Dawit Alemayehu - Alayehushim | አላየሁሽም - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Dawit Alemayehu | ዳዊት አለማየሁ - Alayehushim | አላየሁሽም - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 1 600

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52854 жыл бұрын

    ዋዋዋዋ ይመችህ አራዳ ብየሀለው እኔ ከልቤ ተመችቶኛል እናተ ከተመቻችው 👍👍👍

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe10676 жыл бұрын

    ሲጀመር እኮ አጠገባችን ያለው አይታየንም #አላየሁሽም🖒🖒🖒 ሀሪፍ ስራ ነው ዴቫችን 😍❤

  • @tekbl9675
    @tekbl96756 жыл бұрын

    ዳዊት በእዉነት ነዉ የምልህ በዚህ ዘመን ከመጡት ድምጻዉያን ዉስጥ ለእኔ እጅግ በጣም ነዉ የምትመቸኝ በተለይ ከምትጫወተዉ ዘፈኖች ዉጪ በተለይ በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በምትሰጠዉ ቃለመጠይቅ ላይ ምላሾችህና ከፍተኛ የሆነዉ በራስ መተማመንህ በጣም ያስደስተኛል፡፡ በተረፈ አንድ ሰሞን ተጨብጭቦላቸዉ እንደሚጠፉ ሰዎች እንዳትሆንና ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን ለመስራት እንድትበቃ እራስህን በሁሉም መንገድ እንድትጠብቅ አደራ እልሀለሁ፡፡

  • @alazarbaba5343
    @alazarbaba53436 жыл бұрын

    በጣም መሳች እና አስተማሪ ይሆነ ዘፈን ነው የለቀክልን ይሚገርማቹ ለዓይናችን በጣም ቅርብ ይሆነ ምናችን ነው ታቃላቹ የቀድብ አይናችን ነው እሱን ግን እኛጋር እያለ እንኮን ማየት አንችልም ስንቶች አለን እኛጋር ያለውን ሳናይ ሊናውን የምናይና እኒ ተመቹቶኛል ኣባየ ሰላምክን ያብዛው..።።~~!!!

  • @efi5069

    @efi5069

    5 жыл бұрын

    Wawww

  • @user-xe7gt6cz2d
    @user-xe7gt6cz2d3 жыл бұрын

    from sudan🇸🇩 love this song💕💓💘💖❤️

  • @susuhassen4645
    @susuhassen46456 жыл бұрын

    እረ እኔስ አይቼካለሁ አንተ ባታዬኝም😉 ከክሊፑ ጀምሮ የመጨ ፀዴ ነው👌❤ ዴቭዬ😋ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን

  • @salambelete8636

    @salambelete8636

    3 жыл бұрын

    ተመቸሽኝ

  • @salambelete8636

    @salambelete8636

    3 жыл бұрын

    ተመቸሽኝ

  • @emuyegebrwold528
    @emuyegebrwold5285 жыл бұрын

    ዳዊትዬ እንዲህ የሚያምር ድምፅ እንዳለህ አላውቅም ነበር ፤፤ በጣም ነው የወድድኩት ድምፅ .. በረታ

  • @ashjohn8494
    @ashjohn84946 жыл бұрын

    ዴቭ በጣም ለየት ያለ ምርጥ ስራ ነው, ከአበሻ አይን ያውጣህ .አሜን በል

  • @samieta9065
    @samieta90656 жыл бұрын

    ትክክል ስንቱ ሳያየን ሳናየው ተላለፍን ምን ያደርጋል ቀጣዩን ዘፈን እንጠብቃለን በዚ ዘፍን ግን ተስክቶልካል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-tl7zw2cb4n
    @user-tl7zw2cb4n6 жыл бұрын

    ዴቭየ ማር እንኳን በሰላም መጣህ የኛ ውድ💚💛💜💜💛💛💚💚💜💜💜💛💓💔💕💕💕💕💕💔💐💐💐💐💐

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia18366 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ድምጽህ አይሰለችም ክሊፑም ዳንሰኞቹም ደስ ይላሉ። የተዋጣ ስራ ስለሰራህ እንኳን ደስ አለህ።

