ልደቱ አያሌው VS ዐቢይ አሕመድ ፤ከአማራ፣ከኦሮሞ፣ከትግራይ፣ከዳያስፖራ፣ከፋኖ፣ከOLA፣ ከብልጽግና፤ (ለመወያያነት የተዘጋጀው የልደቱ ሙሉ ጽሁፍ)

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 408

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe792116 күн бұрын

    ይህ አሳብ ዕቅድ የመወያያ ሰነድ ፍፁም ዘመናዊ ፖለቲካ አዋቂ ነኝ ብሎ ፊደል ቆጥሪያለው ሀገሩን ኢትዮጵያን ይታደጋል የኢትዮጵያ ሕዝብ ይጠቅማል ብሎ ለሚያስብ ቅን ሰው ሁሉ ይሁንልን ፀሀፊው አቅራቢውንም እናመሰግናለን ።

  • @etheth5034
    @etheth503416 күн бұрын

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው ❤❤❤

  • @biniyamtezera976
    @biniyamtezera9769 күн бұрын

    ኣይ ልደቱ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን። በዚህም ደሞ ያየሰው ሽመልስንም ሳላመሰግን ኣላልፍም ምክንያቱም ይሄንን የመሰለ መጣጥፍ ኣንተ በዚህ መልክ ባታቀርበው ኖሮ ይሄንን ያህል ተረድቼው እና ገብቶኝ ኣላነበውም ነበር እና ክብረት ይስጥልኝ። እኔ በዚህ የመፍትሄ ሀሳብ እይታ የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ የተቻለውን እና የሚችለውን ሁሉ ሆኖ እግዚአብሔር በፈቀደው ሁሉ ሀገራችንን ሰላም እንድናደርጋት እና የምንኖርባት፣ የምንሰራበት ፣የምናድግባት ፣እንዲሆንልን ስል የድርሻዬን ጥሪ ኣቀርባለሁ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!!!!!!!!!!

  • @tewzoldebereket9952

    @tewzoldebereket9952

    5 күн бұрын

    ኢትዮጵውያን ወንድሞቻችን እንደ ለደቱ አያለ ጎቦዝ ፖለቲከኛና መሪ ማግኘታቹ በጣል ዕድሎኞች ናቹ እና በእጃቹ ስላለ ችላ አትበሉት ቀርባቹ ሁላቹ መፍትሄ ለማምጣት መቀራረብ አለባቹ እኛ ኤረትራዊያን በቦኩላችን አምባገነን ኢሰያስ ለመጣል እየሰራን ነው ስለዚህ ለሁለቱ ወንድማማች ህዝብ ሰላም ያምጣልን

  • @GhFg-be6by
    @GhFg-be6by16 күн бұрын

    ዋው ምርጥ ጽሑፍ ምርጥ አቀራሩብ እውነታውን ፍንትው አድርጎ ያብራራ ምርጥ ዝግጅት ሁሉም ሰው /ሕዝብ ቢነቃ በአንድ ቢተባበር ከዚህ አዘቅጥ መውጣት በተቻለ ነበር ያው አምላክን ስላሳዘነው ቀጪ ሾመብን አምላክ ይቅር ይበለን ኢትዮጵያንም ያስባት

