No video

አደይ....ብዙዎች እንድንጋባ ይመኛሉ....የመረዋ ኳየር አባል ድምፃዊና ተዋናይ እስራኤል እና ተዋናይት በእምነት … አደይ እና አቤል | Seifu on EBS

ያለኝ ሀብት አንድ ቢልየን ይገመታል... bit.ly/3SjzWhN ... ዘመናዊዋ ጀግና ሴት በረከት ገበሬዋ
መፈጠሬን የጠላሁበትን ጊዜ አልረሳውም ... bit.ly/3TmvZKR ...ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ
አደይ....ብዙዎች እንድንጋባ ይመኛሉ....የመረዋ ኳየር አባል ድምፃዊና ተዋናይ እስራኤል እና ተዋናይት በእምነት … አደይ እና አቤል | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 400

  • @pesgamer7266
    @pesgamer72662 жыл бұрын

    ይህን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ ባላቹበት ሰላማችሁ ይብዛ ♥ አቤል እና አደይ እንወዳቹኃለን

  • @aaegrnshnea1331

    @aaegrnshnea1331

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf38962 жыл бұрын

    በቀጣይ ሳያትየን ይጋብዝልን ምትሉ🙌🏻🙌🏻🙌🏻🥰🥰🥰

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Demerign

  • @hayatyesuf3896

    @hayatyesuf3896

    2 жыл бұрын

    @@mimifkr1743 ደምሪሻለው ውዴ🥰

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    2 жыл бұрын

    አወ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zedbabo9298

    @zedbabo9298

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    @@zedbabo9298 demerign melesalewu mar

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k2 жыл бұрын

    ህይወት አጭር ናት. ከሚያስቁህ እና ከሚትወዳቸው ሰዎች ጋር አሳልፈው.. ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @merrytsegaye1255

    @merrytsegaye1255

    2 жыл бұрын

    Eshi 😂😂😂

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html

  • @romi2171

    @romi2171

    2 жыл бұрын

    😆haha በምን እንሳቅ🙄

  • @matusala8322

    @matusala8322

    2 жыл бұрын

    ህይወት አጭር ከሆነ እንዴት ኖረሽ ነው ይሄን ኮመንት የጻፈሽው? ግዜን በአሉባልታ ቦታ ለመዋል ስንፈልግ ህይወት አጭር ናት የሚል ምክንያት እንጠቀማለን 😂

  • @hirutdejene2323
    @hirutdejene23232 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችው የእመቤታችን ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አዲሱን አመት የሰላም የጤና የብልፅግና ያድግልን

  • @abenezeranute2676

    @abenezeranute2676

    2 жыл бұрын

    የማን ምልጃ?

  • @mariouset142

    @mariouset142

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @malefia-music
    @malefia-music2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ምልጃዋ ረድኤቷ እና በረከቷ በሀገራችን ላይ ይሁን አዲሱን አመት የሰላም የድርግልን

  • @atnaseaayinie9275

    @atnaseaayinie9275

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @habtamutazebew445

    @habtamutazebew445

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @malefia-music

    @malefia-music

    2 жыл бұрын

    አበርቱን

  • @malefia-music

    @malefia-music

    2 жыл бұрын

    @@atnaseaayinie9275 አበርቱኝ

  • @mariouset142

    @mariouset142

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @-aleqa4205
    @-aleqa42052 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የእናታችን የኪዳነምህረት ምልጃዋ እና ፀሎቷ አይለየን!🙏

  • @user-ph1kx1jd3d

    @user-ph1kx1jd3d

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistsanimo835

    @tigistsanimo835

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🥰

  • @officialnebyudanel3471

    @officialnebyudanel3471

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @bitania_fekadu

    @bitania_fekadu

    2 жыл бұрын

    amen

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij35852 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን በዓለ እርገት የአመት ሰዉ ይበለን አቤል ና አደይ ስወዳችሁ

  • @mariouset142

    @mariouset142

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tesfaun7888
    @tesfaun78882 жыл бұрын

    ሁለቱም በጣም ነው እምወዳቸው በርቱልን ❤️❤️❤️

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Жыл бұрын

    አቤል የምር ምርጥ ልጅ ቆንጅዬ ትሁት አቤል ግን ከድራማው ውጪ ያለህ ጸበይ እንደዚህ ከሆነ እድለኛ ነህ የምር አንተን ያገኘች ሴት እድለኛና የተመረቀች ናት በእውነት ቃል የለኝም በጣም ከምወዳቸው ሰዎች መሃል አርጌሃለሁ ፈጣሪ ከሁሉም መጥፎ ነገር ይጠብቅህ አቤላዬ❤😍

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel31972 жыл бұрын

    አቤል በጣም እረጋ የለ ስነስርዓት የለው በትወናውም በጣም ጎበዝ ነዉ አደይም በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነች አንደውም ድራማው ላይ የሚታየው መልኳ በጣም ደስ ይላል መለትም ንፁህ ፊት

