ፀደይ እና ኤልያስ የልብ ወግ (YeLeb Weg) ክፍል 1

Ойын-сауық

ፀደይ እና ኤልያስ የልብ ወግ (YeLeb Weg) ክፍል 1
#Tsedey_Fantahun #Eliyas_Shitahun #Maya_Media #Yeleb_weg
Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና ዓርብ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram
/ mayaflicks
/ maya_digitalmedia
tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
facebook
/ ethio.maya

Пікірлер: 165

  • @betobelo56
    @betobelo562 жыл бұрын

    ይሄ ከጨዋታም ያለፈ በጣም አስተማሪና አጎጊ ነገሮችን የያዘ ቆይታ ነው:ኤሊያስ እራሱን የገለፀበት መንገድ እራሴን ወደ ውስጥ ገብቼ እንድፈልገው አርጓኛል...በጣም እናመሰግናለን💕

  • @hiruttesfay4197
    @hiruttesfay41972 жыл бұрын

    በጣም የሚግርመው እስከዛሬ ከቀረቡት አንደኝ ነው ትልቅ ቁምነገር ይዞል ኤልያስእናፀዲ ጎበዞች

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi2 жыл бұрын

    ዋው አለባበሳችሁ እንዴት ደስ ይላል የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ለሐገራችን ፀሎት እናድርግ 😥

  • @peaceteame7472
    @peaceteame74722 жыл бұрын

    ፀደንያና ሀረገወይን ይቅረቡ 👍👍👍👍👍👍

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia39112 жыл бұрын

    ኤልያስ በስማም እርጋታህ ደስ ሲል ፀዲ ስታወራ እንዴት እንደምታዳምጣት ይሄ በራሱ መታደል ብዙ ስዎች ማውራት እንጂ መስማት አይችሉም ፀዲ ውብ ነሽ አለባበስሽ እርጋታሽ ስውን መረዳት ምትፈልጊበት መንገድ ዋው

  • @tigih.7181
    @tigih.71812 жыл бұрын

    የዛሬው ምርጥ እና አስተማሪ ነው ውይይታችሁ ብዙ ያስተምራል ጸደይ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ አለባበስሽ የጸጉር እስታይልሽ በተፈጥሮ ውበትሽ መቅረብሽ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ወግ ነበር

  • @eleni9688
    @eleni96882 жыл бұрын

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እውነትም የልብ ወግ ፍሬ ያለው ወግ ነው ስነስርአታችሁ ቁም ነገራችሁ ደስ ይላል አለመደነቅ እና አለመደንገጥ የኤልያስ አባባል ገርሞኛል

  • @astermengistu2500
    @astermengistu25002 жыл бұрын

    ይህ ልጅ ከእድሜው በላይ ነው አስተሳስቡ በጣም ይገርመኛል

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube15532 жыл бұрын

    በጣም ደሰ የሚል ወግ እሰከመጨሰሻዉ የሰማሁት የናንተን ነዉ ፀደይ ፀጉርሸ ከለባበሰሸ 💚💛❤ ነዉ👌👌

  • @gelilarakeb1259
    @gelilarakeb12592 жыл бұрын

    የእውነት የልብ ወግ ከእስከዛሬው ሁሉ የተለየ ቃላቶቻችሁ ውብ ወጋችሁም ጣፋጭና ደርዙን የማይስት የጥበብኞች እውነተኛ ጨዋታ መገለጫ።

  • @user-ky6ig9jb6m
    @user-ky6ig9jb6m2 жыл бұрын

    ተወዳጆቹ 90`s ሙዚቀኞች ይቅረቡ የምትሉ 👍👍👍

  • @ayelebaharu7747

    @ayelebaharu7747

    2 жыл бұрын

    እርርርርርርር.ፍፍፍፍ. አንት. የሚኒሊክ. ስፋሪ. ዲቃላ. ያጥፋከ !!!!

