🔴 አዲስ ዝማሬ " ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

Ойын-сауық

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ ዝማሬ " ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 144

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta44526 ай бұрын

    ቅዱስ ዮሐንስ ከፍጡራን ከድንግል ማርያም በቀር ክብርህ ከፍ ያለ ወልደ ነጎድጓድ ፍቁረ እግዚ ነባቤ መለኮት ቁጹረ ገጽ ዮሐንስ ምንኛ ድንቅ ነው ክብርህ የደናግል አለቃቸው ስላንተ ምን ይወራል መለኮትን የተደገፍክ መስቀል ስር የተገኘህ ድንቅ ወዳጅ የጌታ ባለሟል ዮሐንስ በረድኤትህ አስበን ሀገራችንን ሰላም አርግልን ከጌታችን አማልደን

  • @tekleabtube7192

    @tekleabtube7192

    6 ай бұрын

    Amen

  • @addisaddis8701

    @addisaddis8701

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @MadinahMm-wc8xr

    @MadinahMm-wc8xr

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    6 ай бұрын

    Amen beEwunetu😢

  • @eleniwuhib892

    @eleniwuhib892

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @herminaheri9700
    @herminaheri97006 ай бұрын

    ዮሐንስ ከአባቱ ዘብድዎስ ከእናቱ ማርያም ባውፍሊያ መስከረም 4 ተወለደ ጥር 4 የተሰወረበት ሞትን ያልቀመሰ ወንጌላዊ፣ሐዋርያ፣ አቡቀለምሲስ፣ ታኦሎጎስ፣ ፍቁረ እግዚ ፣ ቁጽረ ገፅ ፣ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ በረከቱ ይደርብን💚💛❤️

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k6 ай бұрын

    ወንጌላውው ዮሐንስ እጅግ ይደንቀኛል ጌታ እናቱን ለሱ ሲሰጥ እዴት ቢወደው ነው የመረጠው ስራው ድንቅ አምላክ

  • @yohannesmekonnen9622

    @yohannesmekonnen9622

    5 ай бұрын

    Geta enatun lesu siset stl

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn63926 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ከበሩ አልተዘመረለትም እል ነብር ።ዛሬ ደስ ብሎኛል ።ዘማሬ መለአክት ያሰማልን።

  • @arsemadereje4605
    @arsemadereje46056 ай бұрын

    አቡቀለምሲስ የእኔ አባት የእኔ አሳዳጊ ከደጅህ አታርቀኝ ❤❤❤

  • @mom_mera_pyaar
    @mom_mera_pyaar6 ай бұрын

    ዮሐንሰ ፍቁረ እግዚእ ታኦሎጎስ ቅዱስ አቡቀለምሲስ የሚወድህ በፍቅር ጌታ ክርስቶስ ❤🎉🎉🎉❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Elshukibru
    @Elshukibru6 ай бұрын

    ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ታዎሎጎስ ፍቁረ እግዚህ አብቀለምሲስ አባቴ ያሳደከኝ የጌታ አገልጋይ ነባቤ መለኮት በአለም ክበረልኝ ማኑኤ በርታልኝ ካንተ በጣም ብዙ እጠብቃለን ፀጋውን ያብዛለህ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @GechSael-ri4dv
    @GechSael-ri4dv6 ай бұрын

    እሰቲ አንዳንዴም ሸልሙን።ለኔ ገድለ ዮሐንሰ ያለው

  • @user-xj3eo1rp1u
    @user-xj3eo1rp1u6 ай бұрын

    ይህን የመሰለ ዝማሬ ለዛውም ለታላቁ ሀዋርያ ለወልደነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ያሰማችሁን ዘማሬ ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንዲሁም ግጥም ዲያቆን ማኑሄ ዳዊት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @helendeneke7914
    @helendeneke79146 ай бұрын

    ያሳደከኝ ወልደነጕድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ በረከትህ ይደርብን

  • @DawitBeza-nr1tn
    @DawitBeza-nr1tn6 ай бұрын

    Yohannes

  • @user-lj9yh3fx7v
    @user-lj9yh3fx7v6 ай бұрын

    ዝማሬመላእክትያሰማልን አምላከ ቅድስዩሐንስ ዘመንህን ይባርክልክ❤❤❤

  • @Rohadesign
    @Rohadesign6 ай бұрын

    የአባቴ የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ይደርብን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat46 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!! የዘመርክለት ሐዋርያ በምልጃው ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌም ዘምርለት

  • @user-mf4xm9te2h
    @user-mf4xm9te2h6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልንየቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w6 ай бұрын

    ወንድማችን ዘማሪ መላክት ያሰማልን በርታልን አሜን❤❤

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke20226 ай бұрын

    አሜን ፡ ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ እኔ ፡ በጣም ፡ ከምወዳቸው ፡ ሀዋርያ ፡ ቅዱስ ፡ ዮሐንስ ፡ ወልደ ፡ ነጎድጓድ ፡ ❤በረከቱ ፡ ይደርብን ፡ 🙏🙏🙏

