አዲስ ለገሰ || እወድሻለሁ Addis Legesse || Ewedishalew

Музыка

Henock's Practice Room
Please consider Subscribing if you like the video
kzread.info/dron/dHI.html...
Updates are available through the following Facebook page
/ ​
Produced by Nubia Media & Communications
www.nubiamedia.net​​
kzread.info/dron/98L.html...
/ nubia_media​​
/ ​​
/ ​​
/ nubi​. .

Пікірлер: 39

  • @alsekela
    @alsekela27 күн бұрын

    እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እኮ 😍 ረጋ ሰከን ብላችሁ ስለምትጫወቱ በጣም ትለያላችሁ ❤🙏

  • @zizitino6797
    @zizitino679727 күн бұрын

    የሙዚቃ ባንድን በጣም እወደዋለው የተረጋጋ ነው አዲስ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው ድምፁ ሮክ መጫወት ይችላል

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse668725 күн бұрын

    Henok I am watching this with my grandma sitting aside and she's saying 'ያንቺ ቢጤ ሞዛዞች ስለሆኑ እኮ ነው የወድሻቸው' and that's when I realise I was watching u guys delightfully and in attention. Keep going😊

  • @HenocksPracticeRoom

    @HenocksPracticeRoom

    25 күн бұрын

    🤣 send our best to your grandma. And thank you for watching

  • @samrawitlegesse6687

    @samrawitlegesse6687

    25 күн бұрын

    @@HenocksPracticeRoom My pleasure👍🙏

  • @anabiyaa651

    @anabiyaa651

    16 күн бұрын

    Almost all grandmas’ use exactly such a word

  • @user-ek2vy4hw4j
    @user-ek2vy4hw4j26 күн бұрын

    ሙዚቃ እና ቤተሰቦቿ በእዚህ ቦታ ተመስጦ ላይ ናቸው ፤ በሰመመን ውስጥ ያለ ጥልቅ ንቃት ፤ እና ወደ ህይወት ልብ የሚደርሱ ዜማዎች ... ልዩ ድምፃዊ እንዲሁም ቅንጡ የሙዚቃ ተጫዋቾች ።

  • @amdemichaelamare
    @amdemichaelamare27 күн бұрын

    ሁሉንም ስልት መጫወት እንደምትችል እና የሚቀጥለው አዲስ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደምትቆጣጠረው ያኔ ገ..ና ቪ ላውንጅ እያለህ ነግሬህ ነበር 👏👏👏 አዴ ስለ አልበምህ ያለከኝንም አርሳውም ። እየጠበኩህ ነው። ስላንተ ገና ወደፊት ከመምመጣትህ በፊት ወዳጆቼ እኪሰለቻቸው የወራዋቸው ዛሬ እጅ ተሰጥተው መልሰው እያወሩኝ ነው 😊 ደግሞ አልበምህ ሲመረቅ እንዳትረሳኝ አክባሪህ 🙏

  • @mightyg8545
    @mightyg854527 күн бұрын

    Addis you are gonna have bright future if you keep working with discipline

  • @TK-do9us

    @TK-do9us

    23 күн бұрын

    😊😊😊😊

  • @betuldefersha2192

    @betuldefersha2192

    6 күн бұрын

    Addis you are the best singer keep doing it with your band amazing specially Henok.

  • @araray2033
    @araray203327 күн бұрын

    ውብ ነው! በጣም ውብ ነው! ዐዲስ፣ ቀድሞውንም በጣም ተወዳጅ የነበረ ንቅ ሥራውን በተለየ አዘፋፈን ተጫውቶት ማድመጥ ያስደስታል። የሄኖክ ፕራክቲስ ለዘፈኑ ማጀቢያ ያቀረበው መሕልያዊ ቅንብር (instrumental composition) ያስደምማል። ይህኛው የዘፈኑ ቅጃይነት (version) ረቀቅ-ወሰብሰብ ያለ ነው፤ ኪነታይያኑ (artists) ያሏቸውን የክሂሎት ክምችት በመጠኑ ለማሳየት ዕድል የሰጠ ይመስላል።

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe684623 күн бұрын

    እፁብ ድንቅ ችሎታ ነዉ ያለክ አዲስዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-ls1ti9vx6d
    @user-ls1ti9vx6d2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @abbycarson136
    @abbycarson13627 күн бұрын

    This song is beautiful! Has a calming vibe!❤

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d27 күн бұрын

    ዛሬ 🎸 ሌላ አለም ላይ ነው ዋው 🎉። አዲሴ 1ኛ

  • @seidkemal8443
    @seidkemal844324 күн бұрын

    My god 😮 what amezing performance Addis 🎼🎵 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kertinaproduction5486
    @kertinaproduction548613 күн бұрын

    Ay ፐፐፐ what a performance. Henock keep doing what you doing with your team/ band… we are enjoying the heck out of it. 😊

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha804126 күн бұрын

    This is so amazing 🤗🤗🤗 thank you for allowing the Artist to play their songs in a different arrangement so we can enjoy it like new 🥰🥰🥰 Hope you can bring us Yema 💖💖💖 the new Star soon 🙏❤️🙏

  • @henokjebril9739
    @henokjebril973927 күн бұрын

    🎼🎼🎼🎵አዲሷ big up ⬆️ broo

  • @kassumirinda669
    @kassumirinda66927 күн бұрын

    Adis u great u one of our best of best ethiooian singer

  • @dagimdemisew687
    @dagimdemisew68726 күн бұрын

    beautiful !

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma26 күн бұрын

    Nice! ተባረኩ

  • @rassol6509
    @rassol650927 күн бұрын

    Wow 👏!

  • @topbutton4762
    @topbutton476227 күн бұрын

    This is what peak habesha masculinity looks like and theres nothing you can do about it

  • @YishakYishak-d9h
    @YishakYishak-d9h24 күн бұрын

    betam techelalchu ❤

  • @photoartmedia5519
    @photoartmedia551927 күн бұрын

    Ewodshalhu 1st

  • @HenocksPracticeRoom

    @HenocksPracticeRoom

    27 күн бұрын

    Thank you

  • @AddisTech_Mind
    @AddisTech_Mind27 күн бұрын

    just sayin wow..............

  • @user-cy6gr8io5i
    @user-cy6gr8io5i27 күн бұрын

    Yeni jegna

  • @selamalazar
    @selamalazar27 күн бұрын

    🔥 🔥 🔥

  • @hiriyagirmadejene6354
    @hiriyagirmadejene635427 күн бұрын

    💕💕💕

  • @biniam8951
    @biniam895127 күн бұрын

    👏 👏

  • @fikerwondesen3441
    @fikerwondesen344127 күн бұрын

    oowww 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon999827 күн бұрын

    🎷Jazz ለምን ይሆን ልቤን የሰረቀው?

  • @nebiyattamiru
    @nebiyattamiru27 күн бұрын

    Good job adis............ I have one comment for you guys please set the singer microphone again it has some echo

  • @HenocksPracticeRoom

    @HenocksPracticeRoom

    27 күн бұрын

    Thank you for the feedback

  • @me-fs4yy

    @me-fs4yy

    27 күн бұрын

    I don't think so that was eacho I toughts it could be mic filters!

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf24 күн бұрын

    BATCH

Келесі