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 Жыл бұрын

    ጡሩ እናት ነቺ

  • @hurutaa
    @hurutaa Жыл бұрын

    😍😍😍🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын

    ሳምር ቦታዉ ሀገሬ እኔስ በጣም ናፈቅሺኝ

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Жыл бұрын

    ማሮቼ 😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Жыл бұрын

    የኔ ማሮች ሥታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk Жыл бұрын

    ልጆቹ ሲያምሩ❤❤❤❤

  • @user-me3tr3lh5t

    @user-me3tr3lh5t

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-me3tr3lh5t

    @user-me3tr3lh5t

    Жыл бұрын

    ​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ

  • @hilinaseid3662
    @hilinaseid366211 ай бұрын

    እንደው አፈር ልብላ ክፉ አይንካችሁ ሰላም ሁኑልኝ ደሞቼ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @-EtagegnTube
    @-EtagegnTube Жыл бұрын

    Sewodach esk betsb adrug❤❤❤❤

  • @-EtagegnTube

    @-EtagegnTube

    Жыл бұрын

    Eshi ehitachn berch ahun gebich sube adergshlw anchm geb ena betsb adgrgn

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Жыл бұрын

    ትዝታ ከጎደኞቸጋ ተጠራርተን ውሀ ስቀዳ

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын

    የብርቁ እናት ምነው ብርቁን ረሳሺው ? ማን እንደ ብርቁ❤❤❤❤❤

  • @BuzeYeMikaeleLij
    @BuzeYeMikaeleLij11 ай бұрын

    ምርጦቹ ስወዳችሁ

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 Жыл бұрын

    ልጆቹ መታ ናቸዉ 😃

  • @saifulrana1552
    @saifulrana155211 ай бұрын

    Aya abjashe eko meskan nat Normal new ❤️❤️💯👍

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j Жыл бұрын

    እመዋትለያለሽ❤❤❤❤❤

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 Жыл бұрын

    😃😃😍😍

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Жыл бұрын

    አበጀሽስወድሽ

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 Жыл бұрын

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Жыл бұрын

    አበጀሽዬ የኔ አንደና እኮ ነሽ❤❤❤

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @stu6020
    @stu6020 Жыл бұрын

    👏👋👏🌷🌷🌷🌷💐

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Жыл бұрын

    እክዋን ሰላም መጣችሁ ልጆቹ ሲያምር የኔማሮች ❤❤❤

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Жыл бұрын

    አይ ልጅነቴ❤❤

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Жыл бұрын

    አይ አበጀሽ ድንቅ ሴት ነሽ እኮ ስወድሽ::

  • @shaga833
    @shaga833 Жыл бұрын

    የእኔ ማር የእኔ ሴት ቃል አጠዉልሽ❤❤❤❤

  • @SikoSilo-is7yi
    @SikoSilo-is7yi6 ай бұрын

    አብጅሺየ እናቱን እየሳድብሺ ይክፋዋል. ክክክክክክክ ድምቅቶ በርች

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Жыл бұрын

    👍👍👍🥰🥰

Келесі