ደም ተፋሰናል. . . አስደንጋጭ የሕይወት ምስክርነት ከሆሳዕና ከመጡ መልካም ወጣት ሰልጣኞች AUG 11,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Ойын-сауық

#SUBSCRIBE
OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 2 400

  • @tayetukebede2306
    @tayetukebede23065 жыл бұрын

    መቸ የኛ ወንጌል የዋዛ ነው ቆንጨራ አስጥሎ መፅሃፍ ቅዱስ የሚያስይዝ ነው ፡፡ ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል ፡፡ ሰይጣን እርርርርርር ይበል

  • @solomonsulito3803

    @solomonsulito3803

    5 жыл бұрын

    Areeeeeeeeeeee yemiraaaal

  • @solomonsulito3803

    @solomonsulito3803

    5 жыл бұрын

    It is very nice

  • @tamiratalemu6286

    @tamiratalemu6286

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @hiwimimikidane1789

    @hiwimimikidane1789

    5 жыл бұрын

    ትክክል

  • @rarecell4924

    @rarecell4924

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏

  • @user-ft3wf2nm5m
    @user-ft3wf2nm5m5 жыл бұрын

    እኔ Hossan ልጅ ነኝ በጣመ ደስታ ተሰማኝ ዮኒ አንተ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ የረዘመው

  • @orangeorangeorange4776

    @orangeorangeorange4776

    5 жыл бұрын

    ደስታ ብቻ ከዛ በላይ ጌታ በጣም

  • @user-ek2rh9hr5r

    @user-ek2rh9hr5r

    5 жыл бұрын

    እኔ በጠም ደስብሎነን እልልልልልልል

  • @sarahsarahhile3100

    @sarahsarahhile3100

    5 жыл бұрын

    Wooooow hossana

  • @redietalemu1632

    @redietalemu1632

    5 жыл бұрын

    des belognale..hossana wdd

  • @hiwi2012

    @hiwi2012

    5 жыл бұрын

    እኔም ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg5 жыл бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ነኝ።ግን በዮኒ መልካም ስራ እነዚህን ውድ የሀገሬ ወጣቶችን ከጨለማ ህይወት ወደ ብርሀን አምላክ እግዚያብሔር ስለመለስካቸው በጣም ደስ ብሎኛል።ዲያብሎስን ስላሳፈራችሁት ደስ ብሎኛል ። እግዚያብሔር ይባርክህ።ፀጋውን ጨምሮ ያድልህ ወንድም ዮናስ።

  • @sarasay458

    @sarasay458

    5 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አሰባት

  • @sarahhousien571

    @sarahhousien571

    4 жыл бұрын

    Awant ant saw batam talk bot ygbhal batam malkam nak

  • @afrikawoldyas4428

    @afrikawoldyas4428

    2 жыл бұрын

    🙏🙏

  • @habtamuhaile4460

    @habtamuhaile4460

    2 жыл бұрын

    STAY SAFE

  • @mickog6679

    @mickog6679

    2 жыл бұрын

    Benatsh atbetreki endezi aynet kift aff betraka paster yelem wusha nw lingersh anchi demo ORTHODOX adeleshim bitognim kirun bicha nw yanteletelshiw enji ye DINGLE MARIYAM lij bitogni yehan leba ደራሲ atdegfim neber yeha leba ተዋናይ nw ena atasmesy atasmeslu

  • @herutdemisherutdemis7019
    @herutdemisherutdemis70195 жыл бұрын

    እኔ ኦድቶዶክሥ ነኝ ግን የምር ዮኒ ውሥጤ ነው የኔ መልካም ተባረክ

  • @user-zg3rt4zo4n

    @user-zg3rt4zo4n

    4 жыл бұрын

    Kemigermshe enya muslim negy gen yonin ekeratelewalew

  • @destabisrat5506

    @destabisrat5506

    4 жыл бұрын

    Anim ortodeks negn yoniy btmmmmmm newu wedewu makebrh fetariy edmiy yesth yeniy abat

  • @micha1444

    @micha1444

    4 жыл бұрын

    herut demis herut demis and

  • @kebebushmitakebebushmita2698

    @kebebushmitakebebushmita2698

    5 ай бұрын

    Zemenachu yibarhkachu ehitoche❤❤❤❤ enatema wusxe nachu❤

  • @user-vi2jh2nf9k
    @user-vi2jh2nf9k5 жыл бұрын

    የሚገርመው ስታምሩ ቁመናችሁ እንደ ሳኦል እጅግ ያማረ ነው North America በምቾት ያደጋችሁ ነው የምትመስሉት እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ እንኳን አስመለጣችሁ well come to heavenly God, more blessing for Hossana , well done Yoni