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia12317 күн бұрын

    እናመሰግናለን አቶ ልደቱ ፤ እግዛብሄር የድካምህን ወጋ ይክፈልህ፤ ህዘቡም አንተን ባይሆን ሀሳብህን ሰምቶና አንብቦ መርምሮ ለመረዳት ቅንነቱን ቢያሳይ ጥሩ ይመስለኛል፤ የስከዛሬው በልደቱ ለይ የተለጠፈው የሀሰት አሉባልታም ሆነ ፤ የግል ጥላቻ መሰበር አለበት፤ ኢትዮጵያ ትቅደም፤ እግዛብሄ ሁሉንም የውይይቱ ተሳታፊዎች ይርዳቸው፤ በቅንነት ከተተባበርን እናሸንፋለን፤ ማንም ከማንም የማይበልጥበት የማይነሳበት እኩል የሚሆንበት ፤እውቀት እና ሀሳብ ያለምንም አፈና በነፃነት የሚሸራሸርበት፤ ከዘረነኝነት የፀዳ፤ ሰዋ ሰዋዊ ቅድሚያ የሚሰጥ፤ ከአንባገናዊነት የፀዳ፤ የሁሉም ዜጎች ሰላም፤ ደህንነት የሚረጋገጥበት፤ በነፃነት የሚፈለጉት ቦታ ተዘዋውረው ሀብት ንብረት የሚያፈሩበት፤፤ ስልጣን የህዝብ ባለቤት ብቻ የሚሆንበት፤ ዲሞክራሲያዊ ሀገር ፤በአንድነት ሁላችንም ቆመን ሀሳብንና እውቀትን አስተሳስረን ሀገራችንን ከገባቸበት ፈተና እንታደጋት፤ please please ከዘረኝነት እንውጣ፤ በሀሳብ እና በእውቀት እንገዛ፤ ፈጣሪ ልቦናችንን ያብራልን እንድናስተውል፤ ሀገራችንን እናድን፤

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    9 күн бұрын

    ይህቺን ያልካትን ለሁሉም በእኩል የምትሆን፣ ተጠያቂነት የሰፈነባት፣ ባለስልጣን ህዝብን ለማገልገል እንጂ በህዝብ ደም ለመገልገል የማይሾምባትን ኢትዮጵያን ለመስራትነው ልደት ህይወቱን ሰጥቶ ዋጋ የከፈለው!!! የለፋበትን ፍሬ የሚያይበት ወቅት እንዲሆን፣ ከወገኖቹ ጋር ሀገራችንን በአለት ላይ የሚሰራ እንዲሆን እንዲኖርበትም እግዚአብሔር ይፍቀድ፣ውልደት ልደቷ ለሀገሩ ይሁንልን!🙏

  • @yibeltalabraham603
    @yibeltalabraham60317 күн бұрын

    ፓለቲካን ልደቱ አይሌው መምረትም መረዳትም የሚችል ሰው ነው ።

  • @jijihabesha

    @jijihabesha

    16 күн бұрын

    😊😅😊😅😅😊😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    16 күн бұрын

    ​@@jijihabesha ወይ እራስህ ላይ ማሽካካት 😂😂😅🤣🤣🤣

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam772116 күн бұрын

    በመጨራሽ ልደቱ የሀገሬቱ ልደት ሊሆን እየ ጉማራ ነው እና መሰግናለን ለሀገር ስትሉ ተሸነፎ ፖለቲከኞች

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    16 күн бұрын

    አሚን አሚን ለማየት ያብቃን ወገኔ!🙏 ለልደትም እድሜ ጤና ሰጥቶት የሚኖርበት ያድርግልን!!! 🙏🙏🙏

  • @anduamlakbawoke5663
    @anduamlakbawoke566315 күн бұрын

    ፀሐፊውንም እናንተንም እናመሰግናለን ! ፅሑፍን ሰነዱን ደግመን ማንበብ ሰለምንፈልግ የምናገኝበትን ጠቁመን !!

  • @Melekte1360
    @Melekte136017 күн бұрын

    እናመሰግናለን! በጣም ጥሩ የማጠቃለያ ሰነድ ነው፤ ልደቱ ሰፊ ይዘት ያለው ምልከታ አጋርቶናል። የፖለቲካ ክህሎቱን አለማድነቅ የሚቻል አልሆነም፤ ሁለገብ የሆነ ተቀባይትንም አለው። በቀጣይም የሚካሄደው ውይይት ትኩረቱን የሽግግር ሂደት ላይ ወይንም የጋራ የትብብር እንቅስቃሴ ምስረታ ላይ ቢያደርግ የተሻለ ስራ ለመስራት እንደሚያስችል ይጠበቃል።

  • @HaftuMekonnen
    @HaftuMekonnen16 күн бұрын

    የጠቅላይ ሚ/ር አብይን ምንነትና ማኒነት አብዝቶ የተረዳ ማን እንደ አቶ ልደቱ!!!!

