አዲስ አበባ ጉባዔ | የድል ነሺ ድምፅ | ሳምሶን አደፍርስ | Samson adefris |Apostolic Church song

ከግንቦት 12-14 በአዲስ አበባ ሰበካ በጎፋ አጥቢያ በተደረገው ታላቅ ጉባዔ ላይ የቀረበ ድንቅ ዝማሬ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ወንጌልን ለዓለም እናድርስ!
ግጥም/Lyrics
በገነነው ላይ ገንኖ በበረታው ላይ ብርቱ
የእርሱን ኃይል ተቋቁሞ ማን ይቆማል በፊቱ
ብፎክር ብመካበት አላፍርም በኢየሱስ
በሁሉ ላይ ጌታ ነው በሁሉ ላይ ንጉሥ
ስራውን ያዩ ኃይሉን የሚያውቁ
በምስጋናው ቃል ክብሩን ያድንቁ
እኔም አይቼ የእርሱን ችሎታ
እለዋለሁኝ ድንቅ የእኔ ጌታ
ድንቅ የእኔ ጌታ
* * *
አላደረገንም የጠላት ንክሻ
ምሕረቱ ሆኖልን ማምለጫ መሸሻ
እጁ በረታ እና በጠላታችን ላይ
አሻግሮ አቆመን ለክብሩ አደባባይ
ይዘመርለት ምሕረቱ
ይወራ ታላቅነቱ
የምድር ሁሉ ንጉሥ
ኃያል ነው የእኛ የሱስ
* * *
የድል ነሺ ድምፅ የድል የድል ምስጋና
በአደባባይ ላይ ይሰማ ከፍ ይበል እና
ያለ የነበር የሚኖር በቅድስናው
ኢየሱስ ይክበር ከፍ ይበል ዛሬም ምስጋናው
ከፍ ይበል ምስጋናው
ከፍ ይበል እልልታው
1. ሦስት አይበቃም አራትም ቢሆን ያንሳል
ካልደገምኸው ጠላትህ ወድቆ ይነሳል
ለማሸነፍ ከፈለግክ ጠላትህን
አታሳንስ አምልኮ ምስጋናህን
ሁለቴ ሦስቴ መትተህ አትተው
ፈራርሶ እስኪወድቅ ደጋግመህ ምታው
ድሉ የአንተ እስኪሆን ድረስ
ወደኋላ አትበል ስራውን ከማፍረስ
በምስጋና ድምፅ በአምልኮ
ይፈራርሳል ኢያሪኮ
በአምልኮ ጩኸት በምስጋና
ይወድቃል ግንቡ ገና ገና
ገና ገና ኢየሱስ ሲመለክ
ገና ገና ሲከብር እርሱ
ገና ገና በኢያሱ ላይ
ገና ገና ሲወርድ መንፈሱ
ገና ገና ትንሽ እንጎቻ
ገና ገና ብትሆንም እንኳን
ገና ገና ይፈራርሳል
ገና ገና የጠላት ድንኳን
ከፍ ይበል ምስጋናው
ከፍ ይበል እልልታው

Пікірлер: 76

  • @user-kw7vp3hy7o
    @user-kw7vp3hy7o2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል🙏🙏🙏☝🌹🌹🌹💘💒

  • @user-br9zi9ic6z
    @user-br9zi9ic6z2 жыл бұрын

    አሜን 🙏🏿 እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛላችሁ ❤🙏🏿🙌

  • @eliasteshome2311
    @eliasteshome23117 ай бұрын

    Hallelujah Hallelujah Amen Amen Praise the Lord GLORY TO LORD JESUS

  • @meseretmengesha5230
    @meseretmengesha5230 Жыл бұрын

    አይቀርም አንድ ቀን በአለም ሁሉ ይክብራል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Amanuel506
    @Amanuel5062 жыл бұрын

    እልልል ብፎክር ብመካበት እልልል ድንቅ የኔ ኢየሱስ🙌🙌🙌👏👏👏👐👐👐❤❤❤❤❤

  • @fanoosafanoosa6843
    @fanoosafanoosa6843 Жыл бұрын

    Amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne

  • @Tarik-vm9pe
    @Tarik-vm9pe8 ай бұрын

    እግዘሐቤይበርከቹ

  • @eliekaram4797
    @eliekaram47972 жыл бұрын

    Amen tebarku ❤️💯🙏🙏

  • @RrrrMmmm-ts4xi
    @RrrrMmmm-ts4xi11 ай бұрын

    ሀሌሉያ ተመስገን አንድዬ

  • @wuduneshmarkos9196
    @wuduneshmarkos9196 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል 😭 እግአዚብሔር አሜንንንንንንን

  • @alemnagesh7145
    @alemnagesh7145 Жыл бұрын

    ሀሌሉይ ሀሌሉያ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልል☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @meseretmengesha5230
    @meseretmengesha5230 Жыл бұрын

    አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gh8ox7gp8w
    @user-gh8ox7gp8w2 жыл бұрын

    አሜን ተባረኩ👏👏👏🙏🙏🙏❤

  • @hxhxhhddh410

    @hxhxhhddh410

    Жыл бұрын

    የ ዊ ደ

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamoКүн бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk11 ай бұрын

    አሜን አሜን 🙌🙌🙏🙏

  • @beliyuentertainment6742
    @beliyuentertainment67422 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeeeen hayal nw yegna Eyesus

  • @birtkzschelm9241
    @birtkzschelm9241 Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @amanuelantoniyos5267
    @amanuelantoniyos52672 жыл бұрын

    Erro Iso Abrishe Na'aw Minna...

