አዲስ አበባ ሰበካ | የጎፋ መዘምራን | Apostolic Church song

Музыка

ከግንቦት 12-14/2014 በአዲስ አበባ ሰበካ በጎፋ አጥቢያ በተደረገው ታላቅ ጉባዔ የጎፋ ጥምር መዘምራን ያቀረቡት መዝሙር
ግጥም/Lyrics
በውበትህ በግርማህ በመገኘትህ እንኑር
ስጋ ለባሽ ክብርህን አይቶ ይውደቅ ከእግሮችህ ስር
በቃን አንልም አይተን ይበልጥ እንሻለን ገና
ይቆጣጠረን በኃይል ይውረድልን ያ ደመና
ያ ክብርህ ይገለጥልን ያ ክብርህ
ያ ክብርህ ዛሬ ይምጣልን ያ ክብርህ
1. እንደአባቶቻችን የእኛም ልመና ነው
አናርፍም በጭራሽ ሆኖ እስክናየው
በግልጥ እስክትሰራ እጅህ እስክታገኘኝ
በኃይልህ ደመና እስክትጎበኘኝ
ሌዋዊም በፊትህ መቆም እስኪያቅተው
ኢየሱስ ሆይ በክብርህ እባክህ ቤትህን ሙላው
ያ ክብርህ...
2. ከምድር ስበት በላይ አድርጎ ሚያንሳፍፍ
ከአለንበት ልማድ አላቅቆ ሚያሳልፍ
ይውረድ ሠማያትን ቀድዶ ይምጣልን
የሰማነውን ያንን ክብር አሳየን
ይብቃን ደግሞ በቃ ዛሬ ላንመለስ
አልፈን በተራራው ላይ እንመላለስ
ያጠግበናል ክብርህን ማየት ጌታ
ይከፈቱ ሠማያት ለአንድ አፍታ
ሳይዳስሰን አይለፍ በላያችን
ሌላው ቀርቶ ይህ ነው ልመናችን
ይከፈት(2x) ሠማይ
ናፍቀናል ክብርህን ልናይ
3. መስዋዕታችን ቢያገኝ በፊትህ ሞገስ
ጥሶ ሠማያትን ወደአንተ መቅደስ
ሚደርስ ይሁንልን አንተን የሚያወርድ
የሚያንቀሳቅሰው የኃይልህን ክንድ
ትነዋወጥ ምድር በክብርህ ተሞልታ
ድና ትቅር ኢየሱስ ነፍስ ሁሉ አንተን አይታ
ያጠግበናል...

Пікірлер: 74

  • @abila2079
    @abila20792 жыл бұрын

    አዎ የእግዚአብሔር ክብር በዚህኛውም ትውልድ ላይ ይገለጥ አሜን!

  • @zerihuntesfaye8724
    @zerihuntesfaye87242 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን

  • @natnaelbizuneh7580

    @natnaelbizuneh7580

    5 ай бұрын

    😂

  • @natnaelbizuneh7580

    @natnaelbizuneh7580

    5 ай бұрын

    😭👍👏🤲

  • @berhaunjarsa1646
    @berhaunjarsa1646 Жыл бұрын

    LOVEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEE

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Жыл бұрын

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @zamnashabara7127
    @zamnashabara7127 Жыл бұрын

    Amen amen hashu hashu tabarek amilake

  • @amanuelabel5519
    @amanuelabel551910 ай бұрын

    ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረኩልን❤

  • @user-qt7vm1wt1b
    @user-qt7vm1wt1b Жыл бұрын

    Tebareku,,,hagerachi semay nw....

  • @Notyanet123
    @Notyanet123 Жыл бұрын

    Ye gofa mezemranen egzeabeher yebark

  • @kiflemekonen3525
    @kiflemekonen3525 Жыл бұрын

    awo kbrh ygeletlin,amen.

