አዲስ አበባ ውስጥ 20 ሰዎች በአንድ ትሪ የሚበሉበትን ምግብ ቤት አገኘነው | አርትስ ዜና

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 20

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew462423 күн бұрын

    ትልቅ እናት ኖት እንደናንተያለዉነ አያሳጣን አሜን ፈጣረ አበዝቶ ይገጎብኞት አሜን ❤❤❤👏

  • @makidadagim9126
    @makidadagim912623 күн бұрын

    በእውነት ድንቅ ነው ይሄነው ኢትዮጵያውይነት ሀሳቡ ብቻ ይበቃል ማእዳችሁን ይባርክላችሁ ፍቅራችንን ያብዛልን የቀድሟ ማንነታችንን ይመልስልን

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n23 күн бұрын

    አለቀስኩ በሰው ሀገር ኢትዮጵያየ እድግ በይልኝ ❤❤❤🙏🙏

  • @hailem9116
    @hailem911621 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ እንደ እርሶ አይነት እናቶችን ያብዛልን

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge374222 күн бұрын

    ትልቅ እናት ኖት እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y23 күн бұрын

    ዋውውውውክብር ይገባታል ለናታችንበጣምም ደስ ይላልልል ማሻአላህ❤❤

  • @seadi5
    @seadi523 күн бұрын

    የኔእናትእድሜይስጠዎት

  • @user-rq5fs9gi8d
    @user-rq5fs9gi8d23 күн бұрын

    እናቴ በጣም በጣም ድንቅ ነው ደስ ብሎኛል አርአያ ነዎት ባለ ትሪዋን ግን ለኔም ያስፈልገኛል እባክሽ

  • @user-hf8qi5cw2d

    @user-hf8qi5cw2d

    23 күн бұрын

    በውስጥ አናግሪኝ ገዛልሻለሁ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo381523 күн бұрын

    Mom❤💪

  • @sarshowTub
    @sarshowTub23 күн бұрын

    ❤🎉😊😊😊😊😊😊

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo745822 күн бұрын

    አርዕስታችሁ ደስ አይልም "በአንድ ትሪ 20 ሰዎች..." ችጋር ጠሪዎች!

  • @user-jn3hg9jj9k
    @user-jn3hg9jj9k23 күн бұрын

    ማሻአለህ ጡሩተው አለህ ያግዝሽግን 120አንድ ሰው በጠም፡ ውድ፡ነው በጠም፡ትርፍ ነው እንጂ በቃለሉ፡1ትሪ 2400አገኛሽ ማላት፡ነው ትርፋማ፡ነሽ🎉🎉🎉

  • @user-di5vn3xs9r

    @user-di5vn3xs9r

    23 күн бұрын

    እኔ እኮ እሂ ሁሉ በልተው 120 ነው ብይ ገርሞኛል እንዴ ትርፍ ብቻ ዛቀችው እንጂ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo381523 күн бұрын

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲 amen3

  • @hailem9116
    @hailem911621 күн бұрын

    ብልጽግና የሚባል የአጋንንት ወላጅ ሰው ለምን ተፋቅሮ በላ ብሎ የሚቀና የሚቃጠል ስግብግብ ደግሞ ይህንን ቤት እንዳያስቆሙት

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs23 күн бұрын

    እኔ ስመጣ እዛ ቦታ እንድትወስዱኝ😢

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    23 күн бұрын

    አቤት እንዴት ደስ ይላል አንድላይ መብላት እናቴን ብርታቱን ይስጦዋት

Келесі