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i2 жыл бұрын

    አቤል እና አደይ በጣም ነው የምታምሩትአዲናቂያችሁ ነኝ እንወዳችኋለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @zamzamyasen5099

    @zamzamyasen5099

    2 жыл бұрын

    አላሕ ያጋባቺሑ ፈቅረኛ አለኝ ማለት ግዜ አዉይነው ጋብቻ ዘላለም አዉይ ነዉ

  • @zainbzainb6657
    @zainbzainb66572 жыл бұрын

    አደይ ያለ ሜካፕ ነው የምታምረው ባትጠቀም የምትሉ

  • @nahatshifaa5082

    @nahatshifaa5082

    Жыл бұрын

    የምር እኔም እያልኩ ናበር

  • @jamilesultan4468

    @jamilesultan4468

    Жыл бұрын

    ኧረ አዉ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    የምታሳሳ ምታሳዝን ምታስደነግጥ ልጅ አደይ ስወዳት🥰🥰🥰የአቤልም አድናቂ ነኝ በጣም ምርጥ ተዋናይ ናቸው

  • @adonsolomon3214

    @adonsolomon3214

    2 жыл бұрын

    Dsh stlh

  • @impacttube1

    @impacttube1

    2 жыл бұрын

    ይህም ቢታይ kzread.info/dash/bejne/pJ6ByayehbubXZc.html

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html

  • @samiraadnan2757

    @samiraadnan2757

    Жыл бұрын

    ምን ላይ ነው ሚታየው ዋናው ክፍል 40 ድረስ አቤል ይቱብ ላይ ነው ያገኘሁት ሌላ አላገኘሁም

  • @natnaelkinde7826

    @natnaelkinde7826

    Жыл бұрын

    @@samiraadnan2757 Abol tv የሚለውን ዩቱፕ ብቻ ተከታተይ አሁን ክፍል 39 ላይ ነው ሌላው ቻናል ስሜት አይሰጥም ማስታወቂያ ይበዛዋል

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i2 жыл бұрын

    በጣም የሚወዳዱ ተዋናዮች ናቸው ድራማው ግን KZread ላይ በትክክል አልተለቀቀም እኛ ደግሞ በጉጉት ልንሞት ነው

  • @saratube9100
    @saratube91002 жыл бұрын

    አቤልም ደስስስስ የሚል ልጅ ነው ጥሩ የፍቅር አጋር አላህ ይስጥህ መልካም የስራ ዘመን

  • @Adeyawitey

    @Adeyawitey

    Жыл бұрын

    Amen

  • @sittimude5794

    @sittimude5794

    Жыл бұрын

    አይን አፈር ይመስለኛል

  • @sittimude5794

    @sittimude5794

    Жыл бұрын

    መክዳ አቀጥለ ደፈችኝ

  • @hailemariamdires8631
    @hailemariamdires86312 жыл бұрын

    ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) አንደኛ ዳይሬክተር keep it up brother 🔥

  • @getanie6591
    @getanie65912 жыл бұрын

    ትክክለኛ ውበትሽ ያለው አደይ ላይ ደስ ይላል ገና ልጅ ነሽ ቀለም አታብዥ🥰🥰

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation92852 жыл бұрын

    ቢጋቡ በጣም ደስ ይላል !!! ደስ ሚሉ ጥንዶች ! ❤️ #አደይዬ እርጋታዋ እና ውበታዋ እንዴት ደስ እንደምትል ... ንግስት ነች 👑 ❤️

  • @aaegrnshnea1331

    @aaegrnshnea1331

    2 жыл бұрын

    ዱቄት አልባ ታምራለች

  • @ethio-eritreamotivation9285

    @ethio-eritreamotivation9285

    2 жыл бұрын

    @@aaegrnshnea1331 ያለዱቄትም በዱቄትም ተመሳሳይ ነች 😘

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/maN-ydGeorzdgps.html kzread.info/dash/bejne/maN-ydGeorzdgps.html

  • @tegsteayalewu7063
    @tegsteayalewu70632 жыл бұрын

    አደይ ቃናን የሚያስረሳ ድራማ ነው በርቱልን

  • @mahish7112

    @mahish7112

    2 жыл бұрын

    Yaa tekekel nesh

  • @almijimma2536
    @almijimma25362 жыл бұрын

    አቤልና አደይ በጣም ደስ የምትሁ የተረጋጋችሁ ናችሁ። በእምነትዬ ያለ ሜክ አፕ ታምሪያለሽ። በተፈጥሮ ቆንጆ ስለሆንሽ ተጨማሪ አያስፈልግሽም ቆንጅዬ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i2 жыл бұрын