  • @zawdnhsedagaw7593
    @zawdnhsedagaw75936 жыл бұрын

    ዴብ ጎበዝ ነህ የሚያበላውንና የሚያዋጣውን ያዘፋፈን ስልት መምረጥህ በኢትዮጵያዊያኖች ተዎዳጂ ትሆናለህ ለምን በአማረኛ ስለምትዘፍን በትግረኛም ብዘፍን ደስ ነው የሚለኝ በጣም ነው የምወደው በትግረኛ ዘፈን ወዝወዝ ሳልል ውየ አላውቅም በሌላ ጊዜ ደሞ በወላይታ በጉራጊኛ በኦሮሞኛ በሌሎችም ብሄር ብሄረሰቦች እንደምትሰራ ተስፋ አረጋለሁ ፍቅር ይስጠን ዴብ ሽኳርናታት የቅንየለይ

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.52996 жыл бұрын

    ድምፃዊ #ዳዊትኣለማዮ ዜማ #ዳዊትኣለማዮ ግጥም#ዳዊትኣለማዮ ወይኔ ዳዊትየ ቱፍ ቱፍ ቱፍ ከሰው ዓይን ያውጣህ በጣም ጉሩም ስራ ነው ።ደሞ ከ #1:07 እስከ #1:12 ያለችው ልጅ ትወነዋ በጣም ተምችቶኛል ።

  • @homefood4076

    @homefood4076

    6 жыл бұрын

    Melat Selemon በስራው በጣም ተገርምያለው። ኣዎ ከሰው ኣይን ይማረው እህታለም።

  • @meazahaileslassie.5299

    @meazahaileslassie.5299

    6 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @belaywubetu7841

    @belaywubetu7841

    5 жыл бұрын

    Qx 31st 11th www as

  • @bembetkonjo2255

    @bembetkonjo2255

    5 жыл бұрын

    ufeyyyyyy edeg tewadaj mert

  • @lamelamelamelame7121

    @lamelamelamelame7121

    5 жыл бұрын

    Dawitalmayo... Tawodechle.. Yanalme🇪🇹🇬🇭💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😁😁😁😁👍👍🇪🇹🇬🇭🎵😎

  • @user-ei2ct1nz9z
    @user-ei2ct1nz9z6 жыл бұрын

    arif new betam daviye ሁሉም ዘፈንህ ግጥም ና ዜማ ራስህ ነው የምትሰራቸው እና በርታ ካንተ ቡዙ እንጠብቃለን ኣደንቃሃለው (ወዲ ውቅሮ ሓላል)

  • @shewitghebrielhhyyp694

    @shewitghebrielhhyyp694

    4 жыл бұрын

    Kj

  • @mauricembidnadjonmaa5281
    @mauricembidnadjonmaa52812 жыл бұрын

    Je ne comprends rien mais j'écoute toujours tes chansons.force à toi depuis le Cameroun 🇨🇲🇨🇲

  • @user-qv4if9xz5v
    @user-qv4if9xz5v6 жыл бұрын

    ዴቭ፤ ሁሌም ካንተ እንደምንጠብቀው፤ በሳል የሆነ እና ምርጥ ስራ ነው!!

  • @helensweet5226
    @helensweet52266 жыл бұрын

    ይምገርም ድምፅ ነው ያለህ 1ኛ👌👍

  • @dawityfter7609
    @dawityfter76096 жыл бұрын

    ዋውውውውውው፡ዴቭ፡ባጣም፡ደስ፡የሚል፡ግጥምና፡ዜማ፡ኣይዞ፡በርታ

  • @nanifiker4934
    @nanifiker49346 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዳዊቴ ምርጥ ሰው ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው 👍👌 እናመሰግናለን🙏

  • @user-ho6lj7xg3c
    @user-ho6lj7xg3c6 жыл бұрын

    ውይ አንተ ልጅ ድምፅክ ሙዚቃዎችህ ሁሉም ምርጦች ናቸው 💓

  • @wge1537
    @wge15376 жыл бұрын

    ዴቭየ ቆንጆ ስራ ነው!👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ManiMani-fx8oh
    @ManiMani-fx8oh6 жыл бұрын

    አሳያቸው!!!አንድ ግጥም በተለያየ ሙዚቃ እየተጫወቱ ላሰለቹን!!!ምርጥ ገጣሚ ነህ!!!