  • @apostlicmezmur8375
    @apostlicmezmur8375 Жыл бұрын

    igizabher yibarekachu

  • @tesalabuuWELdsnbte

    @tesalabuuWELdsnbte

    Ай бұрын

    አሜን፣

  • @defaruhailemichael4802
    @defaruhailemichael4802 Жыл бұрын

    God bless you

  • @yaracell5020
    @yaracell50202 жыл бұрын

    Amen amen amen ሃሌሉያ ያ ክብር ይገለጥልኝ 😭😭😭😭😭👏🏼🙏

  • @user-uc1sb2qh2s
    @user-uc1sb2qh2s9 ай бұрын

    Awo yakibiri zare yigelexi ameeni

  • @fekadumulatu9132
    @fekadumulatu91322 жыл бұрын

    በእውነትእየሱስይባረክ፡ጉባዬውስጥያለውየመሰለኝ፡ተባርክቤታለውእየሱስይባርካችሁተባረኩ

  • @meazshwubet2257
    @meazshwubet22572 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልልል

  • @ayalishayalish4363
    @ayalishayalish4363 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አምልክ🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏

  • @marachewworku7292
    @marachewworku72922 жыл бұрын

    ይውረድ ይውረድልን አሜን

  • @messiliremo3440
    @messiliremo3440Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @teddymanish8879
    @teddymanish88792 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen 💖

  • @cherinetdegu4374
    @cherinetdegu43742 жыл бұрын

    Ewunet newu kibiru yisipa

  • @asnakechfitamo3080
    @asnakechfitamo308023 күн бұрын

    Anne amne❤❤❤

  • @desta5885
    @desta58852 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክ። ነፍስ አልቀረልኝም። እንዴት እንደተባረኩኝ፣ ጌታ ይባርክ ተባረኩ ወገኖቼ ይብዛላችሁ ይጨመርላቹሁ። አዘጋጁ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ግጥሙን ልጽፍ ስሞክር በኮሜንት ላይ ስለ አስቀመጥክ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ። በጣም የሚገርሙ መዝሙሮች ናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ተባርካበታለሁ። ተባረክ በርታ።

  • @Isoyisehak

    @Isoyisehak

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @chalturegasa
    @chalturegasa2 жыл бұрын

    eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen amlakewoyi kiberi mesgana lante yehuni eyesus eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi elilta yigebehali zimare yigebehali Ameeeeen Ameeeeen eyesus simi yekberi wadajewoyi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @breneshleb5871
    @breneshleb58712 жыл бұрын

    Tamezgen Yesus Amen Tabareku Yesus yibarikashu Amen ❤❤🌹🌹🌷🌷🤲🤲🙏🙏🙌🙌😭😭❤❤Elilililililililili HaLeluya HaLeluya Elilililililililili

  • @Charu-de9cl
    @Charu-de9clАй бұрын

    amen amen😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌

  • @KiyaHurisa
    @KiyaHurisa4 ай бұрын

    Ameeeeeeeeeen

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy7562 жыл бұрын

    አሜንአሜን

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg3532 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን ሀሹ ሀሹ ሃሌሉያ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ጌታዬ 🙇‍♀️🙌🙌🙌👏👏👏

  • @user-cg8zi4ce5b
    @user-cg8zi4ce5b2 жыл бұрын

    ኦ የሱሰ ይውረደልኝ ክብር ☝️😭😭😭😭🙌🙌🙌❤❤

  • @kalkidanmolla5867
    @kalkidanmolla5867 Жыл бұрын

    amen

  • @user-in2py2vf8s
    @user-in2py2vf8s10 ай бұрын

    የክብርህ ይጋለጥ ይታይ በዓላም ሁሉ::

  • @demiseberiso2531
    @demiseberiso25312 жыл бұрын

    አሜን !!

  • @ramycell1235
    @ramycell12352 жыл бұрын

    አሜን አሜን አልልልልልልል ተባረኩ 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️

  • @mabratetebecho3870
    @mabratetebecho38702 жыл бұрын

    Temezgen yesus ameeeeen 🙏🙏🙏🙏

  • @belachowbekele5810
    @belachowbekele58102 жыл бұрын

    Sile agerehilin tebarek broo Ameeeeeeennnnnn

  • @Isoyisehak

    @Isoyisehak

    2 жыл бұрын

    🙏

  • @mulunehbekele3692
    @mulunehbekele36922 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-yp8ns7nq2z
    @user-yp8ns7nq2z9 ай бұрын

    ❤❤😊

  • @tami9761
    @tami9761 Жыл бұрын

    Amne❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @AbirashFakhro

    @AbirashFakhro

    5 ай бұрын

    Amne❤

  • @lechamiewoldemeskel5716
    @lechamiewoldemeskel5716 Жыл бұрын

    Amen amen! May lord Jesus bless you all!