  • @daroodaroo9975

    @daroodaroo9975

    5 жыл бұрын

    Getaaa zemenkiii hibariki

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l5 жыл бұрын

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የአግልግሎት ዘመንህ ይለምልም በሄድኩበት ሁሉ በደሙ ተሸፈነ

  • @user-jk1sy1ei2m

    @user-jk1sy1ei2m

    5 жыл бұрын

    uuuuuuuu hosana dasibali getahoyi tabaraki wowi yoniye tabaraki babizu tsaga

  • @merrymerry8269

    @merrymerry8269

    5 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካቹ ዘማናቹ ይባር ዮንየ ተባረክ ሞለየ የወንጂ ልጅ ባንተ ምክኒት የወንጂ ልጆች ይለወጣሉ ሰላየውክ የይቅርታ ልብ ሰላለህ ሰላላቹ ደስ ብሎኛል

  • @brktiweldu3299
    @brktiweldu32995 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ገና ማየት ሲጀምር አልችልም እምባ ይተናነቀኛል አግዚአብሔር ይባርክህ ወጣት አየታደክ ነው 🙏

  • @fitsumefi

    @fitsumefi

    3 жыл бұрын

    Me too, whenever I start watching I start crying

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif53795 жыл бұрын

    እሰይ ያገሬ ልጆች እንደዝህ ነዉ የምያምሪባችሁ ጠላት ይፈር

  • @simaleemucaagoofttaasaeed7351

    @simaleemucaagoofttaasaeed7351

    5 жыл бұрын

    Yonii tabarakii tabarkii yesu alaa

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta1625 жыл бұрын

    የጠቡ ግድግዳ ፈረሰ ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ዮኒዬ 1ኛ እኮ ነህ ያብዛልህ ❤

  • @philianieskesehen3443
    @philianieskesehen34435 жыл бұрын

    መጀመሪያ እንደ ቢኤም ቀጥሎ እንደ ሆሳእና አሁን ግን እንደ ኢትዮጵያ ማሰብ ጀመርኩ ዋው ድንቅ ነው

  • @meleselamore8176

    @meleselamore8176

    5 жыл бұрын

    ውውውው

  • @ababetefera1537
    @ababetefera15375 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ፡ነፃ የወጣል ፡የፃድቃን ፀሎት ፡በስራዋ ፡እጅግ ሃይል አላት ተብሎ ተጽፋል ጌተ አየሱስ ሁላችሁንም ፡ይባርክ ፡ ዮኒ የወጣት የትውልድ ፡አባት፡ተባረክ ብርክ በል።

  • @tsiontesfaye3048
    @tsiontesfaye30485 жыл бұрын

    እየሱስ የሰው ልብ ውስጥ ገብተክ ሰውን ስትቀይር ማን ይከለክልካል አባቴ ተባረክ

  • @werkehesebo8369

    @werkehesebo8369

    2 жыл бұрын

    yoniye🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme94265 жыл бұрын

    ዮኒ ቃላት አጣሁልህ!!!!!!!የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው!!!!!!!!ዘመንህ እንደ ሊባኖስ ዛፍ ይለምልምለኝ!!!!!!!!ውይ ጌታ ብርክርክ ያድርግህ።

  • @marwaaboulhosn5386
    @marwaaboulhosn53865 жыл бұрын

    ሆሳህና እንኳን ደስ አለሽ ወንድሞቼ እንኳን ተመለሳቹልኝ ዮኒዬ ዘመን ይባርክ አንተ የወጣቶች አባት ነህ አምላኬ ሆይ ተባርክ

  • @user-ib7en2tf9d
    @user-ib7en2tf9d5 жыл бұрын

    አልልልልል አልልልልል አልልልልል ተመስገን ዘንድሮ ሰይጣን ትልቅ ኪሳራ ነው የደረሰበት ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለጌታ ለአየሱስ ይሁን።

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz5 жыл бұрын

    ወንጂዎች የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላቹ ጥላቻ ከምድራችን ይጥፋ ዮኒ ተባረክ ስላንተ ጌታ ይመስገን😯😯😯😯😮

  • @yemisrachgetachew9317

    @yemisrachgetachew9317

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @cell7153
    @cell71535 жыл бұрын

    አቤት እግዚአብሔር አንተ ድንቅ አምላክ ነው ስም ይባረክ ዮኒ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ተባረክ

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym79815 жыл бұрын

    እልል በይ ሀገሬ ልጆችሽ በምህረትና በይቅርታ ወደ አምላካቸው ተመለሱልሽ። እናቶች እረፉ፣ አባቶች እረፉ፣ ምድሪቱም እረፊ።ክብር ለጌቶች ጌታ ለነገስታት ንጉስ ለገናናው እየሱስ።

