🔴 አዲስ ዝማሬ "በምን ስራዬ" ዘማሪት ሩት ደመላሽ

በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ "በምን ስራዬ" ዘማሪት ሩት ደመላሽ

Пікірлер: 157

  • @user-qt6et1ef7x
    @user-qt6et1ef7x2 жыл бұрын

    በምን ስራዬ ፊትህ እቆማለው በምን ምግባሬ ፍቅር ነህና ተቀበለኝ በምህረት ዛሬ ልጅህ ነኝና ተቀበለኝ የከንፈሬን ፍሬ (2) ባልተሰበረ ልብ ከቤትህ ውስጥ ሆኜ ክርስቲያን በሚል ስም እራሴን ሸፍኜ ስትመረምረኝ ግን ፍሬ አልባ በለስ ነኝ ትዕግስትህ ደንቆኛል እንዴት እንዳኖርከኝ (2) አዝ ወይ በራድ ወይ ትኩስ ሳልሆን ለብ ብዬ ወደኔ ስትመጣ ባዶ ነኝ ጌታዬ በሰርግህ ለመግባት ልብሴን ሳላፀዳ እንደ አብርሃም ቤቴ መች ትሆን እንግዳ (2) አዝ በቃልህ ታንፄ ካልተስተካከልኩኝ እኔ ሳልለወጥ ወንጌሉን ከያዝኩኝ የቱ ምግባሬ ነው ሌላውን የሚያንፅ ልቤን ስበርልኝ ዛሬ ይብቃኝ አመፅ (2) አዝ ሰማያት በፊትህ ንፁሀን አይደሉም በትር ብታነሳ ማንስ ፊትህ ሊቆም በንስሀ ውሃ ልታጠብ ሀጥያቴን ይብቃኝ መበደሉ የእውነት ያንተ ልሁን (2) ***

  • @amitkidanye

    @amitkidanye

    Жыл бұрын

    ተባረክ 👏👏👏

  • @user-rt3ye6lk2x

    @user-rt3ye6lk2x

    8 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h2 жыл бұрын

    በምን ስራዬ ፊትህ እቆማለሁ በምን ምግባሬ ልጅህ ነኝና ተቀበለኝ በምህረት ዛሬ ፍቅር ነህና ተቀበለኝ የከንፈሬን ፍሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jeieii1068
    @jeieii10682 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ

  • @mahitube4141

    @mahitube4141

    2 жыл бұрын

    አሜን እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @doctera
    @doctera2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እውነት ነው ግእዝ ሰሌዳን በመጎብኘት ያትርፉ ቤተ ሰባችንም ይሁኑ ያበረታቱን ምንም አይጎድልበዎትም ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @lewe1line250

    @lewe1line250

    2 жыл бұрын

    በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ

  • @asteryotube5154
    @asteryotube51542 жыл бұрын

    ይህን ግሩም ዝማሬን አንዳሰማሺን አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን እና የህፃናትን ምስጋና ያሰማልን። ፍፃሜሽን ያሳምረው!!

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @user-qv1yr9sn5m
    @user-qv1yr9sn5m2 жыл бұрын

    በምን ስራዬ ፊት እቆማለሁ ዝማሬ. መላእክትን ያሰማልን. እህታችን. በርች በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እውነት ነው በምንስራዬ ፊትህ እቆማለው በምን ምግባሬ ፍቅር ነህና ተቀበለኝ በምህረት ዛሬ ልጅህ ነኝ እና ተቀበለኝ የከንፈሬን ፍሬ። ፈጣሪዬ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ ይቅርበለኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ !!!