  • @asial.s4772
    @asial.s4772 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @berhaunjarsa1646
    @berhaunjarsa16462 жыл бұрын

    ✋✋✋✋✋💯💯💯💯💯

  • @zenadj6187
    @zenadj61872 жыл бұрын

    ኦህ የሱስ ተመስገን 🤲🤲😭😭🛐🛐

  • @asial.s4772
    @asial.s4772 Жыл бұрын

    ሃሌሉያ

  • @cellphonica9662
    @cellphonica96622 жыл бұрын

    Ameen ameen 🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️☝

  • @ayalishayalish4363
    @ayalishayalish43632 жыл бұрын

    አሜንአሜን😭😭💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞

  • @maliaboti8629
    @maliaboti86292 жыл бұрын

    AmenAmen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏✊✊🤲✊🤲🤲

  • @alemituerdedoabiyo3212
    @alemituerdedoabiyo32122 жыл бұрын

    Amen Amen 😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲

  • @rorororo1715
    @rorororo17152 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 Жыл бұрын

    WOW WOW Amazing hallelujah hallelujah ellellellellellellellell ellellellellell glory to Jesus hallelujah ellellellellellellellell ellellellellell ellellellellellellellell temesgen geta Eyesus Jesus krist almghty God bless you all more and more ❤🙏❤🙏❤🙏❤👏👏👏👏👏👏😘😘😘😭😘😘😘😘😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌

  • @buramedia3875
    @buramedia38752 жыл бұрын

    Tebarek katilibat

  • @henokhabte4136
    @henokhabte41362 жыл бұрын

    Hallelujah …There is no happiness greater than seeing the Glory of the Lord Jesus! መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 5: 11 በዚያም የነበሩት ካህናት ሁሉ ተቀድሰው ነበር፥ በሰሞናቸውም አልተከፈሉም ነበር፤ 12 መዘምራንም የነበሩት ሌዋውያን ሁሉ፥ አሳፍና ኤማን ኤዶታምም ልጆቻቸውም ወንድሞቻቸውም፥ ጥሩ በፍታ ለብሰው ጸናጽልና በገና መሰንቆም እየመቱ በመሠዊያው አጠገብ በመሥራቅ በኩል ቆመው ነበር፤ ከእነርሱም ጋር መቶ ሀያ ካህናት መለከት ይነፉ ነበር። ካህናቱም ከመቅደሱ በወጡ ጊዜ፥ 13 መለከቱንም የሚነፉ መዘምራኑም በአንድነት ሆነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እያከበሩ፦ እግዚአብሔር ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ እያሉ በአንድ ቃል ድምፃቸውን ወደ ላይ ከፍ አድገው በመለከትና በጸናጽል በዜማም ዕቃ ሁሉ እግዚአብሔርን ባመሰገኑ ጊዜ፥ ደመናው የእግዚአብሔርን ቤት ሞላው። 14 የእግዚአብሔርም ክብር የእግዚአብሔርን ቤት ሞልቶት ነበርና ካህናቱ ከደመናው የተነሣ መቆምና ማገልገል አልተቻላቸውም። 2Chr 5: 11 And it came to pass, when the priests were come out of the holy place: (for all the priests that were present were sanctified, and did not then wait by course: 12 Also the Levites which were the singers, all of them of Asaph, of Heman, of Jeduthun, with their sons and their brethren, being arrayed in white linen, having cymbals and psalteries and harps, stood at the east end of the altar, and with them an hundred and twenty priests sounding with trumpets:) 13 It came even to pass, as the trumpeters and singers were as one, to make one sound to be heard in praising and thanking the Lord; and when they lifted up their voice with the trumpets and cymbals and instruments of musick, and praised the Lord, saying, For he is good; for his mercy endureth for ever: that then the house was filled with a cloud, even the house of the Lord; 14 So that the priests could not stand to minister by reason of the cloud: for the glory of the Lord had filled the house of God.