  • @ky5398
    @ky539816 күн бұрын

    የማይሰበረዉ። ልደቱ በትክክል። የማስበውን በርትዑ አንደበት ገልጾታል።

  • @yonasaragaw6430
    @yonasaragaw643016 күн бұрын

    የሀገራችንን ችግሮችና ሚዛናዊ አማራጭ መፍትሔዎችን በዚህ መልክ በተደጋጋሚ ማቅረብ የቻለ ፖለቲከኛ በኔ አስተሳሰብ እስካሁን አላየሁም ፤ ሁሉም ጥጉን ይዞ ነው የሚናገረው ። አቶ ልደቱ ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ሌሎች ፖለቲከኞች፣ ምሁራንና የማሕበረሰብ አንቂዎች ከብሔር የፖለቲካ አስተሳሰብ ወጥታችሁ ዘላቂ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል ሀሳብ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው ።

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    9 күн бұрын

    አሜን አሜን ወገኔ!🙏

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan547712 күн бұрын

    Wow! Thank you, Ato Lidetu Aylew. To the best of my knowledge and within my capacity, his key issues are outstanding and can serve as a roadmap for our country's integrity and stability

  • @hussenali4298
    @hussenali429817 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @hailutafere8996
    @hailutafere899616 күн бұрын

    ጆሮ ያለህ ስማ! Well written Lidetu.

  • @Kassahun0
    @Kassahun012 күн бұрын

    ልደቱ ምርጥ የፖለቲካ ሠው ነው ሠርቶ የሚያሠራው አላገኘም ልደቱ ብዙ የመፍትሔ ያለው ፖለቲከኛ ነው።

  • @MantgbsTube
    @MantgbsTube6 күн бұрын

    ሰደት መሮኘል😭😭😭ደከመኝ በእውነት አሁን እግሬን እንደሳት እያቃጠለኝ መሥራት አቅቱኝል 😭😭በማርያም መዲኔት የምታውቁ አትለፎኝ❤❤❤ውድ ከኢትዮጵያ 🙏___

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx16 күн бұрын

    ልደቱ ሊመሰገን ይገባል " 🎉። ኢትዮፎረምም እናመሰግናለን

  • @felekechwoldehana9686
    @felekechwoldehana968617 күн бұрын

    ወንድሞቻችን አቶ ልደቱ አያሌውና አቶ ያዬሰው ሽመልስ ላላሰለስ ድካማችሁ እጅግ አድርጎ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ነገር ግን ይኼ ንጉሡን እና ሚኒስትሮቹን አንቆ ለገደለ ጨካኝ ሕዝብ የመጣ ቅጣት ነው:: ዛሬም አጨብጫቢ ነው:: ልሂቁ ህሊናው በጥቅም ተሸፍኖዋል::ይህንን የቅጣት በትር ለማሰወገድ የእግዚአብሔር ምህረት ሲጨመርበት በቀላሉ ይወገዳል እንደመለስ ዜናዊ ፀጥ ብሎ ይሄዳል:: አቶ ልደቱ ከልጅነት ጀምረህ የደከምክለት የኢትዮጵያን ሰላም እስክታይ እድሜ ይስጥህ::የሀገራችን አምላክ ይጠብቃችሁ!!! በርቱ::

  • @user-tt5fu6mn5b

    @user-tt5fu6mn5b

    16 күн бұрын

    ሙት ወቃሽ

  • @abghabesh

    @abghabesh

    16 күн бұрын

    @@user-tt5fu6mn5b wodaje ethiopia atfersim amlak yitebikatal eyalachu mitakraru dekamoch kom bilachu asibu ethiopia be alem diha yehonech be emayamnu hageroch erdata mitnor ye hodamoch ena sigibgib ras wodad hizboch yetemolach hager enji enante ras wodadoch endemitilut be bereket yetemolach adelechim fetari hulunim ekul fetrual ethiopiawian gin senefoch ena sigibgiboch nen silezih kom bolo maseb yasfeligal