  • @fasikaabicho4571

    @fasikaabicho4571

    5 жыл бұрын

    I believe in miracles, signs and wonders. W

  • @tgfitebo6623
    @tgfitebo66235 жыл бұрын

    የሚገርም ነው የወንጂ ልጆች መለወጣቸው የወንጂ ሰፈር ልጅ በቆንጨራና በጩቤ ነው የሚታወቁት ሰፈሬ ስለሆነ አቃቸዋለው እና ዮኒዬ በአንተ ውስጥ ሆኖ ስለይቅርታ ምንነት የሚያስተምራቸው ጌታ ይባረክ እንወድሃለን

  • @destudegu5365

    @destudegu5365

    5 жыл бұрын

    I born and grow up at wonji,my families were from "kembata & Hadiya".I lived a few years at Hossana.I know what was going on.did you listen what "Joseph" said.that is the case.the community pushed out this kids.I know very well wonji kids are the best , if you ask them to walk one mile with you they are going to ten mile with you.I think a community should have to accept this kids.in the current situation (Ethiopia) tell me where this kids have to go.

  • @yemisrachgetachew9317

    @yemisrachgetachew9317

    5 жыл бұрын

    እኔም የወንጂ ልጅ ነኝ ወንጂ ከሚኖሩ ነዋሪዎች ግማሽ ፐርሰንቱ ከንባታና ሀዲያ ነው

  • @zedzado5665

    @zedzado5665

    4 жыл бұрын

    የወንጂ ልጅ ከሆናችሁ በፍቅር አምላክ ይሁንባችሁ ሞላ የሚባለውን ልጅ ፍቅሩ ሊደፍኝ ነው አድራሻውን ስጡኝ

  • @enatmarew6662

    @enatmarew6662

    4 жыл бұрын

    Ewenet new

  • @enatmarew6662

    @enatmarew6662

    4 жыл бұрын

    Zed zedo eni akewalew tata yelewem

  • @user-bo4vn5ql3l
    @user-bo4vn5ql3l5 жыл бұрын

    የጀግኖች ጀግና እየሱስ እግዚአብሔር ለምድራችሁ መዳኔት ያርጋችሁ ዩኒ ከዚህ በላይ ስኬት ምን አለ

  • @user-tr1vd1sv9h
    @user-tr1vd1sv9h5 жыл бұрын

    ከብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዴ ዛሬ ደስታ ተሰምቶኝ አያውቅም የሆሳዕና ልጆች እወደችሁሃለሁ እኔም የሆሳዕና ልጅ ነኝ የጎበኘን አምላክ ስሙ ቡሩክ ይሁን ሀሌሉያ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo92245 жыл бұрын

    ሆሳዕናዎች ደስ ብሎናል አዎ ሕይወታቸው ነበረ .. 10ኛ ክፍል እያለው የሆነውን አስታውሳለሁ .. ተመስገን !!! 👏👏ዋዕ ቆራ ዋዕ ቆራ🙏🙏🙏

  • @Nardi819

    @Nardi819

    5 жыл бұрын

    አሜን ዋዕ ቆራ ዋዕ ቆራ በጣም ደስብሎኛል

  • @user-vc5rb5fx2n
    @user-vc5rb5fx2n24 күн бұрын

    በእውነት ቃልት የለም ያኤግዚያብሔር ሥራ ይግርማል ዮን ኤግዚያብሔር አምልክ ዘመን ሕውይት ይብርክ❤❤❤😢😢

  • @Martatube-ty8yz
    @Martatube-ty8yz5 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮናታን ለማመስገን መልካምነትህ ያስገድደኛል ሲቀጥል የሆሳና ልጁ ነኝ የጥሉን መንሴ ባላውቅም በጣም አስብ ነበር ታናሽ ወንድሜ ይነግረው ነበረ እግዚአብሔር መልካም ነው ነገሮቹን በሳአቱ ውብ አርጎ ሰራው 😍ሆሳዕና በእግዚአብሔር ዘንድ የተዋደደች ከተማ ናት😘😘

  • @tsigesedamo4244
    @tsigesedamo42445 жыл бұрын

    የትውልድን እርግማን የሰበረ ጌታ ይባረክ ዬኒዬ በክርስቶስ ደም ተሸፈን።

  • @meski5373
    @meski53735 жыл бұрын

    የነዚህን ሁሉ ጉልቤዋች ልብ ያሸነፈው የ ዩኒ ትምህርት ነው ዬኒ ማለት የ ጴንጤዋች ብቻ አደለም የመላው የ ኢትዬጵያ ሀይማኖቶች ልጅ ነዉ እንወደዋለን

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    5 жыл бұрын

    Yoni ye hulu haymanotoch lij aydelem emebete. Ersu be Kirstos Eyesus amno yedane christian ena Kristosin bicha yemiyasay new. Ye Yonin agelgilot setayi bersu eyesera yalew Eyesus Kiristos kaltayesh, ye medan ken zare newuna ebakishin Eyesusin ye hiywetish Geta adergesh tekebeyiw, menged hulu wede Egzrabher mengist ayadersim, Eyesus bichegna ena amarach yelelew menged new, ber new, hiywet new, ewnet new. Yoni alemun hulu belewededew andya lijun le meskel mot asalifo lesetew le Egzeabher yeminor bariya new. Kiristos new bilo be Eyesus yamene yezelalem hiywet alew yilal ye Geta kal. Medan be Kiristos enji belela be manim yelemina.