    አቤልን ብዙም እድል አልሰጠከውም 😔 እንዲያወራ አደይን ብቻ ነው ምታዋራት እሷም ተረረረረረረረ እስቲ ታቁም አቤል በዝምታ ጨረሰ አላወራም ሰይፉም እድል አልሰጠከውም 😔

  • @user-rf5zx9zw3l

    @user-rf5zx9zw3l

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ እያልኩኝ ነበር

  • @user-jd8qy1ue3i

    @user-jd8qy1ue3i

    2 жыл бұрын

    @@user-rf5zx9zw3l 🤣🤣🤣

  • @user-qz1hy4xw9s

    @user-qz1hy4xw9s

    2 жыл бұрын

    እኔም ታዝቤያለሁ

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    2 жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች እኮ አንተዘብ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-jd8qy1ue3i

    @user-jd8qy1ue3i

    2 жыл бұрын

    @@abibagirm4118 ቀላል 😅😅😅

  • @hadiatube
    @hadiatube2 жыл бұрын

    መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው። እኛ ኮሜንታተሮች ማጋባትና ማፋታት ስራችን ነው ብትጋቡ ደስ ይለናል

  • @maydamayda1240

    @maydamayda1240

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html

  • @ammensur5940

    @ammensur5940

    Жыл бұрын

    ለራሳቹ አግቡ መጀመሪያ ምድረ የወንድ ርሃባም

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij35852 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤል ና አደይ ስወዳችሁ የአቤል አፍቃሪዎች ዳይ ወደ ጅንጀና እንዳያመልጣችሁ በነገራችን ላይ እኔም Instagram ላይ አቤል የለቀቀ ፎቶ አይቼ የሱ ልጅ መስሎኝ ነበር ለካ የእህቶቹ ነዉ ያዉ ነዉ ያሳድግላቸዉ

  • @user-mh1yc5vc5x
    @user-mh1yc5vc5x2 жыл бұрын

    የአቤል አፍቃሪዎች ብርታቱን ይስጣቹ😂😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @serkalemserkalem2182

    @serkalemserkalem2182

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk

  • @ZahraZahra-uw8kd

    @ZahraZahra-uw8kd

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @Tube-cn7rv

    @Tube-cn7rv

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-vo6uh3vf5i

    @user-vo6uh3vf5i

    2 жыл бұрын

    ዛሬ እርሜን አወጣሁ😭😭😭

  • @kalkidan6147

    @kalkidan6147

    2 жыл бұрын

    🥺amen 😆

  • @enbabalove149
    @enbabalove149 Жыл бұрын

    አቤል እና አደይ ቢጋቡ የምትሉ ሰዎች

  • @user-qc5cd8kj5b

    @user-qc5cd8kj5b

    Ай бұрын

    Tegabu alitegabu egna mn ageban hooo

  • @ambotube5382
    @ambotube53822 жыл бұрын

    ብዙዎች የ አቤሎ አፍቃሪ ናቸው አንግደ ግራ ጎኔ የለቺም ብሎዋል 🥰መልካም ዜና🤭 ነው በርቱ አድላቹን ሞክሩ 😄 መልካም አድል ለ አፍቃሪዎች

  • @user-rz9rm3ly8j

    @user-rz9rm3ly8j

    Жыл бұрын

    አሜን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @ftyahussen9289

    @ftyahussen9289

    Жыл бұрын

    አቤላ ስደተኛዋ እህት ነኝ አድናቂህነኝ❤️❤️

  • @chuchuambaye2616
    @chuchuambaye26162 жыл бұрын

    አደይ ግን ሳትቀባባ በጣም ነው እምታምረው 😘

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo98882 жыл бұрын

    ፍትህ ለአቤል እንዲያወራ እድል አልሰጠኸውም አቶ ሰይፉ

  • @ammensur5940

    @ammensur5940

    Жыл бұрын

    ሰይፉ እንግዶቹን አያስወራም ሁሌም

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @nanatitafese8325
    @nanatitafese8325 Жыл бұрын

    እኔ እንኳን ብዙም አልከታተልም ግን በጣም እወድሻለሁ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k2 жыл бұрын

    አደይ ድራማ ከእረኛአዬ ቀጥሎ የወደድኩት 😍😍😍

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖💖

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "የ12 አመት ልጄን እንድታስረግዝ ፈቅጄልሃለው" - እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/maN-ydGeorzdgps.html kzread.info/dash/bejne/maN-ydGeorzdgps.html

  • @enat9497
    @enat94972 жыл бұрын

    ሁለቱም በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እውቀትና ማስታዋል ይጨምርላችሁ

  • @alemalem7864
    @alemalem78642 жыл бұрын

    አቤል ምርጥ ሰው አደይ የአለሚካፕ ታምሬአለሸ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚😘😘