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    9 күн бұрын

    አሜን አሜን!🙏🙏🙏

  • @brukbekelejembere488
    @brukbekelejembere48817 күн бұрын

    thank you Lidetu.🙏🙏🙏

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu163817 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @power8643
    @power864317 күн бұрын

    ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ወደር የለኝም ❤❤❤❤❤

  • @deressge451
    @deressge45116 күн бұрын

    ልደቱ የሃሳቡ የዓላማው የመርሁ የጥረቱ ውጤት ለማየት ያብቃው አሜን!!

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    9 күн бұрын

    የዘወትር ምኞት ፀሎቴ ነው ወገኔ አሜን አሜን!!!🙏

  • @user-yo3mp8qp4z
    @user-yo3mp8qp4z17 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን እንደ ሀገር ከከበበን መከራ በቸርነቱ ይታደገን እንጂማ ብልጽግና ብጥስጥሳችንን ሊወጣ ቆርጦ ተነስቷል እንደ ሀገር ካልነቃን እጣፈንታቺን እንደ የጎዝላቪያ እንዳይሆን ፈራለሁ ቀስ በቀስ ለብዙ ሺ አመታት ተገንብቶ የቆየው የአብሮነት እና የአንድነት እሴቶቻችን እየተናደ ይገኛል በጠላትነት መተያየት እና መጠፋፋት ከጀመርን ሰንብተናል በተለይ ትግሬ አማራ እና የኦሮሞ ህዝቦች ንቁ

  • @user-he3qs2lc1b
    @user-he3qs2lc1b17 күн бұрын

    ሰላም ለሁላችንም ለሀገራችንም❤❤❤❤

  • @zenimoges2834

    @zenimoges2834

    17 күн бұрын

    ሠላም በሠላም ተፋቶ በጉርብትና መኖርነው ፡ ሰው እኮ እኔን ሁን ካለዚያ ራስህን ማንነትህን ብታነሳ የዘር ፖለቲካ ነው ይልሀል ፣አሁን ልደቱ ምን የተለየ ሀሳብ አመጣ? በአፍ መፍቻ ቋንቋየ ልማር ፡ አማርኛ ካላለፍክ ኮሌጅ አትገባም ተባልኩ የሚልን ህዝብ የዘር ፖለቲካ ይለዋል

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    16 күн бұрын

    Lidetu the most hateful amhara towards the south and particularly the Oromo. Any reasonable could clearly see that there is no hope for ortho amhara ethiopia. The best thing for all of us is to fashion a reasonable way how to be good neighbors anything less would just a common sucide . Lidetu knows this but he still entertains the hopeless idea of reconstitute the evil Amhara ethiopia one more time and to continue the genocide the ortho neftena amhara continue on Agawoo Kimant Tegaru Oromo Etc lidetu could care less about how evil Amhara ethiopia is maintained as long as evil ethiopia continues its existence and contines it’s unparalleled violations to its subjects

  • @semawasmare3097
    @semawasmare309716 күн бұрын

    የሀገሪቱን ነባራዊ እንዲሁም የጠ/ሚኒስቴር ባህሪ ፍንትው አድርጎ ያሳየ፤ እረጅም እድሜ ለአቶ ልደቱ

  • @eyobgirum601

    @eyobgirum601

    15 күн бұрын

    Amen! Erejem edmoe le tesfachin Lidetu

  • @ezanademoz8573
    @ezanademoz857317 күн бұрын

    Tanks ldetu

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek245716 күн бұрын

    Thanks ❤❤❤

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk17 күн бұрын

    Yaysew is the best investigative and rational journalist of our time....