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk6 ай бұрын

    ዝማሬ መላአሰክት ያሠማልን 👏👏👏🕊🌿

  • @user-er1eu8zh4c
    @user-er1eu8zh4c6 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tirsitlema8992
    @tirsitlema89926 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @kokoalqbany5623
    @kokoalqbany56236 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @henoket12
    @henoket126 ай бұрын

    ፍቁረ እግዚእ ቅዱስ ዮሐንስ በረከትህ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @user-ob9us9os5b
    @user-ob9us9os5b6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢቶዮያ

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ (ፍቁር እግዚእ በረከቱ ይደርብን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Malone1219
    @Malone12196 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ የፅናልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን👏👏👏

  • @user-tn3su8hx3q
    @user-tn3su8hx3q6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ።

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf6 ай бұрын

    አሜንንአሜንንንእልልልልልልአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፍቅር🥰🥰💞💞💕💕💓💓💓🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @user-yc7sr4io3y
    @user-yc7sr4io3y6 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሃልካ

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh56176 ай бұрын

    ልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salamabebe1008
    @salamabebe10085 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የምወድክ ወንድሜ መዴንያለም አሁንም የዝማሬ ፀጋውንፐያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @TiruneshMekonnen-ge6fg
    @TiruneshMekonnen-ge6fg6 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲👏🤲👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeabsiratamiratyabu1334
    @yeabsiratamiratyabu13346 ай бұрын

    እመአምላክ ትጠብቅህ ተባረክልን🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-km6fu5tb1n
    @user-km6fu5tb1n6 ай бұрын

    Kedus Yohannesye abate.Keberelegn

  • @Hayile2
    @Hayile26 ай бұрын

    ፍቁረ እግዚእ በረከቱ ይደርብን ❤

  • @user-sz6qz4dj7f
    @user-sz6qz4dj7f6 ай бұрын

    የኔ ንጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ከልጅነቴ ጀምሮ ኮትኩተህ ያሳደከኝ ባለሁበት አንተ ጠብቀኝ

  • @tamiruworku2087
    @tamiruworku20876 ай бұрын

    ወንድማችን ዘማሪ አቤል መክብብ እንደው በእመቤቴ ልለምንህ አልበም ቶሎ ቶሎ አውጣ። 🙏🙏🙏

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj6 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinsayeTensu-wu8li
    @TinsayeTensu-wu8li6 ай бұрын

    ❤❤❤Enamesegenalen wendemachin zemare melak yasemalen

  • @makimaki1861
    @makimaki18615 ай бұрын

    ወልድ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ የኔ አባት ምስጢረኛዬ

  • @lijamanuelasmamaw
    @lijamanuelasmamaw6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abenezeramare6665
    @abenezeramare66656 ай бұрын

    Melkam timket ❤❤❤❤ Zmare melakt yasemalen

  • @DagimOrthodox
    @DagimOrthodox5 ай бұрын

    አቡቀለምሲስ አባቴ ሆይ ምንኛ ድንቅ ነህ

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia21476 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን የሐዋርያው የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏❤

  • @YetiHarar
    @YetiHarar6 ай бұрын

    አቤላ ዛሬ ደግሞ እንደቀድሞው በድንቅ መዝሙር አረሰረስከን፣ ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f6 ай бұрын

    እልልልል ዝማሬ መላክ ያሠማልን ወድማችን ፀገውን ያብዛልክ 🙏🙏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate216 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ከዚህም በላይ ጸጋው አብዝቶ ይሰጣችሁ የተዋህዶ እንቆቻችን ❤☘️🌱☘️

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n6 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያስማልን🎉🎉🎉🎉

  • @gnt4774
    @gnt47746 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74606 ай бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ክቡር ወንድማችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @user-eb9bs4xw2j
    @user-eb9bs4xw2j6 ай бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @addisaddis8701
    @addisaddis87016 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ይሠማልን ወንድማችን በድሜ በጤና ቅዱስ እግዚአብሔር ያኑርልን አሜን ፫❤🙏

  • @user-nd2pu8pq8t
    @user-nd2pu8pq8t6 ай бұрын

    ዝማሪ፣ምላአክት፣ያሠማልን፣ሊቅ፣ዲያቁን

  • @girumadane7515
    @girumadane75156 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-gi3ql9ou1f
    @user-gi3ql9ou1f6 ай бұрын

    አሜን እልልል

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema5916 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እሜን (3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ክቡር ወንድማችን 🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💚💛❤️

  • @eskedarbejiga7394
    @eskedarbejiga73946 ай бұрын

    አሜን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @RobelEmagnew
    @RobelEmagnew4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @atsedgulilat2283
    @atsedgulilat22836 ай бұрын

    አባቴ እልልልልልልልል

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis6 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta74196 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @user-du4bw9nx3e
    @user-du4bw9nx3e6 ай бұрын

    Amen zamri milayikit yasimalin 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማል❤❤❤

  • @arfdjfhjn9986
    @arfdjfhjn99866 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @leulnegash2954
    @leulnegash29546 ай бұрын

    ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ🥰🥰🥰

  • @Peace-Love_for_all
    @Peace-Love_for_all6 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @woldesenbet
    @woldesenbet6 ай бұрын