  • @user-ky6ig9jb6m

    @user-ky6ig9jb6m

    2 жыл бұрын

    @@ayelebaharu7747 አሜን 🙏🙏🙏 አንተን ያኑርህ ማሪያምን 😍

  • @user-ky6ig9jb6m

    @user-ky6ig9jb6m

    2 жыл бұрын

    @መረጃ Tube ጥሩ ነገር ይሰራ 🙌

  • @Blaine1921
    @Blaine192110 ай бұрын

    ፀዲ needs her own talkshow. She is so royal, my goodness.❤

  • @user-Berry.k
    @user-Berry.k2 жыл бұрын

    እስካሁን ካየኋቸው ደስ ብለኝ ያየሁት ይሄን ኢንተርቪው ነወረ

  • @mimibekele1245
    @mimibekele12452 жыл бұрын

    ይህ አስተሳሰብ የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ቀድሞ መዘጋጀት መልካም ነው

  • @sarahana7929
    @sarahana79292 жыл бұрын

    ኤልያስ በጣም ልዩ ሠው ነህ ኢትዮጲያ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያስጠላልም ያሳፍራል መስራት እማይቻልበት እውነት የተጠላበት ጊዜ ነው

  • @fretesfa8794
    @fretesfa87942 жыл бұрын

    This is the best meaningful conversation I have ever heard on this show. I listened to them twice.

  • @beti_boo556
    @beti_boo5562 жыл бұрын

    Watching this man talking is so captivatin.......in love with his personality

  • @truthfull1844
    @truthfull18442 жыл бұрын

    Omg how it's hard to have conversations with him ... he has his own world..

  • @consciousLife777
    @consciousLife7772 жыл бұрын

    በመጨረሻም በመጠኑም ቢሆን የገባው ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኘ። ያልገባው ነገር ቢኖርም ቅሉ። ፀዲም ተፈጥሮአዊ ናት እንደዛ ለመኖር መፍራቷ። ያ ያልገባው ነገር ሲገባው እሷም ፍርሀቷ ብትንትኑ ይወጣል። ሳስበው ደሞ ጉዳዩ እጅግ ጥልቅ ከመሆኑ የተነሳ ገብቶት እንዳልገባው እየሆነም ሊሆን ይችላል ። ሁሉን ቢተነፍሰው ሰው አበደ ብሎ እንዳይሸሸው። ፀደይንም ያስደነብራታል ሁሉን ቢነግራት........ፀዲ ሙች እንደኔ እንደኔ ይሄ ጓደኛሽ የማይነግርሽ በጣም ጥልቅ የሆነ የህይወት ቁልፍ እሳቤ በውስጡ ተሸክሞ የሚዞር ሰው ይመስለኛል። እድሜሽም የንቃተ ህሊና ደረጃሽም ገና ስለሆነ እየተጠነቀቀ ነው......

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe47092 жыл бұрын

    ቁም ነገር ያለው የልብ ወግ 👌❤️

  • @arditube5698
    @arditube56982 жыл бұрын

    እስካሁን ከቀረቡት አስተማሪ ነገር ዛሬ ገና ቀረበ በጣም በብዙ አንግል 🙏

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane45162 жыл бұрын

    Tsday you are 😻 classy, beautiful 🤩 and lovely personality most importantly I love your hair and dress and a wonderful friend. When it comes to him wow🙏 down to earth🙏 he is a beautiful soul. I don’t know him or heard about him but hearing talking I get you “ተስፋ እቆርጣለሁ' ሰትል እንደገባኝ ከሆነ ለነገሩ ባታና ገዜ ትሰጠዋለህ መፍትሄው እስኪመጣል ድርስ፡፡ ልክ ሲመጣልህ ትመለሳለህ ከነፈትሄ፡፡ በኢትዮጲያነትህ የደረሰብህ ለግዜው ያሳዝናል የዘመኑ ተረኞች አሁን የሚታያቸው ጠባብነት ስላሸነፍ ፋሽን ነው ያልፍል አንድነት ይመለሳል ያኔ መልክትህን ይደመጣል ፡፡ ተባረኩ በጣም ነው የወደድኳችሁ የተማርኩት፡፡

  • @resilience4515
    @resilience45152 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል እሰካሁን ከቀረቡት አንደኛ #1

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h2 жыл бұрын

    ውብ ስብህና ነው ያለክ ኤልየ ስወድክ እኮ ሁለታቹም ደስ ትላላቹ

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube82622 жыл бұрын

    ዋውውውውውው በጣም በራሳ ባሕልና ባራሳ የምትተማመን ሴት እንዴት እንደምታኮራኝ

  • @agjj5327
    @agjj53272 жыл бұрын

    omg found this is the best one you guys are amazing, cant wait part two

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb20362 жыл бұрын

    እንደሙዚቃ ምስጥ ብዬ ያዳመጥኩት ወግ፣ ፀዲ አለባበስሽ አንደኛ😍

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Жыл бұрын

    አድናቂው ነኝ የ ኤልያስ❤

  • @pink9212
    @pink92122 жыл бұрын

    Amazing friends everything is perfect!