  • @user-ck5lx7vm6t
    @user-ck5lx7vm6t16 күн бұрын

    Thank you Ato Lidetu. It is detail & best analysis to overcome the problem originated from ethnic federalism especially in the current prosperity party running to self distraction & losing our country.

  • @user-br8qd9ey6i
    @user-br8qd9ey6i17 күн бұрын

    ልደቱ ጀግና ኢት/ያ ነው ጤና ይሰጥልን

  • @user-ui8bp5wi5l
    @user-ui8bp5wi5l17 күн бұрын

    Perfect journalist

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df16 күн бұрын

    A well researched and expressively written document.

  • @AbDan-mb9dn
    @AbDan-mb9dn16 күн бұрын

    ልደት ኑርልን

  • @martadamena2506
    @martadamena250616 күн бұрын

    Thank you Lidetu Ayalew and ethio forum.

  • @Shifart
    @Shifart16 күн бұрын

    I really appreciate Ethio Forum Media presenting such very powerful Mr. Lidetu Ayalew’s opinion. I personally changed my reservations on him. I hope this kind of person comes out to the public it will change everything. Thank you 🙏🏾 Mr. Lideru Thank you Ethio Forum Media.

  • @MohammedAdemadem
    @MohammedAdemadem13 күн бұрын

    ትክክል ነው

  • @deressge451
    @deressge45116 күн бұрын

    ይህንኑ ሃሳብ በሁሉም ሚድያዎች ቢቀርብ ጠቃሚነት ያለው ይመስለኛል

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu163817 күн бұрын

    ሰላም ለ ሁሉም የ እግዚአብሔር ፍጡር ይሁን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @teferigebeyehu-yq1xx
    @teferigebeyehu-yq1xx16 күн бұрын

    Wow amazing analysis &proposal

  • @saygroupethiopia3079
    @saygroupethiopia307916 күн бұрын

    He is real Iconic. And much appreciate the Media. Thanks

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk17 күн бұрын

    Lidetu is the best politician of the 21st c

  • @tesfayelemma9734

    @tesfayelemma9734

    17 күн бұрын

    When I first read your comment, I was laughing! Now I heard all his ideas, I know what you mean! You’re correct! Thank you!

  • @tesfayelemma9734

    @tesfayelemma9734

    17 күн бұрын

    And a 👍! 🎉❤

  • @Gracefull-ok9lr

    @Gracefull-ok9lr

    16 күн бұрын

    He is a ridiculous fascist

  • @muzeytewelde2021
    @muzeytewelde202116 күн бұрын

    ፖለቲከኛ እንደዚህ አይነት መነሻ ሀሳብ ይዞ ሲቀርብ ነው የመፍትሄ ኣካል መሆን የሚችለው

  • @eyobteff
    @eyobteff16 күн бұрын

    ሲሶውን በእንባ ታጅቤ ፣ ሲሶውን ተስፋ ቆርጬ ፣ ሲሶውን ጭል ጭል የምትል በድቅድቅ ጨለማ የተከበበችውን አንዲት ሻማ እየታየችኝ አዳምጬ ጨረስኩ። ጆሮ ያለው ይስማ!! ላልሰማም ያሰማ!! እንደተባለው ሼር አድርጌ ይህ እውን ይሆን ዘንድ ተመኝቻለሁ። EF🙏🏽

  • @GirmaDeme-xf9dj
    @GirmaDeme-xf9dj16 күн бұрын

    Thanks🙏Yayesew, አንተ ለሀገር ባለውለታ ነህ።

  • @MegaWondu
    @MegaWondu16 күн бұрын

    ያለመታከት ሐገርን ለማዳን ይጠቅማል ያልከውን በእውትቀና በሚዛናዊነት ሰለምታቀርብ አክብሮቴም አድናቆቴም ወደር የለውም::

  • @WELAYA9
    @WELAYA917 күн бұрын

    በትክክል ልክነሕ

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh328715 күн бұрын

    እስቲ ፖለቲከኞቻችን ይህን የልደቱን የመንደርደሪያ ሀሳብ መነሻ በማድረግ የበኩላችሁን ገንቢ ሀሳብ ሰንዝሩና ሀገር ከገጠማት ፈተና እንድትወጣ መንገድ ጥረጉ ።

  • @globaltube6708
    @globaltube670816 күн бұрын

    brilliant! i fully accept his view!