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzread.info/dash/bejne/g5dr15Wzode8maw.html የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! kzread.info/dash/bejne/pZ2CvNF_fLPRXdI.html

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube3 ай бұрын

    ዝሜሪ መላክት ያሰማል❤ ብሰማ ብሰማዉ ማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅ ዘማሪ ዴቆን አቤልየ

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv63696 ай бұрын

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤😢ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እልልልል

  • @pommymaldan2554
    @pommymaldan25546 ай бұрын

    Zemari melak yasemalin

  • @tegestejade2671
    @tegestejade26716 ай бұрын

    ❤AMENE🙏💚🙏💛🤲❤✝️💒 KALEHEIWETE ❤YASEMALENE👏🏽🕊🕊🕊

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru54346 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤🙏❤

  • @bonny2852
    @bonny28526 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤🙏❤

  • @rahelkurfa7713
    @rahelkurfa77136 ай бұрын

    Amen amen

  • @yonasKinfe-bi7dv
    @yonasKinfe-bi7dv6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzuneshtamirattesems6800
    @buzuneshtamirattesems68006 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን ሀገራችንን ኢትዮጵያንና ህዚቦቻን ሰላም ያድርግልን🙏❤🇪🇹🇪🇹

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69676 ай бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn5jf3pq9s
    @user-qn5jf3pq9s6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-ug6we2ii2r
    @user-ug6we2ii2r6 ай бұрын

    zemare melakt yasemal wendachn hulum mezmurochn bexam bexam nw mewedachew

  • @melkamadmasu4351
    @melkamadmasu43515 ай бұрын

    ውብ ነው በውነት በረከቱ ይደርብን! አቤል ጌታ ይባርክህ!!

  • @user-vz5mb5jt4i
    @user-vz5mb5jt4i6 ай бұрын

    Weyne abate

  • @MasYotor
    @MasYotor5 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፍቁረ እግዚዕ አባቴ❤❤❤❤

  • @bedlubedl
    @bedlubedl5 ай бұрын

    Yane abate yane asadage Denk abate nk kidus yhones hawarya

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube3 ай бұрын

    በዚህ ዘመን ዮሀንስ ሜመስል ለቤተክርስትያን ወዳጅ ይስጠን ድንግል ማርያም ያፅናና ከጎኖ የነበረ ክርስቶስ ቃል ያከበረ እርሱ የወደደ ነበረ ❤ መዝሙርህ ይሄ አስታወሰን በቤቱ ቅዱስ ይዋኔስ ያፅንህ ይሄ ከማር ከወለላ ይልቅ ሜጣፍጠዉ መዝሙር እየተቀኘህ ዴቆን አቤል

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @TsegayKflemariam
    @TsegayKflemariam6 ай бұрын

    ኣቤልየ በጣም ነው የምጣፍጥ መዝሙርህ የምትዘምሮ መዝምሩህ ዶሞ የቅዱሳን ዘመርክልን ይህ የኦርቶዶክስ ጠባይ ነው በጣም ጥሩ ቀጥለው ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ!

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete67393 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አቦ❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-zi9uk9tz4m
    @user-zi9uk9tz4m6 ай бұрын

    Zemare melekt yasemalen 🙏🏼🙏🙏🏼❤️❤

  • @user-xm9iw2xw1n
    @user-xm9iw2xw1n6 ай бұрын

    Faqur agzi yuhanasa laqaqulan

  • @user-oq2qf9jo2l
    @user-oq2qf9jo2l6 ай бұрын

    ye fekure egzi abukelemsis kdus yohannes bereketu yederebn!

  • @astewayyigzaw7848
    @astewayyigzaw78485 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!!!!!!!!!

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa89115 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ❤❤

  • @argu2714
    @argu27146 ай бұрын

    እልልልልልልልል👏👏👏👏

  • @zemariabirihamtufatube
    @zemariabirihamtufatube6 ай бұрын

    tebarek

  • @semubirhanu3648
    @semubirhanu36485 ай бұрын

    Zemari melakiten yasemalen bedime betega yetebih egizaber amilak hagerachin selam yaderigelen ❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @selamlemma6104
    @selamlemma610415 сағат бұрын

    አባቴ ቅዱስ ዩሃንስ አሣዳጊዬ ይለይብኛል

  • @user-uc4lo9mh1h
    @user-uc4lo9mh1h5 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete67393 ай бұрын

    አሰብኩት እመብርሃንን ተሰቶት ይዟት እቤቱ ለ 15 አመት ድንግል ማርያምን ስለ ክርስቶስ እድገት እየነገረችሁ እለት እለት እሱም ሲፅፍ ምንኛ መታደል ነው ወገኖቼ የዮሐንስ በረከቱ ይደርብን ታማኝ የሚወደው ክርስቶስ በፍቅር ❤

  • @user-eb1ji8wy5m
    @user-eb1ji8wy5m3 ай бұрын

    እግዝያብሄር ከፍ ያድርግህ ወንድማችን🙏 በቤቱ ያኑርህ በቀጣይ የቅዱስ ጳውሎስን እንዲሁም የሌሉችን ቅዱሳን እንጠብቃለን

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

Келесі