  • @wbdn9205
    @wbdn92052 жыл бұрын

    Kefi belee yesusi

  • @eyobdesta4116
    @eyobdesta4116 Жыл бұрын

    Temesgen yesus for everlasting

  • @user-bn7dm4yr2s
    @user-bn7dm4yr2s Жыл бұрын

    ወንድሞቼ እይቶቼ እየሱስ ይጠብቃችሁ እስከ መንግቱ ይሸከማችሁ አሜን።

  • @fanosatamana5772
    @fanosatamana57722 жыл бұрын

    Ammmmmeee ammmmmeee 🙏 ammmmmeee ammmmmeee ammmmmeee 🙏🙏🙏 ammmmmeee 🙏🙏🙏 ammmmmeee 🙏 illllllliiiiiiii illllllliiiiiiii haleluyya haleluyya haleluyya

  • @chereapostolic1020
    @chereapostolic10202 жыл бұрын

    አሜን

  • @urgessaTsagaye
    @urgessaTsagaye9 ай бұрын

    Amen halleluyyaa

  • @siyabonganzimandze2158
    @siyabonganzimandze21582 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @mabasheru5447
    @mabasheru54472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-nz7oe3bd1w
    @user-nz7oe3bd1w2 жыл бұрын

    Amen

  • @lemlemgizaw9974
    @lemlemgizaw99742 жыл бұрын

    Ameeeeeen haallelluyyaa ilililililililili tamasgeen iyeesuus

  • @meseretmengesha5230
    @meseretmengesha5230 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን😮🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💍

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ሀሹ ድቅነዉ የሱስ ሀሹ እልልልልልልልልል

  • @AbusheAsefa
    @AbusheAsefa3 ай бұрын

    Amen❤

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባረካችሁ 🙏♥️

  • @chalturegasa
    @chalturegasa2 жыл бұрын

    Ameeeeen Ameeeeen eyesus yebarkachu wandimoche ehetoche tabarekulign Ameeeeen Ameeeeen eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi kiberi mesgana lante yehuni amlakewoyi Ameeeeen Ameeeeen eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒👏👏👏👏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤲🤲God bless you all I'm so blessed 🙌🙏💖♥❤Ameeeeen Ameeeeen eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🙇‍♀️👏👏oh amlakewoyi be hulu layi geta nehi be hulu layi nigusi nehi eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa 😭🤲😭😭😭😭😭💒🙏💒🙏😭💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️👏👏👏👏👏

  • @birtkzschelm9241
    @birtkzschelm9241 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል

  • @mabasheru5447
    @mabasheru54472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg3532 жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌uuuuuuuuuuuuuu🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @elsaaayela8059
    @elsaaayela80592 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን🎤🎹🥁🎻🕎 ተመስጌን ጌታ እየሱስ 🙌🙌👏👏🙏🙏

  • @user-oy3xz3bn4w
    @user-oy3xz3bn4w4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @cellphonica9662
    @cellphonica96622 жыл бұрын

    Ameen ameen tabaraku🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek2 жыл бұрын

    ሀሹ ሀሌሉየ

  • @ramycell1235
    @ramycell12352 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን እልልልልል እልልልልል 🙌🙌🙌🙌💖💖💖💖

  • @peggytwo3979
    @peggytwo397911 ай бұрын

    The beauty of praise by the Ethiopian brethren. 🙏🙏 Prayers that you will increase in the Spirit of the Holy Ghost to bring others to Jesus Christ.

  • @aselefechtube7882
    @aselefechtube78822 жыл бұрын

    Amene🥰🥰🥰🥰t

  • @ralicland
    @ralicland Жыл бұрын

    egziabher yebarkachu ameeeen

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SayoTamrt-qr9tu
    @SayoTamrt-qr9tu Жыл бұрын

    Aminnn.aminnnn

  • @zinakiya5260
    @zinakiya52602 жыл бұрын

    diki new yene get

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 Жыл бұрын

    Haleluya❤❤❤

  • @MuhratTaku
    @MuhratTaku3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji18522 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teddymasorre6409
    @teddymasorre64092 жыл бұрын

    አሜን ኢየሱስ

  • @tistaali2024
    @tistaali20242 жыл бұрын

    Amena

  • @hdhdhdhhdhdhhd8068
    @hdhdhdhhdhdhhd80682 жыл бұрын

    ameeeeeen ameeeeeen haleluya

  • @yaracell5020
    @yaracell50202 жыл бұрын

    Amen 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Жыл бұрын

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @tsadikbeyeneapostolic4334
    @tsadikbeyeneapostolic43342 жыл бұрын

    አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @sitotagone
    @sitotagone2 жыл бұрын

    Amen amen😍😍

  • @artpart7662
    @artpart7662 Жыл бұрын

    Amen amen haleluya eyesus 🙌❤️

  • @tamrawey2354
    @tamrawey23542 жыл бұрын

    Wow

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 Жыл бұрын

    Ameeeeeen 😭😭👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🎵🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎶🎶🎹🎹🎹🎹🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷

  • @techtoptech9547
    @techtoptech95472 жыл бұрын

    Amen🥰🥰😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @mulewachiso3941
    @mulewachiso39412 жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ew6qr6bw9f
    @user-ew6qr6bw9f2 ай бұрын

    Salam Ameeeen 🤲🤲🤲💔💔💔💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰

  • @user-sj3nq4uv3i
    @user-sj3nq4uv3i7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sj3nq4uv3i

    @user-sj3nq4uv3i

    7 ай бұрын

    ameeeeeeeeni❤❤

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun59882 жыл бұрын

    Amen

  • @tagetage
    @tagetage2 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun59882 жыл бұрын

    Amen

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun59882 жыл бұрын

    Amen

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun59882 жыл бұрын

    Amen

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun59882 жыл бұрын

    Amen

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun59882 жыл бұрын

    Amen

Келесі