  • @redioda4755

    @redioda4755

    5 жыл бұрын

    meski 5373 የኔ ቆንጆ የዮኒ ትምህርት አይደለም የለወጣቸው ሰው ሰውን መለወጥ አይችልም። ልባቸውን ያሸነፈው የማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ነው። ከሰው ላይ አይንሽን አንሺ። መልካም ትምህርት የሚያስተምሩ እኮ በየቦታው አሉ ነገር ግን ለጊዜው ብቻ ነው የሚያስደስተው። መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የውስጥሽን ማነትሽን ነግሮ የሚቀይረው። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ደሞ አንድ ናቸው!! ስለዚህ ዮኒን እወደዋለሁ ነገር ግን የስራው ባለቤት የሆነውን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ።

  • @meski5373

    @meski5373

    5 жыл бұрын

    @@redioda4755 rediyaa be hasabshe esmamalw 😘

  • @redioda4755

    @redioda4755

    5 жыл бұрын

    @meski 5373 እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ቀና ልብ ያለሽ ትመስያለሽ። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ።

  • @andargachewsiyoum3965

    @andargachewsiyoum3965

    5 жыл бұрын

    yene konjo lik nesh gin ke yone bestejerba eyesus mibal ye anchim yenem amilak new yelewetachew eshi yene konjo...tebariki

  • @mesiyegetalij9541
    @mesiyegetalij95415 жыл бұрын

    ዋውውው የአገሬ ልጆች ዮኒዬ በጣም ቃላት አጣው ዘንድሮ ጠላት ጉዱ ፍላ እሰይ እሰይ

  • @user-ge3kd7vo6v

    @user-ge3kd7vo6v

    5 жыл бұрын

    ማሻአሏህአሏህሰላምያስፍልለሀገራች

  • @metimaranata1940
    @metimaranata19405 жыл бұрын

    እግዛብሄር ከናተ ጋር ይሁን ፍቅር ያሸንፋል በርቱ ቃላትም የለኝ ዛሬ ለዮኒ 🙏

  • @habtamukassahun7091
    @habtamukassahun70915 жыл бұрын

    this video need to air on national television so that everybody can see it

  • @fishotube3356

    @fishotube3356

    5 жыл бұрын

    Yes I agree with that. This really touching!

  • @ashenafiarsenal6279

    @ashenafiarsenal6279

    5 жыл бұрын

    Also it's my wish

  • @WW-vq5vs

    @WW-vq5vs

    5 жыл бұрын

    EBC doesn't have the gut/ moral to do that. It's really sad to see thier bais.

  • @workesaid2916

    @workesaid2916

    5 жыл бұрын

    Ameeeeeen Ameeeeeen

  • @serawitadinew4599

    @serawitadinew4599

    5 жыл бұрын

    In deed

  • @museejamo390
    @museejamo3905 жыл бұрын

    እዉነት ደስታዬ ወደር የለውም እኔ ሆሳዕና ነኝ አውቀቻዋለሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ 1ኛ ነህ

  • @lemlemredwan7474

    @lemlemredwan7474

    5 жыл бұрын

    Berera wedeme

  • @lemlemredwan7474

    @lemlemredwan7474

    5 жыл бұрын

    Bereta wedeme

  • @sino7449
    @sino74495 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ላንተ ምን ይከፈፈላል አባ ተባረክ ስለ ዎንድሞቼ ዮኒ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @user-vq2ht7je4s
    @user-vq2ht7je4s5 жыл бұрын

    በአንድ ሰው መዳን በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሰማል እውነት በጣም ደስ ብሎናል እንደ ዛሬ ተደስቼ አላውቅም ዮኑዬ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባረክ ፀጋ ያብዛልክህ ለእ/ር የምሳነው ነገር የለም ሁሉም ለማድረግ የምቻል ብቻናው አምላክ እሱ ብቻ ነው ተመስገን ጌታዬ ክበርልኝ🙏🙏🙏

  • @kidimengs5134
    @kidimengs51345 жыл бұрын

    አንተ የፈጣሪ መልክተኛ ነህ እውነት ምንም. የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ብሆንም ሳላደንቅህ አላልፍም ተባረክ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ተባረክ

  • @yeshiabay8469

    @yeshiabay8469

    5 жыл бұрын

    Tebareki yene konjo gebtoshal mistru..