  • @selamayimenu3331
    @selamayimenu33312 жыл бұрын

    This is most definitely the best of the best guests from the entire episode Ewnetegna ye lib gawadegnenet nw yayenebet the way the question each other and the discussion is pure joy 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra10222 жыл бұрын

    Loved this 💎

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox2 жыл бұрын

    ሰላም እንኳ ደህና መጣችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፀደይ በጣም ነው ምዎዳት 🥰🥰🥰🥰

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye2 жыл бұрын

    የእኔ አባት!!! አንተን መስማት ከብዙ ስብከት ይበልጣል::

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    5 ай бұрын

    🙄🙄🙄🙄yqr ybelh en bel

  • @mastimistir1356
    @mastimistir1356 Жыл бұрын

    ኤሉ ገና ከዚህ የበለጠ ተዐምር ትሰራለህ ምክንያቱም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ነው በርታ ወንድሜ።

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    Жыл бұрын

    Exactly

  • @nanishow-6604
    @nanishow-66042 жыл бұрын

    ደስ እያለኝ ነው ያየዋችሁ ከምር ጨዋታቹ ያምራል💝

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f4 ай бұрын

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደርባባዎች የፀደይ አለባበስ ዋዉ❤❤❤❤ኤልያስ ስወድህ🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke31862 жыл бұрын

    Cool love both 💕💕💕

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha90702 жыл бұрын

    ኤልዬ እኮ አነጋገሩ እራሱ ተክቧል ስለእናት የገለፅከው አገላለፅ ያስነባል እውነት የልብ ጓደኛ እንዲ ነው ሚያምርበት ጓደኝነታቹ የዘለቀ ይሁን ፀዲዬ ዘናጭ ደስ የሚል ቆይታ❤👌

  • @Mulu941
    @Mulu9412 жыл бұрын

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍👍 it’s amazing conversation

  • @mekettatamerat1837
    @mekettatamerat18372 жыл бұрын

    the best conversation ever love you guys

  • @dagmawithailemichael6055
    @dagmawithailemichael60552 жыл бұрын

    tsedi is one of the most humble person i know and she is soo matured for her age.

  • @timtushewit3077
    @timtushewit30777 ай бұрын

    Wow elias your speech 😊

  • @woldu100
    @woldu1002 жыл бұрын

    ግሩም ዝግጅት፤ ኮተት የሌለበት ውብ studio! ድምጽና ምስል ገራሚ፤ ምንም እንኳን ሰዓቱ ባይሰራም በጣም በጥንቃቄና በባለሙያ የተሰራ ነው። ይህንን ሳይ፤ Studio አልሳካ ያላቸው ዶንኪዎች ከዚህ ቢኮርጁ ብዬ ተመኘው። ‘ማያ Media’ ትችላላችሁ!!

  • @markosantenane5260
    @markosantenane52602 жыл бұрын

    የኤልያስ ምልከታ እጅግ ያስደንቀነናል የጸዲ እርጋታ ደግሞ ይገርማል

  • @perfectperfect899
    @perfectperfect8992 жыл бұрын

    This is the kind of ወጣቶች we need. አሉ እንጂ እዚ ...

  • @hiwot5255
    @hiwot5255 Жыл бұрын

    ይሄ ብሮግራም በጣም አሪፋ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye35412 жыл бұрын

    ሁለታቹህም ታምራላቹህ። ጸደይዬ ውድ ድ ድ አደርግሻለሁ። ላንቺ ፊት አፍሮ እንዴት እንደመኢያምርብሽ። ድርብብ ያለች ቆንጆ አፍሪካዊ ለዛውም ኢትዮጵያዊ፤ በቃ አፍሮሽን ሳይ ጀግኒት ጣይቱ ስታምሪ፤ በቃ አንቺ ተፈጥሮዊ አፍሮ በጣም ያምርብሻል። ኤሊያስም ደርበብ ያለ ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @ethiopiawinet1326
    @ethiopiawinet13262 жыл бұрын

    Captivating conversation.

  • @hanamersha
    @hanamersha2 жыл бұрын

    በድጋሚ እያየሁት ነው። በጣም ነው የተመቸኝ ወግ

  • @mahakada2873
    @mahakada28732 жыл бұрын

    I can listen this all day

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    Жыл бұрын

    Metoo.... I absolutly agree with you.