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs16 күн бұрын

    Thank U...

  • @yemajyimaj3640
    @yemajyimaj364016 күн бұрын

    Exellent historicall and scintific expllnation

  • @haileabyemane8248
    @haileabyemane824817 күн бұрын

    በጣም ጥሩ መጣጥፍ ነው

  • @yohannes1206
    @yohannes120615 күн бұрын

    አቶ ልደቱ ግሩም የፖለቲካ ትንተና:: እናመሰግናለን! ልደቱ የፖለቲካ ትንተና በማድረግና የፖለቲካ የጉዞ ዕቅድ በማዉጣት የሚወዳደረዉ የለም። ከዝህ በፍት የነበረዉን የፖለቲካ ስህተቱን ትተን እንስማዉ።የግድ የፖለቲካ መሪ መሆን የለበትም። እሱን ያስጠሉን ሰዎች፣ እነ ዶ/ር ብርሃኑ፣ የት እንዳሉ እናስብ!

  • @tesfaldetbocure6079
    @tesfaldetbocure607914 күн бұрын

    Dear brother Ledetu a man of principle, I wish Ethiopia and Eritrea have two people like you. All I can do is to pray to god to give you all the love, health and happiness as you are fighting for the poor people to have peace and love.

  • @user-jm3lg7rf1s
    @user-jm3lg7rf1s16 күн бұрын

    እናመሰግናለን!!!

  • @FinoteTech
    @FinoteTech14 күн бұрын

    I would like to say thank you to both the writer, politician Lidetu Ayalew, and the reader, journalist Yayesew Shimelis. Thank you so much!

  • @ermitesfa614
    @ermitesfa61416 күн бұрын

    Thank you, amazing

  • @dawitmesfin8731
    @dawitmesfin873116 күн бұрын

    His Excellency Lidetu Ayalew WOW You Nailed it. May God Brings Peace Love & Unity To The Peopel Of Ethiopia!

  • @Mazrook

    @Mazrook

    16 күн бұрын

    😂lidetu kidetu?

  • @user-ln9ir9dg6w
    @user-ln9ir9dg6w14 күн бұрын

    Lidetu ❤

  • @hassanaden531
    @hassanaden53116 күн бұрын

    Well explained 👏 thank you ethio forum.

  • @KGVA-rv1lb
    @KGVA-rv1lb16 күн бұрын

    Lidetu you are a hero 🎒

  • @mekonnen4686
    @mekonnen468616 күн бұрын

    የሚደንቅ የሚገርም ፍጹም የሆነ ሃሳብ ነው ። ይህንን ሀሳብ ለታሪክ ቢቀመጥ ለአኀራችን የወደፊት እድገትና ብልጽግና ቢተገበር ለሌሎች ሙሁራኖች እንደዋና መመሪያ ያገራችን ታላቅ የሆነ ምሶሶ ሀሳብ ነው።እንደነ ልደቱ ያሉ ወገኖች በአከገራችን ከቁጥር በላይ ቢበዙና አንድ ሆነው ተግባብተው ቢታገሉ ይችን አገራችንን ከድህነት ከችግር ማጥ ውስጥ ባወጧት ብዬ አሰብኩ ብሎም በግሌ ተመኘሁ። ከነስህታቸውና ከነችግራቸው ማለቴ ነው። እርግጠኛ ነኝ እርግጠኛ ነኝ ፖለቲከኞቻችን አገራችን በአዲስ መልክ ተደራጅተው አንድ ሆነው ተስማምተው ተደራጅተው ፖሎቲከኞቻችን ቢታገሉ ተስፉ በኖረን ነበር።

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare50915 күн бұрын

    Thanks Ethio Forum .Ato lidetu Yalew your clarification is excellent and let all Ethiopians understand it to solve the problem.