  • @tigistergeta4523

    @tigistergeta4523

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos26722 жыл бұрын

    እስርራኤል በእውነት ዘፈንም ትችላለህ ድምፅህ ደስ ይላል

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha90702 жыл бұрын

    አቤት እርጋታ ስብዕናቹ ትለያላቹ😍😍😍

  • @mohammedabdall2878
    @mohammedabdall28782 жыл бұрын

    ሰይፋዬ እናመሠግናለን አደይና አቤል በጣም የምወዳቸው ባጠቃላይ ስረአት ያለው ቀልብ የሚስብ ስራ እየሰሩ ነው ይቀጥሉበት

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib78582 жыл бұрын

    እሱንም ጊዜ ብትሰጠው ጥሩ ነበር 🙄ሁለቱም ደስ ይላሉ ❤

  • @dagitube-6921
    @dagitube-69212 жыл бұрын

    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Жыл бұрын

    አቤልን እና አደይ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @cherutube3064
    @cherutube30642 жыл бұрын

    በአደይ ላይ እንደ እንቁ ምታምሪ ልጅ ኮስሞቲክሱ አገረጣጣሽ እኮ!

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    2 жыл бұрын

    ትክክል ሜካፕ አያምርባትም አርቴ ፀገርም አያምርም አደይ ኔቸርሽ ነው እሚያምረው!!!!

  • @merimamo3963

    @merimamo3963

    2 жыл бұрын

    Gereteta sayehon 30 ametewa new edemewa new

  • @sisethio7764
    @sisethio77642 жыл бұрын

    አደይ ደስ የሚል ሥራ ነው። አደይን ሁኚ በእምነት ደስ ትያለሽ። እስራኤል አንተን ራስህን አገኘሁህ አቦ ትመቻላችሁ....

  • @genitube1438

    @genitube1438

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v2 жыл бұрын

    በሉ አቤልን ያፈቀራችሁ ስዋች ፍቅርኛ የለኚም ብሏል ጀንጅኑት🤣አዳይ ምርጥ ድራማ ነው ደቂቃውን ብጨምሩበት ደሥ ይላል

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    2 жыл бұрын

    Demerign

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜

  • @ralanzi4296

    @ralanzi4296

    2 жыл бұрын

    በቃ እኔን አገቡኝ

  • @damed5929

    @damed5929

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hayatyesuf3896

    @hayatyesuf3896

    2 жыл бұрын

    @@ralanzi4296 በስምሽ ምናለሽ 😂😂

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa30562 жыл бұрын

    አደይየ በጣምምምምምም ነው እምወድሽ እህቴ አቤልየ የማደንቅህ እና የተመቸሀኝ ድሀ የምትለዋን ቃል ስለምትጠላት ለሰራተኛ ክብር ስላለህ በተግባርም ይሁን ግን ለፊልም ብቻ ሳይሆን እሽ ወንድማችን በተረፈ ሁለታችሁንም እወዳችኅለው

  • @AnwarAnwar-qh1gj
    @AnwarAnwar-qh1gj2 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል ምርጥ ሰዎች ናቸው 🌹🌹ሰላማቹ ይብዛ

  • @molinok5017
    @molinok50172 жыл бұрын

    ግርም የሚለኝ ይሄን ልጅ በኳየር ሙዚቃው ላይ ቆይተናል ስናውቀው ዛሬ ለምን ጎልቶ አፍቃሪው በዛ ውይይይ ሀበሻ እኮ ከአዋቂ ይልቅ ታዋቂ እምንወደው ነገር እና እስራኤልዬ ፍቅር ይዞኛል እና ልሞትብህ ነው

  • @hope821

    @hope821

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-qz1hy4xw9s

    @user-qz1hy4xw9s

    2 жыл бұрын

    ከሞትሽ ነብስ ይማር

  • @molinok5017

    @molinok5017

    2 жыл бұрын

    @@user-qz1hy4xw9s ደነዝ

  • @user-bs2rg2xz9o

    @user-bs2rg2xz9o

    2 жыл бұрын

    ድራማዉ ነዉ ተወዳጂ ያረገዉ

  • @tilahuneshumete5298

    @tilahuneshumete5298

    2 жыл бұрын

    እንዴ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal62272 жыл бұрын

    እረ እኔማ እንጀራ እናት ሆና ምትተውነዋ ችሎታዋ ሁሌ ይደንቀኛል እስቲ ልብ ብላቹ እዩዋት የምር ትወና👌 የተሰጣት እስክሪብት ሚያናድድ ቢሆንም ትወናዋ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y2 жыл бұрын