  • @bellagetachew2605
    @bellagetachew26052 жыл бұрын

    Wow አስተሳሰቡ 😳♥️

  • @hamruwondimu2872
    @hamruwondimu28722 жыл бұрын

    AMAZING PERSONALITY===

  • @gjt7719
    @gjt77192 жыл бұрын

    Wow betam new desi yemitlut

  • @user-lf3wz1ex3n
    @user-lf3wz1ex3n2 жыл бұрын

    ስወዳቹ እኮ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @tesfayemoges5933
    @tesfayemoges59332 жыл бұрын

    What makes these interviews to be gold is that they know person and they know the questions. Right questions to the right person. No more silliness.

  • @migo175

    @migo175

    2 жыл бұрын

    Such a beautiful lady,Nice discussion very captivating

  • @gbesvk.
    @gbesvk. Жыл бұрын

    መታደል ነዉ እዉነቱ እኮ ይህ ነዉ።

  • @mytube2545
    @mytube25452 жыл бұрын

    Ela amazing human being

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 жыл бұрын

    እርጋታሺ ደሰሰይላል ገጣሚ ጀግናው ደሰሰትል ወንድሜ

  • @tilahunadmasu132
    @tilahunadmasu132 Жыл бұрын

    አለመደነቅ እና አለመደንገጥ የሚለው ሀሳብ ተመችቶኛል !👍

  • @nateynatey6741
    @nateynatey67412 жыл бұрын

    ዋውውውውው1ኛ

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia53312 жыл бұрын

    She looks stunning, elegant, pure indigenous young gorgeous women..others should follow her..instead of fake look's.

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene71552 жыл бұрын

    በስመአም እንዴት ደስ የሚል የልብ ወግ ነው እኔም ዝም ስለምን ጉርኛ ነሽ እባላለው ተስፋም ቶሎ ነው የምቆርጠው ግን በፈጣሪ እዚ ደርሻለው የወደፊቱንም ፈጣሪ ያውቃል

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker99312 жыл бұрын

    Gedatashi New Amiy Birtukan Befikadun Akerbat

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew73472 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ እንዲህ ነው እንዴ ንግግሮቹ ጠጠር ያሉ ናችው ሂዊ በጣም ነው እምወድሽ ደስ የሚል ቁም ነገር ያለው ጨዋታ ነበር

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe11702 жыл бұрын

    Tsedaye you look stunning! What a beautiful hairdo. Afro! a perfect one with your breathtaking dress. To be honest, I am sick and tired of all these ladies dragging this long fake hair with tons of makeup on their faces. Tsedaye, with your today’s look, you are like a breath of fresh air.

  • @user-dw6ly9qp5m
    @user-dw6ly9qp5m2 жыл бұрын

    በሳል ውይይት ጥናት የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው መድነቅ አና መደንገጥ ኣለመሆን ብዙ ጥናት አና ምርምር ያስፈልገዋል

  • @selehadinyassin9536
    @selehadinyassin95362 жыл бұрын

    Wawww ena eskahun balmayt azgalew betam new makbrh serawchi btam dese yelallu ye gitmoci besltacew mn beya lawrah yemr baggeh betam dese yelgalll

  • @ham8288
    @ham82882 жыл бұрын

    Wow, what a wonderful look you got girl? Is it your real hair? You look amazing nice smile, with a nice, beautiful habesha face 👌👌👌

  • @okoo3056
    @okoo3056 Жыл бұрын

    Ene gin egarawalew 👏👏

  • @AsSa-bq5dc
    @AsSa-bq5dc6 ай бұрын

    የኔውዶች

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe2 жыл бұрын

    የምወዳችሑ

  • @alembank5824
    @alembank58242 жыл бұрын

    Please next part.......