  • @yemajyimaj3640
    @yemajyimaj364016 күн бұрын

    Exllent historcaally and scintific expllnation

  • @asresbitew7105
    @asresbitew710515 күн бұрын

    Wow Ato Lidetu Ayalew as an experienced politician he is really contributing as always very fundamental ideas for Ethiopians illed politics. Thank you the beloved journalist Ato yayesew.

  • @view4217
    @view421716 күн бұрын

    Thank you Gash Lidetu

  • @tinadina6358
    @tinadina635816 күн бұрын

    ልደቱ ምርጤ❤❤❤

  • @girmaberhane846
    @girmaberhane84616 күн бұрын

    Appreciated.

  • @danielbelay9731
    @danielbelay973117 күн бұрын

    LEDET ❤

  • @EskindirGobeze-ch8wc
    @EskindirGobeze-ch8wc10 күн бұрын

    ልደቱ ተባረክ እጅህ ይባረክ

  • @raskidus1681
    @raskidus168116 күн бұрын

    Boom!! Politiecal diagnose!!,,, thanks Ledetu!,,,

  • @andifiker4919
    @andifiker491915 күн бұрын

    እናመሰግናለን አቶ ልደቱ አያሌው ሌላ ቃል ስላጠው ነው ምስጋናን ብቻ ያቀረብኩት

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof336116 күн бұрын

    Thank you

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube735715 күн бұрын

    ኢትዮጰያ ያልተጠቀመችበት ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው

  • @user-qg8vl4up4e
    @user-qg8vl4up4e16 күн бұрын

    ጥሩ

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r16 күн бұрын

    ያየሰው በጣም እናመሰግናለን!!!!!

  • @Zewge
    @Zewge16 күн бұрын

    GREAT IDEA GOOD FOR ALL ETHIOPIANS HOWEVER, YOU NEDD A VERY POWERFUL MILITARY TO IMPLIMENT THAT I HOPE AMERICA AND EU HELP YOU TO PUT YOUR IDEA IN PRACTICE I KNOW, BUT IT IS POSSIBLE. BELIEVING THE IMPOSSIBLE YOU AND ME BOTH.KEEP WRITING.

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy17 күн бұрын

    ልደቱ አያሌው ለዚቸ ሀገር ትልቁ ተስፋ

  • @user-qk2sc1to9z

    @user-qk2sc1to9z

    17 күн бұрын

    በትክክል እግዚኣብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ጤናህን ይስጥህ አቶ ልደቱ

  • @tsion5088
    @tsion508813 күн бұрын

    ሁሉንም ለማሰደሰት (ለማቀራረብ) ሰትል አፄ ኃይለሥላሴን በራሰህ አመለካከት ብትፈርጅም ለሰላም እሰከሆነ ጊዜ ድረሰ ችግር የለውም። በርታልን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ።👑💚💛❤🙏

  • @etheth5034
    @etheth503416 күн бұрын

    አቶ ልደቱ አያሌው የመርህ ሰው ❤❤❤

  • @GemechuHayu
    @GemechuHayu16 күн бұрын

    Great

  • @tomiadugna3468
    @tomiadugna346816 күн бұрын

    ኢትዮ ፎረም~ልደቱ ትመቹኛላችሁ👌🥰🙏🙏🙏

  • @user-cv5ke5og6n
    @user-cv5ke5og6n16 күн бұрын

    Lidetu was unwavering and logical throughout the time.He knew how to deal with this situation and our politics. Our political actives society should give a chance and at least they must listen once.❤❤

  • @haimanot4049
    @haimanot404916 күн бұрын

    አቶ ልደቱ ብዙነገሮችህ ጥሩና ትክክል ሆኖእያለ ግን አማራን አማራነትን አታቀንቅን ማለትህ ቦታ የለውም ! ይህ በአማራ ደም እደመዋኘት ይቆጠራል! በህግ አምላክ!