  • @meseretyehuala7143
    @meseretyehuala71436 жыл бұрын

    ዴብየ ገና ከአይድል ጀምሬ ነው ማደንቅህ ከድምጽህ በተጨማሪም ሚገርመኝ ክልል መሰረት በተደረገበት አለም አንተ ግን .....እንደዚህ አይነት ዘፋኝ በመሆንህ የበለጠ ልትደነቅ ይገባል ❤😍👌

  • @dabesakumela4159

    @dabesakumela4159

    3 жыл бұрын

    Mummer you have

  • @dabesakumela4159

    @dabesakumela4159

    3 жыл бұрын

    I have maram

  • @helenberhe3646
    @helenberhe36466 жыл бұрын

    ዴቪ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ እኮ ነህ ዋውው 👌👌👍👏

  • @sababerhane9505
    @sababerhane95056 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ዳዊትየ 👍👌ይሄ ዘፈን ለወንዶች መሆን አለበት እንዲገባቸው 😍

  • @selamag-michael4008

    @selamag-michael4008

    6 жыл бұрын

    የሚያይሽ ጠፋ እንዴ????

  • @sababerhane9505

    @sababerhane9505

    6 жыл бұрын

    +selama g-michael 😄 ወረኛ 😂

  • @almaalma8801
    @almaalma88016 жыл бұрын

    ዳዊትዬ እረ አንተስ ምን ጉድ ነህ .ምን ለማለት ፈልጌ ነው ምርጥ ስራ ነው ዋው

  • @genetalemu3967
    @genetalemu39676 жыл бұрын

    Divye yeni jegna swedlh hulum zefenochihn. ግጥሙም ያንተው ዜማውም ያንተ በርታ የኔ ጀግና

  • @dawitgebrezigabher8850
    @dawitgebrezigabher88506 жыл бұрын

    Dawit from Eretria betam konjo zefen Dev wendemye ❤❤❤

  • @thomaskebede2891
    @thomaskebede28916 жыл бұрын

    I am from Comoros. I love the music and culture of Ethiopia. Aree atafetetu, Yemama Ethiopia Leje nene.

  • @nestiargaw1255

    @nestiargaw1255

    6 жыл бұрын

    thomas kebede comros 😆😆😆why comros ?😆😆

  • @munaterefe6026

    @munaterefe6026

    6 жыл бұрын

    thomas kebede 😂😂

  • @Amharizz

    @Amharizz

    6 жыл бұрын

    እናትክን አቦ ይድfuck

  • @thomaskebede2891

    @thomaskebede2891

    6 жыл бұрын

    musema nazret አንተ የሻይ ቤት ዝንብ፣ምን አባክ ነው የምትለው። የአዳማ አራዳ ጋሪክን ንዳ።

  • @Amharizz

    @Amharizz

    6 жыл бұрын

    thomas kebede አዲስ አበባ ግም ከተማ sorry ፊንፊኔ ነው ለካ የአልጫዎች ሀገር 😁😁😁

  • @sofialemu2377
    @sofialemu23776 жыл бұрын

    ዳዊት ጎበዝ ልጅ ግጥም ዜማ አንደኛ ያገራች ምርጥ ከሚባሉ አንዱ ሰው አክባሪ ትዉት አስተዋይ ልጅ ኑር፡፡፡፡

  • @user-ji7ii7kq6h
    @user-ji7ii7kq6h6 жыл бұрын

    ምርጥ ክሊፕ. አምበሳ ብዬካለው. ስንቶቻችን ሳንተያይ ተላልፈናል....😘😍😘ምርጥ 1ኛ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn6 жыл бұрын

    ሙዚቃውን አልሰማሁትም ግን አሪፍ መሆኑ አይቀርም , ጊዜ ሳገኝ እሰማዋለሁ ።

  • @batube3406
    @batube34066 жыл бұрын

    ዴቭ የኔ ምርጥ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው። በርታልኝ 🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yasinalo8497
    @yasinalo849711 ай бұрын

