Dej tenahu Koyche Kidanemihretin

Ethiopian Orthodox Mezmur.
Please like and share.
Zimare melaikt yasemalin.

Пікірлер: 58

  • @caaltuutube8579
    @caaltuutube85793 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ደጂ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን/2/ ተፅናናሁ እረሳሁ ሀዘኔን ያምላክ እናት እመቤታችን/2/ ሞገስ ሁኝኝ ቀሪው ዘመኔን *አዝማች* የመከራው ዘመን አለፈ እንደ ዋዛ አንችን ተጠግቼ የአለሟ ቤዛ የልጂሽ ቸርነት ያንችም ደግነት ባሪያሽን ሠወረኝ ካሥጨናቂ ሞት እናቴ ሥምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሠሠ እምየ በአንች እየታበሠ ሠላም ለኪ *አዝማች* ልቤ በአንች ፀና ከፍ ከፍም አለ በጥላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ሥራ ባሪያሽ ደሥ ብሎኛል የሀያላንን ቀሥት ልጂሽ ሠብሮልኛል እናቴ ሥምሽን ሥጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሠሠ እምየ በአንች እየታበሠ ሠላም ለኪ *አዝማች* እጀ ባዶ ሢሆን ወዳጆቸም ሸሹ በመር በምክራቸው ሊለያዩኝ ሻሹ እሡ የሠጠኝን እሡ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብየ አሳፈርኳቸው እናቴ ሥምሽን ሥጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሠሠ እምየ በአንች እየታበሠ ሠላም ለኪ *አዝማች* ከአውደ ምህረቱ ሁኜ ሥጠራት ዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነ ምህረት ሀሣብሽን ምንም የለም የሚመሥለው እረፍት ያገኘሁት እናቴ በአንች ነው እናቴ ሥምሽን ሥጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሠሠ እምየ በአንች እየታበሠ

  • @teritgebeyhu2894

    @teritgebeyhu2894

    3 жыл бұрын

    manat

  • @AbrehetWerede-th9sx

    @AbrehetWerede-th9sx

    Жыл бұрын

    ❤❤❤😊😊እሜን ኣሜን ኣሜን 😊😊😊❤❤❤😮

  • @AbrehetWerede-th9sx

    @AbrehetWerede-th9sx

    Жыл бұрын

    ኣሜን

  • @AbrehetWerede-th9sx
    @AbrehetWerede-th9sx Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማነው እንደኔ ይህንን መዝሙር የሚወደው😊😊😊❤❤❤❤ስወደው ኮ ይህንን መዝሙር❤❤❤😊😊😮

  • @adamssmith3670
    @adamssmith36702 жыл бұрын

    እውነት እንደኔ በኪዳነምህረት የተፅናና ይኖር ይሆን ???

  • @ekeritreawigermanwi9952
    @ekeritreawigermanwi99524 жыл бұрын

    Long live my orthodox brothers and sisters

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Жыл бұрын

    Elelelelelelel my favorite Mezemure ever stay blessed our brothers and sisters 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Жыл бұрын

    😢😢😢😢 እኔንም ከሀዘን አውጭኝ እናቴ❤

  • @alexassefa5430
    @alexassefa54303 жыл бұрын

    sewoch ,bezih mezmur 1000,zemen aleksibetalehu menfesem sigayem nefsem ,bedesta zelalech ,betam ameseginalehu behiywete libe endezih tenekto ayawkim

  • @solomontessema9176
    @solomontessema91763 ай бұрын

    Amen Amen Amen kalaheywateyasamalene

  • @user-wg2zc9bs7i
    @user-wg2zc9bs7i5 жыл бұрын

    አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን እህታችን እድሜ ከጠናጋር ያድልልን አሜን🙏🙏🙏

  • @dawittsegaye7104
    @dawittsegaye7104 Жыл бұрын

    ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረኪልኝ እሺ

  • @KenmosAbiesielom
    @KenmosAbiesielom Жыл бұрын

    abiet dmix yegelglot zemenachu ybark

  • @danielfikre3277
    @danielfikre32775 ай бұрын

    እንዴት ይመስጣል!!!

  • @user-vt4bb1ib7r
    @user-vt4bb1ib7r2 жыл бұрын

    እሰይይይይይ እልልልልልል ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው

  • @tsinulibse2591
    @tsinulibse2591 Жыл бұрын

    Amenn❤❤❤❤❤❤❤

  • @yezenworeku5093
    @yezenworeku5093 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @adamteka1176
    @adamteka11763 жыл бұрын

    Zimarea melaektin yasemalen

  • @erminadew7087
    @erminadew708711 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @kalkidanyemane7951
    @kalkidanyemane79515 жыл бұрын

    Migerm voice yalesh tebareki amennn zmati meleaket yesemalb ellll tebareki ke ffu kechenq ttebqsh

  • @fithawimichele4179
    @fithawimichele4179 Жыл бұрын

    I have been searching for this video for a long time god bless I found it I really love from the bottom of my heart even do I don't amarina but as long as it's for my Marim I enjoy it tank u !!!