  • @mahitube4141

    @mahitube4141

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካላስቸገርኩሽ

  • @youtubered3554
    @youtubered35542 жыл бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ እህታችን በቤቱ እንደ አለት ያፅናሽ

  • @imdove7528
    @imdove75282 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ኦፍፍፍ ድንቅ መዝሙር ጣፋጭ እስከ ቀረፃዉ ድንቅ ነዉ ዝማሪ መላክት ያሰማልን እህታች ኢየሱስ በምህረቱ ተቀብሎናል እንጅ በአጥያታችንማ ከፌቱ አቆምም ተመስገን ክርስትያን ላደረግህኝ

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon40642 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያሠማልኝ እህቴ ይቅር በለን አምላካችን በምን ስራችን ፊቱ እንቆማልን ማረን በቃ በለን

  • @shewitberhe7355
    @shewitberhe73552 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን።ፍቅር ነህና ተቀበለኝ ዛሬ

  • @ermiasnigatu7594
    @ermiasnigatu75942 жыл бұрын

    ልብ የሚነካ አስተማሪ ድንቅ መዝሙር ነው። ዘማሪት ሩት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በቤቱ በአገልግሎቱ እስከመረሻው ያጽናሽ።

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    Amen!

  • @kiyaethio
    @kiyaethio2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 😍 እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️

  • @seliwalelgne9413
    @seliwalelgne94132 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሸ ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልሽ ቸሩ መድሃኒዓለም 🙏🙏🙏

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u2 жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አቤቱ በምህረት ተመልከተን ፍቅር አይለየን የኛን አጢይት ሳይሆን እንደ ምህርት አምላክ ግርም መዝሙር ነው

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት እህታችን ጸጋውን።ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን።አሜን አሜን አሜን ብዙ ነገር የሚስተምር ነው በዝማሬው ውስጥ ያለው

  • @getasewalemu8548
    @getasewalemu8548 Жыл бұрын

    ጅማሬው መልካም ነው!..ፍፃሜውን ያሳምርልሽ!! ከአንቺ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን፤ ፀጋውን አብዝቶ ሰጦሻልና!!

  • @tsedenya3875
    @tsedenya38752 жыл бұрын

    ነፍስን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማሽ እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ያረዝምልሽ

  • @abebutesfaw233
    @abebutesfaw2332 жыл бұрын

    በምን ስራየ ፊትህ እቆማለው አባቴ እንደሀፅያቴ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይሄው ዛሬም ለንስሀ እድሜ ሰተከኝ አለው ሁሌም ተመስገን የኔ ጌታ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኔ እህት

  • @anoali8112
    @anoali81122 жыл бұрын

    የእዉነት ኣጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማን ፀጋዉን ያብዛልሽ 👏👏👏⛪

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-gw4gu7rj4n
    @user-gw4gu7rj4n2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሳማልኝ እህታች ፀጋዉን ያብዛልሽ የእኛ ዉዱዋ እህታችን በርችልኝ

  • @mahitube4141

    @mahitube4141

    2 жыл бұрын

    አሜን እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንሺ ይባረክሸ😘😘😘

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j2 жыл бұрын

    ዘማር መላክት ያስማልን

  • @sarabelayneh6007
    @sarabelayneh60072 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይጠብቅ!

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m2 жыл бұрын

    ይንን ዝማሬ ልብ የለው ልብ ይበል

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ግሩም መዝሙር ነው 😘😘😘

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu49572 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን። አዎ በምህረቱ ፊቱ ያቁመን እንጂ እኛስ ምግባር ጎሎናል መሃሪው ሆይ ማረን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA2 жыл бұрын

    ግሩም መዝሙር፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡

  • @betreakane6189
    @betreakane61892 жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ 🙏 🙏 እግዘብሔርን ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa80892 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ

  • @gizubekele102
    @gizubekele1022 жыл бұрын

    በእውነት ድንቅና መንፈስን መሳጭ በዚህ መልክ ቀጥይበት ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሸ

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn99262 жыл бұрын

    😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼amen amen amen kaloten yasemalen ehetachen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲😢😢😢

  • @abelmuna
    @abelmuna2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን, ጥሩ ትምህርታዊ አቀራረብ ነው; ወደፊትም እንጠብቃለን

  • @mekdiyetewahdolijj8438
    @mekdiyetewahdolijj84382 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @pranktube5371
    @pranktube53712 жыл бұрын