  • @bemnettina2000
    @bemnettina20005 жыл бұрын

    ዮኒ ተሳክቶልካል የዉነት እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ዘመንክ ይባረክ ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልል ተመስገን

  • @jss1027.
    @jss1027.5 жыл бұрын

    በ ህዎቴ እየሳኩኝ ያለቀስኩበት በተመሳሳይ ግዜ ሁለት አይነት ሰሜት ያንፀባረኩበት ድንቅ ምስክርነት ጌታ ስሙ ይክበር

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese88245 жыл бұрын

    እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ ዮኒ ተባረክ በጣም ደሰ ይላል የወጣቶች ልብ ወደ እግዚአብሔር ተመልሶሃል

  • @zedzado5665
    @zedzado56655 жыл бұрын

    በቃ ሲል ያበቃል ለሰው ያልተቻለው ለእግዚአብሔር ይቻላል የሆሳህና ልጆች ተባረኩልኝ ሆሳህና ከ4 ጊዜ በላይ አይቻታለሁ ሰው ፍቅር ነው ውድድድ ነው ማደርጋችሁ♥

  • @mimieiys391
    @mimieiys3915 жыл бұрын

    እኔ hossan ልጅ ምን ጉድ ነው ምሰማው ጌታ እንኳን ደራስለችሁ ዮኒ ጌታ ይበራክ

  • @RoofG

    @RoofG

    5 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እኮ ?

  • @trutru7408

    @trutru7408

    5 жыл бұрын

    እኔም ጋርሞኛል ይሁሉ ጉድ ማኖሩን ኣላዉቅም ነበር እዛዉ ሆሳዕና ሆኜ የክርስታን ሃጌር ነዉ ስባል ይሁሉ ዉብድና ብቻ ጌታ ጣልቃ ስለጋባ ኣማሳግናሎ ኣሁንም ጌታ ሃጋሬን ያስባት።

  • @user-ps4bz6cm8q
    @user-ps4bz6cm8q3 жыл бұрын

    Ena ye hosanna Lije nage Betame dase bilognal ewunate yone geta eyasuse zamnikn abizto yibarke 😘👍😢😢😢❤❤❤👍😘

  • @YordiYeAmenEnat
    @YordiYeAmenEnat5 жыл бұрын

    ስለ እውነት ፊልም ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elfuleb5258
    @elfuleb52585 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ሆሳዕና እንድህም አላ ጌታ ሆይ ታባራክ ስለቀየርካቸው

  • @amantsamuel1908
    @amantsamuel19085 жыл бұрын

    የሆሳና ልጅ ነኝ ግን ከባድ ነው እና ቪክቶር ተስማሙ ማለት እኔም እንደፈለኩ እነሱ ሰፈር መሄድ እችላለሁ 😍😍

  • @anwarsherif5040

    @anwarsherif5040

    5 жыл бұрын

    ክክክልክክክክክ

  • @saradanielle2101

    @saradanielle2101

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክ ጌታ ከሁሉም የባላይ ናው

  • @fatitugebre9455

    @fatitugebre9455

    5 жыл бұрын

    Aman t Samuel , God can do anything, Yes this young people from their ❤️ they change, they asked people to forgive them.

  • @senaitbahta2938

    @senaitbahta2938

    5 жыл бұрын

    yesus qedimo geba selam lehosaena hizbi yhun aele yeselam amlak yesus hulu leger befqir lewetew hosaena leyesus geta ybarkh

  • @tautaudurbanbeaches7067

    @tautaudurbanbeaches7067

    5 жыл бұрын

    እኔም ቭክቶርን ምክንያቱም ጎፈር ሜዳ መሳናዶ ት/ት ስማር በጠም ይጠሉ ነበር ደሞ ወንጂ ልጆች ከበድ ናቸው። By the way thanks to lord,all things possible to god!

  • @mekonengirma4226
    @mekonengirma42265 жыл бұрын

    ዮኒ ጌታ ዘመንሁሎ ይበርከው ከነመላው ቤተሰብህ መቼም በአለም ያልተየነገር።እየደረክ የደረከው።ለሰው ቀላልይመስላል።ግንበጣም የእናቶ ቻችንና የአባቶቻችን።እባነው።የጠረከው።መንግስትያልቻለው ፖሊስ የልቻለው። ዋናው የሀገራችን።መንሴውይህነበር መመቼም ለነብስህየወከውአንተነህ ጌታጨምሮ ጨምሮ ፀጋ ያብዛልህ።በሕይወቴ እደዚተደስቼ አለውቅም ጌታ የየወረደነው።የመሠለኝ።መክኒያቱም ጌታ ካንተጋራነው።የመንፈሠስቅናት ሆነብኝ በየቤቱ ስንትዪላቀሰ የልሞተ በልጁ እነሱአይደሎም አንደኛ ዮኒ 11111111111 እባካችሁ።የነባችሁትለዮኒ አሳዩልኝ በጌታ

