አዲስ ዓመትን ከቀና ልቦች ጋር የተቸገሩትን በስጦታ አስደሰትናቸው 2016 || Ethiopian new year || Abugida Entertainment

Ойын-сауық

አዲስ አመትን ከቀና ልቦች ጋር በስጦታ አስደሰትናቸው 2016 || Ethiopian new year || Abugida Entertainment
Follow us on
IG - abugida_enterta...
Tiktok - vm.tiktok.com/ZM8hF5TC9/

Пікірлер: 18

  • @abiyyemaryamlej
    @abiyyemaryamlej10 ай бұрын

    በዚህ በጎ ስራ ለተሳተፋቹ ሁላችሁም እግዜብሄር ይስጣቹ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @haimanottadessekassa7414
    @haimanottadessekassa741410 ай бұрын

    “እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።” - 2ኛ ቆሮ 1፥4

  • @haimanottadessekassa7414
    @haimanottadessekassa741410 ай бұрын

    “ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።” - ምሳሌ 19፥17 “የእርሻህን መከር ባጨድህ ጊዜ ነዶም ረስተህ በእርሻህ ብታስቀር፥ ትወስደው ዘንድ አትመለስ፤ አምላክህ እግዚአብሔር በእጅህ ሥራ ሁሉ እንዲባርክህ፥ ለመጻተኛና ለድሃ አደግ ለመበለትም ተወው።” - ዘዳግም 24፥19

  • @haimanottadessekassa7414
    @haimanottadessekassa741410 ай бұрын

    “ርኅሩህ የተባረከ ይሆናል፥ ከእንጀራው ለድሀ ሰጥቶአልና።” - ምሳሌ 22፥9

  • @abugidaentertainment

    @abugidaentertainment

    10 ай бұрын

    🙏🙏🙏👏

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x10 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ወድሞቸ በርቱን ቀጥሉበት

  • @abugidaentertainment

    @abugidaentertainment

    10 ай бұрын

    🙏🙏🙏🌼

  • @MeazaMuluye
    @MeazaMuluye10 ай бұрын

    በጣም ነውየምታምሩት እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን መልካምነት ለራስ ነው ?የመዳም ቅመሞች በደግነት በብስክራይብ አርጉ አይከፈልበትም በቅንነት❤❤❤

  • @hasettamire7309
    @hasettamire730910 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ

  • @abugidaentertainment

    @abugidaentertainment

    10 ай бұрын

    🙏🙏🙏🌼

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue767310 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @abugidaentertainment

    @abugidaentertainment

    10 ай бұрын

    🙏🙏🙏🌼

  • @betlhembetlhem7434
    @betlhembetlhem743410 ай бұрын

    Wow

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel134410 ай бұрын

    Teddy, Happy New Year. Bless you all

  • @abugidaentertainment

    @abugidaentertainment

    10 ай бұрын

    🌼🙏🙏

  • @user-fg4vu9ml1i
    @user-fg4vu9ml1i10 ай бұрын

    Fatari chamero yisetachu❤❤❤

  • @abugidaentertainment

    @abugidaentertainment

    10 ай бұрын

    🙏🙏🙏

Келесі