  • @gman9628
    @gman96282 жыл бұрын

    ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ ግልፅነታቹ ምናምን እስካሁን ካየናቸው ትለያላችሁ

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile44612 жыл бұрын

    I feel your pain bro my mom also strock survivor keep going God is good🙏

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee7 ай бұрын

    በጣም ወደድኳችሁ።

  • @okoo3056
    @okoo3056 Жыл бұрын

    She is my ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @henokemyaye8162
    @henokemyaye81622 жыл бұрын

    የሚገርም የህይወት ተሞክሮ ያላቸው ወጣቶች ናቸው በተለይ እሱ

  • @zrfukiru13
    @zrfukiru132 жыл бұрын

    እጅግ ውብ

  • @hhazems_
    @hhazems_2 жыл бұрын

    ፀደይ ቆንጆ

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo56172 жыл бұрын

    ኤሊያስ የኔ አንደኛ አድናቂህ ነኝ

  • @mseithopia3087
    @mseithopia30872 жыл бұрын

    Yemegrem aglsletse new wow hilyase👏

  • @messaymahari8829
    @messaymahari88292 жыл бұрын

    He has amazing idea she didn’t understand him that was why she was so confused, me too bro I never surprised ,never scared

  • @tezetaalebachew5868
    @tezetaalebachew58682 жыл бұрын

    ኤልያስ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማደቅህ

  • @entertainment2346
    @entertainment23462 жыл бұрын

    he is living higher ....i felt something yemer

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    2 жыл бұрын

    Me too

  • @Black-lioness
    @Black-lioness2 жыл бұрын

    What a profound exchange. Eliyas can you come to any medium platforms podcasts..etc please 👌🏾32:18

  • @mariaabrehe8483

    @mariaabrehe8483

    2 жыл бұрын

    🙄🙄🙄🙄 English

  • @user-dk4vv1cw5u
    @user-dk4vv1cw5u3 ай бұрын

    Wow let's sh semir

  • @nazinazi5765
    @nazinazi5765 Жыл бұрын

    ,,,wow

  • @abulhalimzizu9828
    @abulhalimzizu9828 Жыл бұрын

    ኢሻአላህ አንድ ቀን ከወንድሞቼ ጋር የልብ ወግላ ቀርባለው 🤫

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo2 жыл бұрын

    ኤላየ ፀዲ😘😘ጎበዞች

  • @yonaszelalem4651
    @yonaszelalem46512 жыл бұрын

    ኑሮ ነው ሂወት ነው የኔና ያንቺ አለም

  • @lisayetsega
    @lisayetsega2 жыл бұрын

    ይሄ አለመደነቅ አለመደንገጥ ጥሩ መርህ ሳይሆን አይቀርም መለማመድ ሳይበጅ አይቀርም ጸዲም እንዳለችው ከሰውነት እንዳያወጣ ያሰጋል። ነገ የአንተ አይደለም ቃሉም ይላልና መደነቃችንና መገረማችን በአምላካችን ላይ መሆኑ በጎነቱ ጎልቶ ታየኝ። ህይወት ልምምድ አይደል እስኪ የኤልያስን ስልት ልሞክረው!

  • @user-tw9pq6uy1y
    @user-tw9pq6uy1y2 жыл бұрын

    😍😍😍

  • @habeshawitzema3170
    @habeshawitzema3170 Жыл бұрын

    Elias shitahun ❤️

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u2 жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @ninakb7718
    @ninakb77182 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @ermiyaswube8068
    @ermiyaswube80682 жыл бұрын

    እንዲ ውብ ወሬ ሚድያ ላይ ከሰማሁ ቆየሁ መልክ ያለው ወግ🙏 ኦረዲ ቡሩክ ናቹ ከስከዛሬዎቹ የአንደኛነት መደብ ስጥቼዋለሁ ሁለተኛዬ ሶሚክና ዴቭ (ፊልም ሞያተኞች)

  • @selamasfaw7095
    @selamasfaw70952 жыл бұрын

    ወንድሜ ልክ ነህ ሠላሥበው የጣዋለሁ ብያ አንድ ወንድሜን ሣጣው በጣም ታምሜአለሁ እግዚአብሔር የሚያሸንፍ ወይም ለምን ወሠድክ ማለት እንችልም እሱን መክሠሥ አይቻልም ግን ሠው የማይቺለው ለእግዚአብሔር ይቻላል ሠው በህይወቱ ለጥሩም ለክፉም ዝግጁ መሆን አለበት

  • @tgabyoutb6269
    @tgabyoutb62692 жыл бұрын

    Wow desilal

  • @emnettessma8516
    @emnettessma85162 жыл бұрын

    አቦ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የምር ነፍሰ አለህ።

  • @tigstmekonnen3399
    @tigstmekonnen33992 жыл бұрын

    Tsedeyiye Kenahubish Endih ayinet Guwadegna silalesh

Келесі