    I live in London and when I miss my country ,family and friends l always listen to this song. Long live to Ethiopia ❤

  • @sisruhama6101
    @sisruhama61015 жыл бұрын

    ሰከን አይልም ሙዚቃውን ወድጄው ልሞት አንተንም ውድ ድድ በጣም ደስ ይላል

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z6 жыл бұрын

    የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ትለኝ ነበር አያቴ ዴቭ ወድጄዋለው

  • @ughrimay9751

    @ughrimay9751

    5 жыл бұрын

    Nice music

  • @saratel7067

    @saratel7067

    5 жыл бұрын

    በርታ ፈጣሪ ይጨመርበት በስራህ ላይ

  • @yty7791
    @yty77914 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያሳድግህ 👍👍👍👍👍 💖💖💖💖💖

  • @hudabeker5166
    @hudabeker51666 жыл бұрын

    I always listen and watching this awesome song just wow and I love his sound!

  • @mikayeltruthseeker883
    @mikayeltruthseeker8836 жыл бұрын

    This is how music supposed to be,thankyou.i hope all the others so called artist should learn from you.

  • @cell5282
    @cell52826 жыл бұрын

    ዋው ደሥ ይላል በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @etyolove335
    @etyolove3356 жыл бұрын

    Wow daviy mert setbkew yenberew arife sera nw 👌👌👌wedjewalew dasume yelale yetedal eski davin yalachuhe sebsebe belu like pelzz

  • @newsjhg3181

    @newsjhg3181

    6 жыл бұрын

    መሲ አለበር የሳሚ ዳን አድናቂ Etyo love ውዋ

  • @tigabumarkos225
    @tigabumarkos2255 жыл бұрын

    ዳዊት ቁመቱ አጭር ይመስላል እንጅ ጭንቅላቱ ረጂም ነው፡፡ ዕድሜውም በዛው ልክ ነው፡፡ አንዳንድ እሱን የማያውቁ ሰዎች ምነው በዚህ ዕድሜ ስለሴት ምን ያዘፍነዋል ይላሉ፡፡ ሌላው ደግሞ የሚያነሳቸው ርዕሶች በጣም ቆንጆ ናቸው፡፡ እሱን ለዚህ ደረጃ ያበቃው በመጀመሪያ እግዝአብሄር ቀጥሎም ቴዲ ማክ ነው፡፡ በአይዶል ውድድር ላይ እስከ መጨረሻ ከጎኑ ሳይለይ ለውጤት አብቅቶታል፡፡ አሁን ግን እኛ የሚንፈልገው ስለኢትዮጵያ እንዲያዜም ነው፡፡ ከዛ ያለፈ በጣም ቆንጆ ነው…በርታ ብለናል..እኛ ሀዋሳዎች!!!!

  • @berheberhe
    @berheberhe6 жыл бұрын

    Focus on the music ,We are one ! Long live Ethiopians! Best Music Dave!

  • @tig4420
    @tig44206 жыл бұрын

    ያልበላችሁትን አትከኩ ምድረ እከካም ሁላ ምን አገባችሁ ስለሱ ቁመት አበድሩኝ አላላችሁ ዥልጥ ሁላ 😞😞 Devye miss you berta

  • @ajmankm3725

    @ajmankm3725

    5 жыл бұрын

    Eko bemayagbachew yegbalu

  • @user-wp2ch1py6p

    @user-wp2ch1py6p

    4 жыл бұрын

    ይመችሽ አቦ በፈጣሪ ስራ ይገባሉ እንጂ

  • @jakiemals4648

    @jakiemals4648

    3 жыл бұрын

    @@user-wp2ch1py6p n

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p6 жыл бұрын

    የኔ አጭር ውስጤ ነህ ቆንጆ ነው በርታልን😘

  • @natnaelyohannes4039

    @natnaelyohannes4039

    6 жыл бұрын

    ሀይሚ የብዙየ ልጅ@ ere tey bakesh acher ayebalem ehe yegzabhere sera new eshi sis!!