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa37545 жыл бұрын

    ዋና ዋናውን ነው እየሱስ ያመጣው ዮኒዬ ተባረክ ለሰው ያልተቻለ ለእግዚቤሄር ይቻላል

  • @elsi1783
    @elsi17835 жыл бұрын

    አልቅሼ አልወጣልኝም ስለ Hosana ልጆች በጥም ደስ ብሎኛል ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤🙏🙏 ተ ሳ ክ ቶ ል ሀ ል ። ❤❤❤❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የ Hosana ልጆች ፍቅራችሁ ይፀና ይሁን እንዲ ነዉ ሚያምርባቹ ❤❤🙏🙏🙏ተመስገን አምላኬ ሀገሬ ተስፋ አላት 💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v5 жыл бұрын

    እኔስ እንባዬ እንዴት ላቁም አልቅሼ ሞትኩኝ ይህንን ያደረገ እግዚአብሄር እኮ ነው ሰይጣን። የገነባውን የጥላቻ ግድግዳ እግዚአብሄር አፈረሰው .... ክብር ይሁንልህ ከማለት ውጪ ምን እንበልህ ጌታ ሆይ ስለዮንዬ እናመሰግንሀለን ዮንዬ ስለ አንተምንም ቃላት የለኝም ከዚህም በላይ ለብዙዎች መፍተሄ ያድርግህ ለምድራችን እንደ አንተ ያሉ ጌታ ያስነሳልን ተባረክ ....።

  • @mylife2424

    @mylife2424

    5 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @gshsjuvywytc6356
    @gshsjuvywytc63565 жыл бұрын

    ዋውውውውው በጣም ነው ደስ ደስ የለኝ እግዚአብሔር ይባርክ ግን እኔ ሆስኒ ልጅች እንዴ ምጣሉ አለቅም ነበር ሆሰና የፍቅር ሰዎች ብዙ ስለው እግዚአብሔር ግን ከውስጥ ፈፈጎ አውጠቻሁ ተመስገን ተመስገን ነዉ ምንም ቃል ይለኝም

  • @user-rf6ts3bq5t
    @user-rf6ts3bq5t5 жыл бұрын

    እነሱ አለተቀጣጠሩም እየሱስ ግን አስቀደሞ ቀጥሯ ቸውነበር

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992

    @eysusyadinaleysusgetanew4992

    5 жыл бұрын

    የሰ

  • @yonasafeworki3745

    @yonasafeworki3745

    5 жыл бұрын

    ዋው

  • @sarawolde2790

    @sarawolde2790

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው ድንቅ እኮ ነው ኢየሱስ

  • @user-py9yx1xr3z

    @user-py9yx1xr3z

    5 жыл бұрын

    ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን 😭 ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏

  • @mayamaster9658

    @mayamaster9658

    5 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ይደንቃል

  • @philianieskesehen3443
    @philianieskesehen34435 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሁንም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኔ የዚህ እምነት ተከታይ ባልሆንም በወጣቶች ላይ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ለሚሰራው ስራ ሁሉ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሄር ስምህ ከአጥናፍ አጥናፍ ይባረክ፤ የኔ ድንግል ማርያም ደግሞ የበለጠ ትጠብቃችሁ

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars25 жыл бұрын

    ኦ ክብር ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ይሁን የፍቅር አባት ስምህ ይባረክ ተባረክ ዬኒ ተባረኩ የሆሳዕና ልጆች

  • @behyilujeniyo76
    @behyilujeniyo764 жыл бұрын

    ዮኒ ባንተ ተስፋ አለኝ ይሄን ትውልድ ከሱስ እደምትታደገው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @destaergano3121
    @destaergano31215 жыл бұрын

    ኢትዮጵያንና ኤርትራን ዶክተር አብይ እንዳስተረቀ ዮናታን አክልሉም የሆሳዕናን የወጣቶች ሲወርድ ሲዋረድ የመጠውን ምክንያት አልባ የእርስ በርስ ጦርነት በሚገባ አስተራቀ:: የሆሳዕና አባቶችና እናቶች እንኳን ደስ አለችሁ!!!

  • @fatimahussien9518

    @fatimahussien9518

    5 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️bartaaaaaaaaaaa

  • @savedbyhisgracert8061

    @savedbyhisgracert8061

    5 жыл бұрын

    Amen esey

  • @tinasisu3995
    @tinasisu39955 жыл бұрын

    የሚገርም ምስክርነት ጌታ ለዘላለም ይባርክህ😍ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ for Eritera I love you 😍

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove4615 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሀይለኛውን በፍቅሩ የሚያንበረክክ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!