    ምርጥ መዝሙር ነው ከአይን ያውጣሽ እመ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅሽ🇪🇹

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael122 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ልቤን ስበርልኝ ዛሬ ይብቃኝ አመጠ 😭😭😭😭

  • @mahitube4141

    @mahitube4141

    2 жыл бұрын

    አሜን እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @lidetushanko736
    @lidetushanko7362 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw46852 жыл бұрын

    ዛሬ ይብቃኝ አመጽ አሜን፣ አሜን፣ አሜን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni17772 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቀረውን ዘመንሽን ያማረ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @dava7814
    @dava78142 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽም እግዛብሄር ይባርክልሽ

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም አሜን

  • @danielabebe8240
    @danielabebe82402 жыл бұрын

    Rhutye ewnet betam desi bilognal zimare melayikt yasemalin bebetu yatsinash

  • @gezahegnderesse4753
    @gezahegnderesse47532 жыл бұрын

    ውድ እህቴ ሩት ደመላሽ ባማረና ውብ በሆነ ድምፅ የቀረበ ማራኪ የንስሀ መዝሙር ነው አምላክሽን ለማመስገንና ለማወደስ እስከመጨረሻዋ ህቅታ ድረስ በቤቱ ያፅናሽ ይትከልሽ ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ።እግዚአብሔር ዘወትር ብርታት ይሁንሽ።

  • @robelabebe38
    @robelabebe382 жыл бұрын

    Wawitye yene konjo des blognal zmare melaktn yasemaln!

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @b7graphics
    @b7graphics2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ዝማሬ እናመሰግናለን

  • @yonatandesse8610
    @yonatandesse86102 жыл бұрын

    Yene wed ehet zemare melaeket yasemash .....lezi bektesh bemayete betam des belognal ....rejem amet tena fikr selam seto bebetu yatsnash enate ....be meklitesh endetamesegni yeredash EGZIABHER keber mesgana yegbaw .... Tsegash yebza ehete

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana32522 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን

  • @ainealemainealem2952
    @ainealemainealem29522 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና ፀግኡ የብዛሓልኪ አብ ቅድሚኡ ጠጠው ዘብል ተግባርስ የብለይንዋ ብምሕረቱ ይመልከተና አሜን አሜን አሜን

  • @bezawitabrham1608
    @bezawitabrham16082 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለተሳተፋቹት ሁሉ ሩትዬ ኮርቼብሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-ex5il8mu1h
    @user-ex5il8mu1h2 жыл бұрын

    👍ለዘማሪዋ 👌👏 ለመዝሙሩ 🙏 ለተስፋ (ፌኔት ነኝ )

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @maralemtadesse7188
    @maralemtadesse71882 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-sr1ro7ut1t
    @user-sr1ro7ut1t2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @mesayyifru56
    @mesayyifru562 жыл бұрын

    እውነት ነው በምን ስራዬ ፊትህ እቆማለሁ በምን ምግባሬ ፍቅርነህና ተቀበለኝ በምህረት ዛሬ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በምን ሥራዬ ፊትህ እቆማለሁ😢

  • @biruktawitgebre2225
    @biruktawitgebre22252 жыл бұрын

    Zemare melak yasemalen. . Rute ehete melkam zemare new... berechi

  • @abiyargaw8410
    @abiyargaw84102 жыл бұрын

    Betam yewededkuti mezmur new egzabher zemare melaketen yasemalin egzabher yetemesegene yihuni

  • @ruthgessese8063
    @ruthgessese80632 жыл бұрын

    Yehne wed eht zmare melaektn yasemaln yagelglot zemenachun ybarkln mrt mezmur mrt video