  • @user-yf5bd3tj6p

    @user-yf5bd3tj6p

    6 жыл бұрын

    Natnael Yohannes አመሠግናለሁ በትክክል

  • @tsehayeabraha3233
    @tsehayeabraha32336 жыл бұрын

    God bless you David you are the best singer , stay humble stay focus don't listen to negative people please

  • @mohammedmuktar9982
    @mohammedmuktar99826 жыл бұрын

    *አላየሁሽም* *Dave በቃ አልተቻለም በርታ ሀሪፍ ስራ ነው ተመችቶኛል*

  • @kal8342
    @kal83426 жыл бұрын

    Love you dave ma king ♥nice music & vidio keep it up.♥

  • @seniarsenal2199
    @seniarsenal21996 жыл бұрын

    ዴቭ አንተ አላየካትም እኔ ግን ዘፈኑ ምንም አልገባኝም😩😩 ኮመታተሮች እስኪ መቼም wow ምናምን ያላችሁት ዘፈኑን አስረዱኝ 😕

  • @raheltaadse7283
    @raheltaadse72835 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወደውን ሙዚቃ ህን አላየውሽም አንደኛ ነው

  • @alafelalafdel976
    @alafelalafdel9766 жыл бұрын

    ይሄልጅ አልተቻለም በጣም ቆጆሙዚቃነው የሚያወጣው እግዚያቤር ይባርክህ እድሜና ጤና እመኛለሁ ውድድድድድ ነው እማድርግህ የኔ ውድ

  • @user-hy6gw3tx4q
    @user-hy6gw3tx4q6 жыл бұрын

    ድምፃዊ ዳዊት ግጥም ዳዊት ዜማ ዳዊት ዋው ዳዊተይ ይበል ጅግና ወዲ ጀጋኑ 😘😘😘 ኣጆኻ በርትዕ ብትግርኛ ከምትደርፈልና ከዓ ተስፋ ኣለና 💜💜

  • @shenadeferlance8277

    @shenadeferlance8277

    6 жыл бұрын

    director lchemrlh

  • @ajibuabde8951

    @ajibuabde8951

    6 жыл бұрын

    ሰላም ምስ ኩሉ in

  • @masadammmm4406

    @masadammmm4406

    6 жыл бұрын

    ሰላም ምስ ኩሉ way home from work but

  • @fremiki282

    @fremiki282

    6 жыл бұрын

    ሰላም ምስ ኩሉ .3qwn lllkkk ml

  • @awabamba8715

    @awabamba8715

    6 жыл бұрын

    ሰላም ምስ ኩሉ

  • @user-bk1zc5ix9u
    @user-bk1zc5ix9u6 жыл бұрын

    ዳዊተይ ጎበዝ ምችት ድልት ይበልህ የሃገሬ ልጅ የውቅሮ ክልተ አውላዕሎ

  • @laetitiamalkoun108

    @laetitiamalkoun108

    6 жыл бұрын

    ddhj ghnfg kkkkkkkkእወ ይዓኽ ብጣዕሚ ጎበዝ

  • @user-bk1zc5ix9u

    @user-bk1zc5ix9u

    6 жыл бұрын

    ብዝሕ ንፅበ ኩርዓት ውቅሮ እዩ

  • @betiyenati2371
    @betiyenati23716 жыл бұрын

    ዋው የኔ ምርጥ ይመችህ እደግልኝ ምርጥ ስራ ነው ዋው ቀጥልበት አላየሁሽም አላየሁሽም

  • @abukiyeneabuki5241
    @abukiyeneabuki52416 жыл бұрын

    ዴቭዬ ምርጥ ያላንተ ሙዚቃ ስራው አይገፋልኝም

  • @ሲል
    @ሲል6 жыл бұрын

    ዋው ዴቭ እንካን በሰላም መጣክ ሰበይ ደሞ ኣንደኛ ነኝ ለኮመንት 😉

  • @user-tl7zw2cb4n

    @user-tl7zw2cb4n

    6 жыл бұрын

    ሲል ሓፍቲ ሰሎምን ሃይለ ሲል ጓልቶም ጀጋኑ ውድድድ ማሬ 💓💓💓💓💓

  • @teklebrhanabrhaley9720

    @teklebrhanabrhaley9720

    6 жыл бұрын

    ሲል ሓፍቲ ሰሎምን ሃይለ

  • @themikias
    @themikias6 жыл бұрын

    Hope Music, just a suggestion ya'll should put the new intro only at the end. These are music videos and not movies. Keep producing amazing stuff thou!!