  • @ishaqali2468

    @ishaqali2468

    5 жыл бұрын

    Wowow tabarakuuuuuu

  • @jeruhailemicael471
    @jeruhailemicael4714 жыл бұрын

    Good bless congratulations 🎊🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇷

  • @betybety8087
    @betybety80875 жыл бұрын

    እንዲህ አልነበረም ባለፉት ዘመናት የእኛ ቤት ሲፈተሽ የመከራው ብዛት የፈረሰው ቅጥር በኢየሱስ ታድሶ ዛሬም ይዘመራል ገደቡ ተጥሶ ዘንድሮማ ዘመን መጥቶልኛል

  • @assadassad1756

    @assadassad1756

    4 жыл бұрын

    anchi iko andgn nsh

  • @Yafet88
    @Yafet885 жыл бұрын

    እውነት ነው ሰው መንግስት የትኛውም ጀግና የማይችለውን የኔ ኢየሱስ ይችላል ስሙ ይባረክ ክብሩን ይውሰድ ዮኒዬ አንተንም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @hanaitani9140
    @hanaitani91405 жыл бұрын

    እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም እየሱስ ይባረክ አንተን ቀብቶ ለወጣቾቻችን አሰነስቷልና

  • @teshalebiru5201
    @teshalebiru52015 жыл бұрын

    የሆሣዕና እናቶችና አባቶችን ፀሎት የሰማ የእሥራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡ ለአገልጋይ ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋዉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠዉ፡፡

  • @user-jt7gh5nb1i
    @user-jt7gh5nb1i5 жыл бұрын

    ኢየሱስዬ አንተኮ ድንቅ ነህ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ስላተ ጌታ አመስግነዋለው

  • @sareus6268
    @sareus62685 жыл бұрын

    ዮኒ አድናቂ ነኝ እኔም የሚል ላይክ👉👍

  • @user-oe3fq5sq2b
    @user-oe3fq5sq2b5 жыл бұрын

    እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም የምር ሀገሬ ገብቼ ከቤተስቦቼን ይቅርታ ሳልጠይቅ ምንም አታድርገኝ አምላኬ ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @addisu6899
    @addisu68995 жыл бұрын

    hosana administration office and police office must reward yonass , only god did this ,hosana people must give glory to god ,

  • @rachelbird5533

    @rachelbird5533

    5 жыл бұрын

    Please, capital "G"

  • @teketelerjabo5779

    @teketelerjabo5779

    4 жыл бұрын

    Blen Bekele realy blensha!!

  • @nasrallafayyad1894

    @nasrallafayyad1894

    4 жыл бұрын

    thisofflcehosana

  • @nasrallafayyad1894

    @nasrallafayyad1894

    4 жыл бұрын

    @@teketelerjabo5779 Teketel

  • @trutru7408
    @trutru74085 жыл бұрын

    ወይኔ ሃጋሬ ሆሳዕና እንደዝ ኣይነት ጉድ ኣሌ ማሌት ነዉ ጌታሆይ ጣልቃ ስላጋባሃልን ስምህ ይባረክ ወድሞቼ ኣሁንም ጌታ እርቃቹን ያጽናቹ ፍቅርን ያብዛላቹ

  • @almazheriakos5035

    @almazheriakos5035

    5 жыл бұрын

    Jesus is the way to the true life and love. My very very! young men has come and chosen to be in a better 💓 and productive life in the world!!! God is love! God is good! A man or a person is measured by his good deeds. Spread the word to others who didn't get this calling. The only power is to pray for each other. Forgiveness and forgiving self can make us do better. God bless you abundantly more than you think or ask. Thanks for your help. God bless your Ministry.

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6725 жыл бұрын

    የሚያስተራርቁ የተባረኩ ናቸው የሚታረቁም ተባርከዋል *ዮኒ ጌታ ባርኮሃል*

  • @cacao2100
    @cacao21005 жыл бұрын

    🙌🙌🙌🙌👍amen amen la hosen edile darsa tabrek geta bxame dase byhalo yonei zmnike yetbrka youne baxme wide ddd, 👍👍👍👍💓

  • @tsehaygashe9301
    @tsehaygashe93012 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንን እልልል❤❤ ዮንዬ 1ኛ ሰለ አንቴ ጌታን እጀግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤❤

  • @genigeni3834
    @genigeni38345 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው እናንተን የለወጠ አምላክ ስሙ ይባረክ የሆሳዕና ልጅ ነኝ ሁሉንም አቃቸዋለው

  • @hilinayohannes4616

    @hilinayohannes4616

    5 жыл бұрын

    Yoni tebarek

  • @hiwimimikidane1789

    @hiwimimikidane1789

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @tibebu779
    @tibebu7795 жыл бұрын