    ያለ ሜኮፕ በጣም ነው የምተምርው ። ምርጥ ድርማ ነው ግን ለተመልካች ክብር ያለችውም።

  • @nimona7995

    @nimona7995

    2 жыл бұрын

    ምን ኣጠፉ ደሞ🤔🤔

  • @nimona7995

    @nimona7995

    2 жыл бұрын

    ምን ኣጠፉ ደሞ🤔🤔

  • @user-jl4bk8xx1y

    @user-jl4bk8xx1y

    2 жыл бұрын

    የብዙ ሰው አስተያየት ኮሜንት ግብእና እያው

  • @semira5875
    @semira58752 жыл бұрын

    ምርጥና ተወዳጅ ድራማ ነው 🥰 አቤልዬ የኔ ሸበላ ላቭዩ🥰 አደይዬ የኔ ጎራዳ ውድድ 🥰

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63812 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ባልና ሚስትን በእሕል ውሀ አገናኚቶ,ይስመርላቸዋል, እድለኞችም የተባረኩም ይሆናሉ!🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty2 жыл бұрын

    ስወዳቸው ሁለቱንም ሁፍፍ የፀደይ ስነስራቷዋ ዋው ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ግን ድራማውን በትክክል አንድ ቻናል ላይ ብትለቁልን

  • @user-sc4rn6kc6v
    @user-sc4rn6kc6v2 жыл бұрын

    ይሄ ድራማ ግን ያምራል እረኛዬን አይቼ ሌላው ዘጋኝ እኮ እኔማ እረኛዬን ድግሜ እያየሁት ነው ክፍል ሁለት ደርሻለሁ 😋🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sus2475

    @sus2475

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ ነይ ወደ አደይ

  • @mekdelawitendris9652

    @mekdelawitendris9652

    2 жыл бұрын

    😆😆😆😆enam

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @jrzeky

    @jrzeky

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @sitrazee13

    @sitrazee13

    2 жыл бұрын

    እረኛዬ እኮ ላይ ተሰቅሏል ድራማ ያየን ሳይሆን የኖርንበት ነበር የሚመስለው ። አደይም አሪፍ ነው በየቀኑ ነው ሰአቱ አጭር ነው እንጂ ቅዳሜና እሁድ ሲቀር

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z2 жыл бұрын

    የልጁ አፍቃሪዎች ልጁ ላጤ ነው በሉ እናላቅሳችሁ😃😍😘

  • @user-qp9bi4bm2g
    @user-qp9bi4bm2g2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አለይ ኤፍሱን ልጁን እድል ስጡታ ሆ

  • @Eyou653

    @Eyou653

    2 жыл бұрын

    እኮ እኔም ገርሞኛል እንዴ ለሁለቱም አረጉት እኮ ሲደብሩ

  • @hayatsaja6388
    @hayatsaja63882 жыл бұрын

    አቤል የ ሐዋሳ ልጅ ነው የ ሀገር ልጅ 💔💔🌹🌹🌹

  • @nejatliben6293
    @nejatliben62932 жыл бұрын

    አደይ እና አቤል ምርጥ ናችሁ

  • @nesredintube227

    @nesredintube227

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b2 жыл бұрын

    አቤልዬ አደይ #የድራማው ድምቀትናችሁ እባካችሁን ድራማል በአቦል ቲቪ ብቻ ይለቀቅ ድብልቅልቅ አለ እኮ ይሄን የመስለ ድራማ በቀጣይ ሳያትን #እናናዬን አቅርብልን አረ ተው ስይፉ

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z2 жыл бұрын

    ማነው አደይን እንደኔ ሚወዳት

  • @user-xu7kp3iz9b

    @user-xu7kp3iz9b

    2 жыл бұрын

    Me more

  • @zinetmohammed6914
    @zinetmohammed69142 жыл бұрын

    ቲክቶኩን አሁን ቆራርጠው ሊያጨናንቁትነው 😂😂😂😂😂😂

  • @genitube1438

    @genitube1438

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @MrJared33

    @MrJared33

    2 жыл бұрын

    "እማዬ ተነሺ፤ እርቦኛል" ያልታሰበው ተከሰተ - አሳሳኝ እውነተኛ ታሪክ 👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html kzread.info/dash/bejne/dqtoybScpLqWg9I.html

  • @mmm8933

    @mmm8933

    Жыл бұрын

    👍😂😂😂😂

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Жыл бұрын

    ተዋናዮቹ በሙሉ በጣም ጎበዝ ናቸው አደንቃቸዋለሁ ። እኔ እራሄልን ሆና የተወነችው ወድጃታለሁ በጣም ጎበዝ ናት እሷንም አቅርብልን ሌላው በኢትዮጵያ የፊልምም ሆነ የድራማ እንዱስቱሪ ላይ በጣም ቅሬታ አለኝ ስንት ስልጠና የወሰዱ በድፒሎማ በድግሪ የተመረቁ ባለሞያዎች እያሉ ድራማ ላይም ሆነ ፊልም ላይ ዘመድ ጓደኛ ፍቅረኛ እየተጠራራ ነው የሚሰሩት እንዲህ ከሆነ ለአርቲስት ትምህርት የሚሆን በጀትም ሆነ ግዜ ለምን ማባከን ተፈለገ የተማሩት የትም ተጥለው ቆንጆ ስለሆነች ዘመድ ስለሆነ ጓደኛ ስለሆነች ተጠርተው የሚሰሩ ከሆነ የዚህ ፍላጎትም ሆነ እውቀቱ ያላቸውን ሰዎች በጣም ያሳዝኑኛል ይሄ ይታሰብበት በጣም ቅር የሚያሰኝ ድርጊት ነው ።