  • @azamitrussom9519

    @azamitrussom9519

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah temesgen goyta Eyesus 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melesenana4685
    @melesenana46852 жыл бұрын

    !!!#1 GIRUM ETSUB NEWU !!! MORE THAN EVER!!!

  • @almaztamirat8331
    @almaztamirat83312 жыл бұрын

    AMEN 🙏🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @abila2079
    @abila2079 Жыл бұрын

    አቤት እግዚአብሔር ያለበት ጉባዔ ውበቱ ማማሩ ሞገሱ ደስ ሲል

  • @zekareiaswyohanes4355
    @zekareiaswyohanes43552 жыл бұрын

    Ameen God bless you bro

  • @Isoyisehak

    @Isoyisehak

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @zekareiaswyohanes4355
    @zekareiaswyohanes43552 жыл бұрын

    ግጥም ብኖር አርፍ ነበር የኔ ወንድም

  • @Isoyisehak

    @Isoyisehak

    2 жыл бұрын

    ግጥም/Lyrics በውበትህ በግርማህ በመገኘትህ ልኑር ስጋ ለባሽ ክብርህን አይቶ ይውደቅ ከእግሮችህ ስር በቃን አንልም አይተን ይበልጥ እንሻለን ገና ይቆጣጠረን በኃይል ይውረድልን ያ ደመና ያ ክብርህ ይገለጥልን ያ ክብርህ ያ ክብርህ ዛሬ ይምጣልን ያ ክብርህ 1. እንደአባቶቻችን የእኛም ልመና ነው አናርፍም በጭራሽ ሆኖ እስክናየው በግልጥ እስክትሰራ እጅህ እስክታገኘኝ በኃይልህ ደመና እስክትጎበኘኝ ሌዋዊም በፊትህ መቆም እስኪያቅተው ኢየሱስ ሆይ በክብርህ እባክህ ቤትህን ሙላው ያ ክብርህ... 2. ከምድር ስበት በላይ አድርጎ ሚያንሳፍፍ ከአለንበት ልማድ አላቅቆ ሚያሳልፍ ይውረድ ሠማያትን ቀድዶ ይምጣልን የሰማነውን ያንን ክብር አሳየን ይብቃን ደግሞ በቃ ዛሬ ላንመለስ አልፈን በተራራው ላይ እንመላለስ ያጠግበናል ክብርህን ማየት ጌታ ይከፈቱ ሠማያት ለአንድ አፍታ ሳይዳስሰን አይለፍ በላያችን ሌላው ቀርቶ ይህ ነው ልመናችን ይከፈት(2x) ሠማይ ናፍቀናል ክብርህን ልናይ 3. መስዋዕታችን ቢያገኝ በፊትህ ሞገስ ጥሶ ሠማያትን ወደአንተ መቅደስ ሚደርስ ይሁንልን አንተን የሚያወርድ የሚያንቀሳቅሰው የኃይልህን ክንድ ትነዋወጥ ምድር በክብርህ ተሞልታ ድና ትቅር ኢየሱስ ነፍስ ሁሉ አንተን አይታ ያጠግበናል...

  • @zekareiaswyohanes4355

    @zekareiaswyohanes4355

    2 жыл бұрын

    @@Isoyisehak Thank you🙏

  • @eteneshesayas4354

    @eteneshesayas4354

    2 жыл бұрын

    @@Isoyisehak እግዚአብሔር ይባረክ ህ ወንድማችን በብዙ ተባረክ እና በርታልን 👏👏👏🥰🥰

  • @techtoptech9547
    @techtoptech95472 жыл бұрын

    Amen🥰🥰😍😍😍👏👏👏👏👏👏💘💘💘💘💘💘💘🙋🙋🙋🙋🙋

  • @abmark7359
    @abmark73592 жыл бұрын

    GBua

  • @user-hm7mv3bk9o
    @user-hm7mv3bk9o4 ай бұрын

    አሜን የቆደሙ ህዩል የገልጡ😂😂

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zekiyosbekele2993
    @zekiyosbekele29932 жыл бұрын

    ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረኩልን❤❤

  • @maketube664
    @maketube6642 жыл бұрын

    አሜን

Келесі