  • @hanichofiker4549
    @hanichofiker45496 жыл бұрын

    ዴቭዬ የኔ አንበሳ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው በርታ ጀግናው

  • @AE-wp1xi
    @AE-wp1xi6 жыл бұрын

    Amazing voice. David, your performance is exceptional. I wish you to be a super star in your career and to earn 5 stars. Symbol of excellence....

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha6 жыл бұрын

    ቆንጆ ነው በርታ 👍🏻🎤🎤

  • @user-kz4rw8fq1r
    @user-kz4rw8fq1r6 жыл бұрын

    በርታ አንት የጥበብ ልጀ እግዚአብሔር ይጥበቅህ ጎበዘ በርታ! !!!!!

  • @Wesen-ml1pd

    @Wesen-ml1pd

    5 жыл бұрын

    እውነክንነውየማይደክምውልቤይዳህዳብቻአድነቃነኝ

  • @haragtab400
    @haragtab4006 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ዘፈን ከነ ዳንሰኞቹ ሁሉም ነገር ዋውውውውውው

  • @kanamaia8822
    @kanamaia88225 жыл бұрын

    አረፍ ነው በርታ እውነትክን ነው የቅርቡን የማያስተዉል አለ እንዲሁም የሚያስተውል አለ ያጋጥማል ላዳመጠው ትምህርት ነው ለስማው ሳይሆን

  • @emanrebie1692
    @emanrebie16926 жыл бұрын

    Omg amazing music video devo it's a great job

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek26296 жыл бұрын

    እደግ ተመንደግ ምንም አይል ጥረትህን አደንቃለው በርታ ከዚህ የበለጠ እንደምሰራ ተስፋ አደርጋለሁ የሰው ዘፈን ከሚሰርቁት ያንተ አስር እጅ ይሻላል

  • @MaicoRecords
    @MaicoRecords6 жыл бұрын

    Happy Easter to all followers of Christian faith. ሩሑስ በዓል ፋሲካ ንኹሉ ተኸታሊ ምእመናን ተኸተልቲ ክርስትና። ፉሉይ ምስግናን ክብሪን ንኩሉ ኣብ ስነጥበብ ዝነጥፍን ተኸታታሊን ኣፍቃሪ ሙዚቃን ካብ ማይኮ ረከርድስ(Maico Records)

  • @kibalamafrancis4644

    @kibalamafrancis4644

    2 жыл бұрын

    Happy to you to

  • @adentedela5358
    @adentedela53583 жыл бұрын

    መጽሐፈ መክብብ 12 1፤ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤

  • @elisabethneguse7055
    @elisabethneguse70556 жыл бұрын

    ዋው ዴቭ አሪፍ ነው የኔ ቅመም በርታ

  • @prettydaisha4281
    @prettydaisha42816 жыл бұрын

    I don’t understand but I like to watch ahmaric music I hope to come Ethiopia 🇪🇹 💕😘

  • @Amharizz

    @Amharizz

    6 жыл бұрын

    Queen Ahmed WhatsApp somali konjo girl 😙😙

  • @prettydaisha4281

    @prettydaisha4281

    6 жыл бұрын

    musema nazret 😁😁😇 how you know that somali girl 😁

  • @prettydaisha4281

    @prettydaisha4281

    6 жыл бұрын

    musema nazret I know konjo means beautiful 😂thanks

  • @Amharizz

    @Amharizz

    6 жыл бұрын

    Queen Ahmed i grow up with Somalis.There is large Somali community here in Nazareth(Adama) so i can identify beautifull somali like u a mile away 😄😄😍😍

  • @duncankenyatta7445
    @duncankenyatta74453 жыл бұрын

    My favourite from Dawit, how I wish you come to Kenya and make a show Dawit plz Dawit plz

  • @mullumullu801
    @mullumullu8016 жыл бұрын

    bexam harife zefin new dawiteye👌👌👌👌👌 konjou egziabher yexbeqh😍😍😍😍😍

  • @mrdacusthenavigator4989
    @mrdacusthenavigator49896 жыл бұрын

    Wow, this is good. I really like this song and video. Keep up the good work.