  • @user-gc4qk2os6k
    @user-gc4qk2os6k2 жыл бұрын

    የኔን ህይወት ነው ሁሌም ፈጣሪ ልባና እንዲሰጠኝ ፀልዬልኝ ሀረብ ሀገር ነው ያለውት

  • @Derefifl
    @Derefifl Жыл бұрын

    ተባረኪ ድንቅ የንስሃ ❤ዝማሬ ❤❤

  • @mikiasfaw2408
    @mikiasfaw24082 жыл бұрын

    ehete enkuan dese yaleshe ena zemare melaketen yasemalene

  • @selomealelign7466
    @selomealelign74662 жыл бұрын

    Yene Jegna enkwan fetari redash be betu yakoysh

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia33482 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን🙏🙏🙏💚💛❤😍😍🙏🙏🙏

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @almodafli2703
    @almodafli27032 жыл бұрын

    Amen Amén Amén zemare melykt yasemalen

  • @yosigesese4262
    @yosigesese42622 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @YeneLyu
    @YeneLyu2 жыл бұрын

    Rutye zmare Melaektn Yasemalen

  • @meseretbirhanu102
    @meseretbirhanu1022 жыл бұрын

    Konjo zemare nw egezeyabeher tegawen yabezalesh

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    ዘማሪ መላክ ያሰማልን

  • @djfoxx2058

    @djfoxx2058

    2 жыл бұрын

    Sbyotnfn

  • @wax-6229
    @wax-62292 жыл бұрын

    ጌታን ሳላስበው እንባዬ መጣ😭

  • @-yekalgetse
    @-yekalgetse2 жыл бұрын

    Zimare melaekt yasemalen

  • @abel2933
    @abel29332 жыл бұрын

    Zmare melaktn yasemaln

  • @eishaadayiiwaqayyoohunduma4657
    @eishaadayiiwaqayyoohunduma46572 жыл бұрын

    Zimare melayiki yasemalin Ameen Ameen Ameen ✝️⛪🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿

  • @emushaking2757
    @emushaking27572 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @sraself7813
    @sraself78132 жыл бұрын

    Amen amen amen 👏👏👏👏💖💖🇪🇹🇪🇹

  • @tsionhabtamu3669
    @tsionhabtamu36692 жыл бұрын

    Tsegawn yabzalish...zimare melakt yasemaln🙏

  • @user-ps3ke5wz1c
    @user-ps3ke5wz1c2 жыл бұрын

    Zemare melaekt yasemaln

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ➼➼➼🔶

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale73082 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክን ያሰማልን።

  • @hiwotgrimaa3903
    @hiwotgrimaa39032 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን

  • @tameratmekonnen3044
    @tameratmekonnen30442 жыл бұрын

    እንዴት የሚደንቅ ዝማሬ ነው ባካችሁ ...??? እውነት ተባረኩልን ... ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ...

  • @procell803
    @procell8032 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን በቤቱ ያፅናሽ

  • @sarabelayneh6007

    @sarabelayneh6007

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @tajethiopia
    @tajethiopia6 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Zemari melaktn Yasemaln ehtchchn ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @_nahutube1806
    @_nahutube18062 жыл бұрын

    እጅግ ልዩ ነው❤❤

  • @almaayerga6339
    @almaayerga63392 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @sertsetewahido8159
    @sertsetewahido81592 жыл бұрын

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ።

  • @bezatg8134
    @bezatg81342 жыл бұрын

    AmenAmenAmen zmarye melkt yaseman

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay892 жыл бұрын

    Amen tebareki

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x2 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው የእውነት ቃል የለኝም

  • @soonata670
    @soonata6705 ай бұрын

    እህህህህህህ😢 በምን ስራየ 😢😭

  • @merhawizereslasie4059
    @merhawizereslasie40592 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የሰማልን

  • @wesenmengesha2389
    @wesenmengesha23892 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @timnitasmir5960
    @timnitasmir59602 жыл бұрын

    Tebareku ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @biniyameshete3312
    @biniyameshete33129 ай бұрын

    Zemare melaktn yasemaln ehete

  • @michaelzeberefenet9718
    @michaelzeberefenet97182 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አህታችን

  • @genetmoges522
    @genetmoges5222 жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

Келесі