🔴 አዲስ ዝማሬ / ያሳደከው ልጅ / yasadekew lij new orthodox album

Музыка

ቤተ አብ ቲዩብ|| BETE ABE TUBE ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶች : መዝሙራት : ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች : ምክረ አበው ና ብሒለ አበው እንዲሁም ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አቢያተ ቤተክርስቲያን ዓውደ ምህረት ስብከት እና የተለያዩ አገልግሎት በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብበት መድረክ ነው:: የቤተክርስቲያናች መሰረተ እምነት ( እቅበተ እምነት):ሥርዓት : ትውፊትና ታሪክ ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዓውደ ምህረት እንኳን በሰላም መጡ::

Пікірлер: 1

  • @user-fp8dh7ob1b
    @user-fp8dh7ob1b5 ай бұрын

    ውይ በእውነት ይሔ ዝማሬ ከቤቱ ለራቅነው እውነተኛ ማንነት ነው አሹዬ እመቤቴን ዘላለም ኑርልን

Келесі