  • @itz24kqueen21
    @itz24kqueen214 жыл бұрын

    Ethiopian songs are beautiful and Ethiopia in the whole are beautiful all together the people the tradition and culture one day hopefully I visit to see what's life like there😍😍😍😍😍😍😍Much love from London

  • @leuldaniel912

    @leuldaniel912

    2 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @user-bb9bj1lp8e
    @user-bb9bj1lp8e6 жыл бұрын

    ዋው👌😍 አላየውሽም ላንተ ያለኝን ስሜት ስትረዳው ይሄን ዘፈን እደምትጋብዘኝ እርግጠኛ ነኝ ግን ከረፈደ እንዳይሆን 😢 yaya

  • @henok6
    @henok66 жыл бұрын

    You are one of the best writers when it comes to lyric. Good job bro.

  • @smartone5860
    @smartone58606 жыл бұрын

    Ur amazing really god bless you

  • @lennaderjew2871
    @lennaderjew28716 жыл бұрын

    ሰው አጣው ብሎ ይኳትናል የራሱን ሰው ትቶ "ርቆ ዬሄደ ቅርቡን ንቆ ርቆ ተመልክቶ* እሚገርም ግጥም♥♥ በለው ድምፅክ ውበትህ ሙድህ በቃ ሁልነገርህን ውድድ አድርጌልህ ልሞት ነው ዳዊትዬ የኔ king ♥♥♥♥♥♥♥

  • @sakinatoutraore3245
    @sakinatoutraore32454 жыл бұрын

    Tu es le meilleur je suis malienne et je réside en France m1 je kiffe grave les musiques éthiopiennes....

  • @user-is5pk3iv3f
    @user-is5pk3iv3f6 жыл бұрын

    አላየሁሽም ነፍቷል 100% የዘመኑ ማይክል ልበልህ ክሪስ so ምርጥ ነው

  • @jemalhaji3880
    @jemalhaji38806 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ጠላቶች እና ተቃዋሚዎች ሰከን በሉ አገራችን ሰላም ያርግልን ሞት ለትምክህቶኞች

  • @danasmerom1430

    @danasmerom1430

    6 жыл бұрын

    mot la wayane

  • @toybaseid962

    @toybaseid962

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @techzone6330
    @techzone63306 жыл бұрын

    dawitye mrt sew 😘😘😘😘 wd yeagere ljoch selamachu ybza

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm6 жыл бұрын

    Betam arif nw Bro I love your songs he is the best singer and songwriter 🎤👌👍

  • @danielgawaju29
    @danielgawaju296 жыл бұрын

    ቁምነገር ያለው ግጥም ይለሃል ይህ ነው እናመሰግናለን ።

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki6 жыл бұрын

    From Somalia l Love you dev 😍😍😍🇪🇹🇪🇹

  • @wagayeweshetulemmalemma6289

    @wagayeweshetulemmalemma6289

    6 жыл бұрын

    😁😁temachegni

  • @biniammaekele8352
    @biniammaekele83526 жыл бұрын

    I am Eritrean l love Ethiopia music.