  • @tewodrosdemissie9384

    @tewodrosdemissie9384

    16 күн бұрын

    እሱ አላለም ሁለቱን balance አድርጉት ነው ያላቸው!

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan547712 күн бұрын

    He mentioned exactly "ከደርግ መንግስት ጀምሮ እስከ አሁን ድረሥ በከተማ ትምህርት ጠል፤በገጠር ደሞ እርሻ ጠል ፖለቲከኞች የተጣለ ክፍት የሥራ ቦታ ሆኖል።"

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate64216 күн бұрын

    Mesemere eyu hayelena💯❤💛♥️💛

  • @loyalbelieve6954

    @loyalbelieve6954

    13 күн бұрын

    Tigray❤

  • @melakusurafel9612
    @melakusurafel961216 күн бұрын

    Where can we get z written article online?

  • @EnkuayTesfay
    @EnkuayTesfay13 күн бұрын

    ይህ ፅሁፍ በእንግሊሽ ታትሞ አለም አቃፋዊ መፅሀፍ ማድረግ ይገባል።

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia361716 күн бұрын

    Mr. Lidetu Ayalew is a political genius and my lifetime legend! No one is near this great person analyzing Ethiopian politics in detail!! He exposed PP's and PM's poor leadership, ignorance and evil deeds far enough with great premises and justifications!! Huge Respect

  • @user-ur9ng9pc3g
    @user-ur9ng9pc3g7 күн бұрын

    የቀረበዉ ለጋራ ዉይይት የጠለቀ ዘገባ መልካም ነዉ፣ዳሩ ግን የጋራ ዉይይት የሰላም ምንጭ ነዉ ብለን አስተያያት እያቀረብን ለሰላም ዉይይት አደናቃፌ ማለትም ስድብን ማካተት ተገቢነት የለዉም። ስለሆነም ሌሎች ምሁራንም ለሰላም የጋራ ዉይይት ማስፈለጉ ወሳኝ ስለሆነ ምክረ ሀሳባቸዉን ቢሰነዝሩ ነገ የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን ነጻ ሊሆኑ ይችላሉ፣ እግዝአብሔር ጣልቃ ገብቶ ሰላምንና ፍቅርን ያምጣልን፣በቃ ይበለን፣ ኢትዮጵያ እጆቿን ለእግዝአብሔር ትዘረጋለች???

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu350716 күн бұрын

    Lidetu is best poltician

  • @bantamlakwondmnow6750
    @bantamlakwondmnow675016 күн бұрын

    Where I get the article to read?

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun502416 күн бұрын

    May the Lord help us, Thank you Ato Ledetu Ayalew and ET,from .

  • @ErmiasKassay-dh4nq
    @ErmiasKassay-dh4nq16 күн бұрын

    ምርጥ ስው

  • @yosephmulaw6532
    @yosephmulaw653216 күн бұрын

    Nice

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk17 күн бұрын

    What word can i have about Lidetu? He is the one and the only one that saves our cursed politics....May God protect you....

  • @zenimoges2834

    @zenimoges2834

    17 күн бұрын

    ዘረኛ ራሱ ልደቱ ነው ፡ ማንነትህን አታንሳ የሚል ጀግና ፡ ገመድ አፍ ሊለን እኮ ነው

  • @user-oj5bz4by6o
    @user-oj5bz4by6o15 күн бұрын

    ይህን ትንታኔ አለማድነቅ ንፍገተ ነዉ🎉🎉❤❤❤

  • @seifumeles3503
    @seifumeles350319 сағат бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria593816 күн бұрын

    Ato Lidetu Ayalew, you've described Abiy's character fairly and squarely. This description is custome made, and fits him perfectly well.

  • @Zewge
    @Zewge16 күн бұрын

    THERE HAS TO BE A CIVILIZED DISCOURSE TO PART WAYS LIKE YOGOSLAVIA, WHICH WE DO NOT HAVE VERY TRAGIC.

Келесі