  • @seadakemal4705
    @seadakemal47052 жыл бұрын

    በጣም የምትወደዱ ልጆች ናችሁ እኔም በጣም እወዳችኋለሁ

  • @asalife714
    @asalife7142 жыл бұрын

    ድራማ ላይ ያለ ፍቅር በሂወት ውስጥ ይመጣል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው

  • @samiinsight2249

    @samiinsight2249

    2 жыл бұрын

    እሱ ነው ሚያናድደው ግን ሚኖሩ አሉ እድለኛ እንበላቸው እነሱን

  • @user-jx7sh1sq6v
    @user-jx7sh1sq6v2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ድራማነው ግን 1 ኛ ደቂቃ ይጨመርልን 2/ እደ እረኛዬ ድራማ ሳይቆራረጥ ይቅረብልን በፍቅር እድናየው በተረፈ በርቱ ጎበዝ ናችሁ

  • @rozinamussa3191

    @rozinamussa3191

    2 жыл бұрын

    እባክሽ 1እስከ 26 ብቻ አይቼ 27 ስፈልግ አልመጣልኝ አለ የምታይበት ቻይናል ወይም መንገድ ካለ ሼር ብታደርጊልኝ DS tv እንቢ ብሎኝ ነው

  • @user-jx7sh1sq6v

    @user-jx7sh1sq6v

    2 жыл бұрын

    @@rozinamussa3191 አቦል TV ላይ ነው የምከታተለው ዛሬ 25 ነው ያየሁት ማማዬ

  • @rozinamussa3191

    @rozinamussa3191

    2 жыл бұрын

    @@user-jx7sh1sq6v እኔምኮ እሱ ላይ ነው የምየው ግን ምዕራብ 1 እስከ 27 ብቻ ነው የወረደልኝ ሌላ የለም ማሬ

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b2 жыл бұрын

    አድይ በጣም ደስ የምልፊልም ነዉ አቤል እና አደይ በጣም እወዳቺሆለሁ

  • @Shmuel_22
    @Shmuel_222 жыл бұрын

    በጣም ነው ምናመሠግነው አነዚህን የመሠሉ ሠዎች ሰላቀረብክልን ሰይፍሻ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋💋👈

  • @meeenegn3361
    @meeenegn33612 жыл бұрын

    አደይ እና አብል በጣም ነው የወደድኩት።

  • @tsehayadamu7649
    @tsehayadamu76492 жыл бұрын

    ሳያት ደምሴን ጋብዝልን ሰይፍዬ መተኛት አልቻልኩም የዉነት የሞተች ይመስለኛል ቆዠት ሰላሜን ነስቶኛል እባክህ አቅርብልን 😢😢😢😒😒😒

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩💖

  • @user-gv6gf4qw6v

    @user-gv6gf4qw6v

    2 жыл бұрын

    የእኔም ጥያቄ ነዉ ሲያትን አቅርቡልን

  • @medidawit5936

    @medidawit5936

    2 жыл бұрын

    Yemri enem😢

  • @siifan_oro3428
    @siifan_oro34282 жыл бұрын

    አብል single ነው እንኩዋን ዳስ ያላቸው ሴቶቺዬ 😂💛

  • @bbcamhara
    @bbcamhara2 жыл бұрын

    አደይ እና አቤል በርግጠኝነት የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ወዷችሁል

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube17442 жыл бұрын

    እነዚክን ልጆች የምትወዷቼው እና የሰው ደስታ ያሚያስደስታቹ ደምሩኝ ስዉዳቹ 🙏💔

  • @zdyoutube7750

    @zdyoutube7750

    2 жыл бұрын

    ደመረኩሸ ደምሪኝ እኔንም

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya81212 жыл бұрын

    ተጋቡ ሁለታችሁም ቆጆወች ናችሁ

  • @qamuti1
    @qamuti12 жыл бұрын

    ሁላቹም ምርጥ ነቹ በታለይ አዳይ ስወድሽ አቡ ሁሬይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ)እንደስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብሏል´´ከሙዕሚኖች የሙሉ እምነት (ኢማን)ባለቤት ከመካከላቸዉ መልካም ስነ ምግባር ያለዉ ነዉ፣ከናንተ ዉስጥ በላጮቹ ለሴቶቻቸዉ ምርጥ የሆኑት ናቸዉ፡፡" #ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበዉታል "ባል ለሚስቱ ብሩህ ፈገግታ ማሳየት፣በትዕግስት ነገሮችን ማስተናገድ እንዲሁም እርሷን መንከባከብ እንደሚገባዉ ነዉ፡፡ ፕሮፈይሌን በመጨን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👌