  • @user-gk5sq3xl8d

    @user-gk5sq3xl8d

    6 жыл бұрын

    Biniam Maekele Tankyou Ilove Ertrian people's

  • @biniammaekele8352

    @biniammaekele8352

    6 жыл бұрын

    ምህረት የድንግል ልጅ mit you

  • @sarateka2164
    @sarateka21646 жыл бұрын

    ዋውውው ዳዊትዬ ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry72046 жыл бұрын

    ምችት እኮ ነው ምትለኝ DV ዳንሰኞቹ ዋውውው ምን ጉድ ናቸው

  • @lometube5125
    @lometube51256 жыл бұрын

    Wow gobez

  • @user-mb6xs5lu2q
    @user-mb6xs5lu2q6 жыл бұрын

    ዴቮ ምርጡ አሪፍ ነው

  • @user-mq3vf4fo7s
    @user-mq3vf4fo7s6 жыл бұрын

    አላየሁሽም አላየሁሽም ውዴ አላየሁሽም በጣም አሪፍ ነው ዴቨ አዎ ሰከን ሰከን ሰከን ይሻላል ወንዶችዬ

  • @user-lb3pf5eq3s
    @user-lb3pf5eq3s6 жыл бұрын

    ዳውይ ምርጥ ልጂ ያምር ያምራል♥♥ገናካተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @abdumohammed201
    @abdumohammed2016 жыл бұрын

    Love and respect to etio people from Eri

  • @soulsongs74

    @soulsongs74

    Жыл бұрын

    Nn o

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k6 жыл бұрын

    አሪፍ ነው በርታ እኔ የናፈቀኝ ያተ ቁመት የሚያድግበት ጊዜና ይሃዲግ የሚወርድበት ቀን ነው

  • @jemalsulimane7387

    @jemalsulimane7387

    6 жыл бұрын

    የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ Dedeb be tefetero aykeldem Qofo nger

  • @genetgebremicheal8379

    @genetgebremicheal8379

    6 жыл бұрын

    የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ 😂😂😂😂😂😂👍👌

  • @selamt200

    @selamt200

    6 жыл бұрын

    የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ ክክክክክ አይድግም

  • @user-pd6kl7xp2d

    @user-pd6kl7xp2d

    6 жыл бұрын

    ምን አስጨነቀሸ በቁመቱ አያስብ !

  • @halefomberhe214
    @halefomberhe2146 жыл бұрын

    ዳዊታ ፉሉይ ኢኻ ግጥምን ዜማን ናይ ብዓልኻ ብሓቂ ፉሉ ኢኻ፡ማራ ጎበዝ ኢኻ ዳዊታ ካብዚ ንላዓሊ ከም ትሰርሕ ዉን ዋላ ሓንቲ አይጣራጠርን እየ። ነግር ግን ቅር ዝብለኒ ዉን አሎ እዩ ዳዊታ ትግርኛ ግዴዳ ክትደርፍ አለካ ሓንቲ ደርፍካ ሸተት ምባል የለን ዳዊታ ተስፋ ይገብር ክትርደእልና ሓደራ ሓደራ ዳዊታ፡ተረድእልና ካብኡ ዉን ናዓኻ ዉን ፉልይ ዕግበት እዪ ዝመስለኒ ምክንያቱ ቆንቆኻ ስለ፡ዝኮነ ሶ አጆኻ፡ሰላም አብ ሂወትካ አሳልቶ አብ ስራሓካ ይምነየልካ ዳዊታ

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe23696 жыл бұрын

    Nice Dawite ...I love the dancers...they didn't over do it...

  • @Wubit234
    @Wubit2346 жыл бұрын

    Wow ድምጽህ ስወደው!!

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p6 жыл бұрын

    ዋውውውው ዴቭ ማኛ መጣህ የኔ ዉብ እድግ በላ #ዴቭ ውስጤ ነህ

  • @deruyefesha5795

    @deruyefesha5795

    6 жыл бұрын

    ስቴይደግ

  • @vhxhhy736

    @vhxhhy736

    6 жыл бұрын

    የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ታላቅሽ ነዉ

  • @user-ss2om3ep4c

    @user-ss2om3ep4c

    6 жыл бұрын

    እድግ በል ወዲት???የረፍደ ምርቃት ምራቅ ፍት ላይ እንደ ( )ይቆጠራል

  • @fremiki282

    @fremiki282

    6 жыл бұрын

    የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ íbbfddrry

  • @mesfinmammo158
    @mesfinmammo1586 жыл бұрын

    Lovely music video !! Thanks A Lot Dave!!!

  • @zekariassileamsew7654
    @zekariassileamsew76546 жыл бұрын

    "life with music were explained by voice vs poem "so,u 've a talent i.e being search on going devaaaaaaaaaaaa

  • @mesikihabeshawit1708
    @mesikihabeshawit17086 жыл бұрын

    Wowwww

Келесі