ዲ ን ዶ ር ቴዎድሮስ በለጠ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ ዮሐ 5 ፥ 24

በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 8

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ አምላክ ነፍስ ይማር በቅዱሳኑ ጎን ያኑርልን ለመተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን✝️🌹🌹🌹

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Жыл бұрын

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin 🙏♥️

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ruthtadesse4808
    @ruthtadesse4808 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! *ክርስቲያኖች ምጽዋትንም ደግሞ አንርሳ በተለይ ስንክሳር በስልካችን ጭነን በየዕለቱ በሚታሰቡ ቅዱሳን ስም እንመጽውት * "መንገደ ሰማይ" የሚባለውን መጽሐፍ እናንብብ በስጋ ከሞትን በኋላ የነፍሳችንን ዕጣ ፈንታ ይገልፅልናል መዝገበ ጸሎት ውስጥ እናገኘዋለን ስለዚህ እናንብበው ሁላችንም።

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መፅናናቱን ይላክልን

Келесі