  • @arsamaenate1070
    @arsamaenate1070 Жыл бұрын

    አቤል ትግስትህ የሌለ ነው በጣም ደስ የምትል ልጅ ነክ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-mo2wn5ux7l
    @user-mo2wn5ux7l2 жыл бұрын

    የአቤል አድናቂ ሴቶች እኳንደስአላችሁ አቤል ሲንግል😂😂😅

  • @abelmessyentertainment

    @abelmessyentertainment

    Жыл бұрын

    አቤል የኔ ፀባይ ሰናይ

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    Жыл бұрын

    😂

  • @user-hk2fr7dz1s

    @user-hk2fr7dz1s

    Жыл бұрын

    🙌🙌🙌🙌🙌 እኔ አለሁ

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w2 жыл бұрын

    ፅድት ያለ ፊልም አደይ በጣም ነው የወደድኩት

  • @arsamaenate1070
    @arsamaenate1070 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ድራማ ና ተወዳጅ ነው አቤልና አደይ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ሜካፕ አታብዢ ድራማው ላየሸ ያለው መልክሽ በጣም ቆንጆ ነሽ የራስሽ ውበት በቂ ነው አደይየ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 жыл бұрын

    ዋው አቤላ (እስራሄል )የሐዋሳ ልጅ ነህ በጣም ነው የምወድህ እውነት ዓደይ ድራማ በጣም የወደድኩት ድራማ ነው ዓደይ( በእምነት )በጣም ነው የምወድሽ በርቱልን በጣም አግዋግ ነው 🥰🥰

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 Жыл бұрын

    I appreciate you invited them! But 90% of the interview focused on Adey only in that case you should invite only her otherwise you had to make ur interview balanced. Israel seat and watched ur and her interview. That is a bit awkward. You have been hosting many years but u miss little details which can affect ur show.

  • @AdugentInfotainment
    @AdugentInfotainment2 жыл бұрын

    በየትኛም የአለማችን ክፍል ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለእመቤታችን ዕርገት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim52792 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ የኔ ቆንጁ አዲይ አቤልዬ በጣም ጎበዝ

  • @saraymer2584
    @saraymer25842 жыл бұрын

    የምሳሳላት የምታሳዝነኝ የእውነት የምትመስለኝ ልጅ አደይዩ አቤላዬ ስወደው በርቱ ጠክሩልን በጣም ምርጥስራነው

  • @kubawoyi1826
    @kubawoyi18262 жыл бұрын

    ግን ለአቤል ብዙም እድል አልሰጠውም😏

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 Жыл бұрын

    አቤልናአደይን ይጋቡ የሚትሉ

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Жыл бұрын

    አደይና አቤልዬ በጣም ነው የማደንቃችኹ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አደይ ሜካፕ አትጠቀሚ ያለሜካፕ ነው በጣም የምታምሪው ስወድሽ እኮ የእኔ ቆንጆ

  • @_beth20_
    @_beth20_ Жыл бұрын

    ጥሩ ቆይታ ነበረ ለእስራኤል ተጨማሪ ዕድል ቢሰጠው መልካም ነበር፣ ለጥንቃቄ ያህል መቃብር አካባቢ ባትሰሩ ጥሩ ነው በርኩስ መንፈስ መለከፍ ስላለ የግድ ከሆነ ግን ፀሎት አድርጋችሁ ስሩ፣ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🏽

  • @super12star
    @super12star2 жыл бұрын

    የአደይ ድራማ አድናቂዎች እስኪ ማን ነው 👍

  • @alemtube1549
    @alemtube15492 жыл бұрын

    አቤል አፈቅርሀለሁ ፍቅረኛ ከለሌህ እኔ ላፍቅርህ😭😭😭😥😥ማነው እንደኔ አደይን እና አቤልን የሚወዳችሁ?! ግን ቪዲዬ ስትለቁ ትንሽ እረዘም አድርጉልን

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @TUBE-rv9zs

    @TUBE-rv9zs

    2 жыл бұрын

    መካምእዲል አልሚ 😂😂ሰብ አዲርጊኝ

  • @msaleyoutube3395

    @msaleyoutube3395

    2 жыл бұрын

    ቤተሠብ እንሁን

  • @msaleyoutube3395

    @msaleyoutube3395

    2 жыл бұрын

    @@TUBE-rv9zs ነይ ወደኔ ቤተሠብ እንሁን

  • @sus2475

    @sus2475

    2 жыл бұрын

    በቃ አፍቃሪው ተገኘች በይ ጠበቅ

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl12372 жыл бұрын

    አደይ እና አቤል በጣም ነው ምወዳችሁ ማደንቃችሁ የምር ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ይደረጋል አደይዬ ጣፋጭ ነሽ በጣም ❤❤❤❤👈