  • @hanahadgo2766
    @hanahadgo27664 жыл бұрын

    God bless its my favourite muzmur 🙏🙏🙏🙏🙏🙏📿📿📿📿

  • @mastewalhabetam5716
    @mastewalhabetam5716 Жыл бұрын

    Amen amen amen እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @cell3256
    @cell32565 жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @yezenworeku5093
    @yezenworeku5093 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ እህት በርቺ በቤቱ ያፅናሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saharsa768
    @saharsa7682 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen🙏🙏🙏

  • @ephremfikremariam1147
    @ephremfikremariam11474 жыл бұрын

    esu yeseteghn esu wesede alkuahew emebete alechigh biye asaferkuachew kibr yigbash enate kidye ye entotwa zimare melaket yasemalin

  • @hareozil4814
    @hareozil48144 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @salemandom5097
    @salemandom50975 жыл бұрын

    Elelllll egziabher yebarekach

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Жыл бұрын

    በዚህ ድምፅ ቀጥይበት

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij36045 жыл бұрын

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelel aman zemare malket yasmaln

  • @ayyaantuuabarraatube1992
    @ayyaantuuabarraatube19922 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 Жыл бұрын

    Aemna ❤🤲😭❤🤲

  • @inatfqrnat5312
    @inatfqrnat53122 жыл бұрын

    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን_

  • @bekureredie5247
    @bekureredie52473 жыл бұрын

    Amen Amen Amen.....

  • @hiwotlife701
    @hiwotlife7013 жыл бұрын

    Amen

  • @alexassefa5430
    @alexassefa54303 жыл бұрын

    le akme dekamawoch,ende ene aynetu , ejig betam melkam melikt alew birtatun ende ene yistachihu

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 Жыл бұрын

    አሜን✝️🙏☦️

  • @natitsegaw6234
    @natitsegaw6234 Жыл бұрын

    des yilegnal gn zefenun btiteyiw tru new beza

  • @hailemariammisganaw6063
    @hailemariammisganaw60634 жыл бұрын

    Kidanemihiret tsegawun tabzalish...

  • @hewankflu4526
    @hewankflu45264 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tibleseterefe2980
    @tibleseterefe2980 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።ዘማሪዋ ማናት?

  • @melaku1236
    @melaku1236 Жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeeeeeen

  • @salemandom5097
    @salemandom50975 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hsshdbdj8516
    @hsshdbdj85163 жыл бұрын

    Aman Aman Aman Elllllllll

  • @simegnegobeze9259
    @simegnegobeze9259 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon63665 жыл бұрын

    Yet church new. Pls. Setsmru.

  • @teritgebeyhu2894
    @teritgebeyhu28943 жыл бұрын

    manat?

  • @user-pq1sd9fw3k

    @user-pq1sd9fw3k

    2 жыл бұрын

    ehuye ...ehehe gedamu bela yezefenechew ...yezena negashi

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt8 ай бұрын

    እብድ ውሻ ሸርሙጣ

  • @solomontessema9176

    @solomontessema9176

    23 күн бұрын

    Antea besebes antea antehe mene ayente zalezala yamedere gude yafarache egzeyabehre nafesumee basegawome bakume yakatelate

  • @solomontessema9176

    @solomontessema9176

    23 күн бұрын

    Fatre entehene kamotacheme nafsua aterafe jalacheme yakume sekato yebza

  • @solomontessema9176

    @solomontessema9176

    23 күн бұрын

    I make sure I pray for that

  • @caaltuutube8579
    @caaltuutube85793 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ደጂ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን/2/ ተፅናናሁ እረሳሁ ሀዘኔን ያምላክ እናት እመቤታችን/2/ ሞገስ ሁኝኝ ቀሪው ዘመኔን *አዝማች* የመከራው ዘመን አለፈ እንደ ዋዛ አንችን ተጠግቼ የአለሟ ቤዛ የልጂሽ ቸርነት ያንችም ደግነት ባሪያሽን ሠወረኝ ካሥጨናቂ ሞት እናቴ ሥምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሠሠ እምየ በአንች እየታበሠ ሠላም ለኪ *አዝማች* ልቤ በአንች ፀና ከፍ ከፍም አለ በጥላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ሥራ ባሪያሽ ደሥ ብሎኛል የሀያላንን ቀሥት ልጂሽ ሠብሮልኛል እናቴ ሥምሽን ሥጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሠሠ እምየ በአንች እየታበሠ ሠላም ለኪ *አዝማች* እጀ ባዶ ሢሆን ወዳጆቸም ሸሹ በመር በምክራቸው ሊለያዩኝ ሻሹ እሡ የሠጠኝን እሡ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብየ አሳፈርኳቸው እናቴ ሥምሽን ሥጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሠሠ እምየ በአንች እየታበሠ ሠላም ለኪ *አዝማች* ከአውደ ምህረቱ ሁኜ ሥጠራት ዘንበል ብላ አየችኝ ኪዳነ ምህረት ሀሣብሽን ምንም የለም የሚመሥለው እረፍት ያገኘሁት እናቴ በአንች ነው እናቴ ሥምሽን ሥጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባየ በፊትሽ ፈሠሠ እምየ በአንች እየታበሠ

  • @senaithaile2377
    @senaithaile23773 жыл бұрын

    Amen

Келесі