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 Жыл бұрын

    ምነዉ ፊልሙ እስኪያልቅ ብትጠብቅ ሰይፉ አደይ ደሞ ልጅነትሽ በጣም ያምራል ያለ ምንም ሜካኘ

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou2372 жыл бұрын

    አቤልዬ ሳያወራ እንዴዴ 😍😍😥

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d2 жыл бұрын

    በሉ የመዳም ቅመሞች ወጥሩ ትዳር የለውም 😂ለማንኛውም በጣም ነው የምታምሩት አደይ እና አቤላ 🥰🥰🥰

  • @TUBE-rv9zs

    @TUBE-rv9zs

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ እኔም እያልኩ ነበር 😂😂ደምሪኝ እህት

  • @sus2475

    @sus2475

    2 жыл бұрын

    ከዛሬ ይጀምራል በጣም ነው የምወድህ የማፈቅርህ የምሞትልህ አቤላዬ የኔ ሸበላ መባል ይጀምራል በቲክቶክ መንደራችን

  • @TUBE-rv9zs

    @TUBE-rv9zs

    2 жыл бұрын

    @@sus2475 ክክክክ ይቅናለው ለባለእዲል 999ደምሪኝእና 1000 ሙይልኝ

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    2 жыл бұрын

    አወ የኛ ነው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂💪💪💪💪💪💪

  • @elsilovee

    @elsilovee

    2 жыл бұрын

    እና ምን ይሁኑ😳😳

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu61402 жыл бұрын

    ሁላችሁንም እንወዳችሆለን በርቱልን እግዚአብሂር ያግዛችሁ

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 Жыл бұрын

    አቤልና አደይ በጣም ስወዳችሁ ፊልሙን ሳየው እናተን ማየት የምደሰተው አደይ በጣም እወድሻለው አቤልዬም

  • @nhisanboliongan7634
    @nhisanboliongan76342 жыл бұрын

    አደይ እናአቤል ከም ውደታቸሁ በጣም ያምራል አብሶ አደይ ትግሰትን አሰተምራናለይ

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia2 жыл бұрын

    ምርጦች❤ When there is a will, there is a way!

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Жыл бұрын

    አቤል &አደይ በጣም ጎበዝ ተዋኒያን ናቹው ቀጥሉ :እረጂም እድሜ ጤና እመኛለሁ እግዚአብሔር ፣ይጠብቃቹው በርቱ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈ተባረኩ:እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት

  • @hanamhedi4487
    @hanamhedi44872 жыл бұрын

    ዛሬ እናና መቅረብ ነበርባት።ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ 🥰🥰

  • @eyobbirhane1269
    @eyobbirhane12692 жыл бұрын

    አደይ በጣም ታምራለች በእምነት ግን አታምርም ከምር አደይየ ያለ make up እና ሳትኴኴይ ነው የምታምሪው ከምር

  • @desstadessta
    @desstadessta2 жыл бұрын

    ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ ትያትር የምትማሩ ነብስ ይማር፡፡ ስራ በትውውቅ ነው የሚሰራው በብቃት ሳይሆን!!

  • @user-qz1hy4xw9s

    @user-qz1hy4xw9s

    2 жыл бұрын

    እረ በመልክ እና በውበት ከምር ይገርማል

  • @bint4181

    @bint4181

    2 жыл бұрын

    @@user-qz1hy4xw9s የምርሺን ነው በመልክ በውበት ነውደ

  • @user-qz1hy4xw9s

    @user-qz1hy4xw9s

    2 жыл бұрын

    @@bint4181 አወ ሁኗል እኮ

  • @bint4181

    @bint4181

    2 жыл бұрын

    @@user-qz1hy4xw9s OK

  • @adumelku9938
    @adumelku9938 Жыл бұрын

    ትወና በመፈለግ ብቻ ቢሆን ኖሮ እኔ የት በደረስኩኝ ሰይፍሻ እንዳደይም እድለኛ መሆን ያስፈልጋል በርቱ፡እኔም ድርሰቴን አንድ ቀን የሚቀበለኝ ሰው ይኖራል ብየ ተስፋ አደርጋለው በርቱ

  • @frifree8747
    @frifree8747 Жыл бұрын

    እስራኤል ጥሩ ተዋናይ ነህ ፤በጌታ የተወደድክ ነህ ጌታ ይፈልግሀል ወደ ቀድሞህ ብትመለስ ደስ ይለኛል መክሊትህን አትርፍበት፤፤

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite63192 жыл бұрын

    ሰይፉ እባክህ በፈጠረህ ለሳምንት ሳያት ደምሴን(እናናየን) አቅርብልን ።

Келесі