    ሆሳዕና ማርያም ሰፋ ልጅ ነኝ ፡ በፌዴራል ሆነ በፖሊስ ሆነ በማንም የማይችል ግን በክርስቶስ ይቻላል !! ዮኒ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ እና ጤና እና ፀጋ ያብዘልክ ፡ የፀብ መንፈስ ግን ይንቃል ።

  • @hanameseki2004
    @hanameseki2004 Жыл бұрын

    ዮኒዬቃል የለኝም የለኝምጌታ ይመስገን የደም ዋጋ የከፈለልን ❤❤❤

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro60885 жыл бұрын

    በእውነትም ተሳክቶልሀል ዮኒዬ መንፈስ ቅዱስ ረድቶሀል በብዙ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ።በእዉነት አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ ትዉልድን ነዉ አሳልፎ የሰጠህ

  • @tigistberga3408
    @tigistberga34085 жыл бұрын

    በቃ ይህ እኮነው የእኛ ንጉስ የሰላም አለቃ ፍቅር የሆነ አባት ኢየሱስ ያድናል ስንል ማዳኑ የታየለት ሁሉን ያሸነፈ ጌታ የጌቶች ሁሉ ጌታ ሀይሉ የበረታ ማዳኑ ታላቅ ነው እሱን ማን ሊተካ

  • @tikdemlegessa3683

    @tikdemlegessa3683

    5 жыл бұрын

    አሜንንን እልልልልልልእልልልል

  • @eldalemm2392
    @eldalemm23925 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ እንዲህ እንደሆሳህና ልጆች ከምስራቅ ምእራብ ሰሜን ደቡብ ሁላችንም ከዘር በሽታ ወተን በአንድነት መአድ ምንቀርብበትን ግዜ አፍጥንልን። አንድነታችን ውበታችን ነው እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @godisgood2672
    @godisgood26725 жыл бұрын

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ🙏🙏ሰይጣን ቅጥል በል ወንድምች አንድ ሆኖ☝ዮኔ ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ።

  • @aishaauyu8780
    @aishaauyu87804 жыл бұрын

    እውነት አንተ የተባረክ ነክ ዬኒ እነዚህን ወጣቶች እየተከታትልኩ እያለ ብዙ ነገር ዉስጤን ነካው ለካም እዲህም አለ ፈጣሪዬ አምላኬ አለህ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ህዝቦቻንም የሆሳናን ከተማም ሰላሙን ፍቅሩን እርቁን ያውርድላቸው እባን መቆጣጠር አቃተኝ አኛ እዲህ ነው የሚያምርብን ሰንዋድ ስንፋቀር ሰንደጋገፍ

  • @melakudefar2790
    @melakudefar27905 жыл бұрын

    የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ ኢየሱስን አይተው ያልደነገጠ ልከተል የላለ ማነው የኢየሱስ ስሙ አሸናፊ ነው...........

  • @rishangilay6527

    @rishangilay6527

    5 жыл бұрын

    Amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn

  • @demekademeka3071

    @demekademeka3071

    5 жыл бұрын

    Tabaharki

  • @kiresetosefekernaw4643

    @kiresetosefekernaw4643

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @lalalala687

    @lalalala687

    4 жыл бұрын

    Amen hallelujah

  • @adissalem2007

    @adissalem2007

    4 жыл бұрын

    @@rishangilay6527 በጠም።ተደስቸአሎ።ተበርክልን

  • @user-gf1fe6kn4r
    @user-gf1fe6kn4r5 жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች እንኳን በሰላም ተቀላቀላችሁ ሆሳዕናዬዬዬዬ በሰላም ጥርኝ ናፍቀሽኛል ውዷ ሀገሬ Hashu.Habayyi.Waa'i.Haramuko😍😍😍

  • @wisdomht1230
    @wisdomht12305 жыл бұрын

    ይህ ዘመን ያስቆጠረው መርገም ለዘለአለም በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ተቆርጧልና ጌታን እንባርካለን። ጌታ እራሱ ሰብስቦ አምጥቶ ስራውን አከናውኖ አስደንቆናል። በእውነት እግዚአብሔር ምድሪቷ ላይ ምህረቱን አፍስሷልና ክበር ተመስገን እንላለን። ዮኒና ባለቤቱ የክብር አክሊል ስለሚጠብቃቸው ደስ ብሎኛል።

  • @hanaeh1071
    @hanaeh10715 жыл бұрын

    Yigermal ye eyesus sira yoniye zemenih ybarek gena alemin tiworsaleh tebarek yoniye 1gna

  • @vucuc4324
    @vucuc43245 жыл бұрын

    እኔም የኦሳና ልጅ ነኝ የትም ተወድ ኢትዮጲያ ነን እዚህ ውስጥ ዘረኝነት የለም የጌቶች ጌታ የሆኑው ኢየሱስ ያድናል ዮኒዪን ጌታ ብርክ ያድርገው

  • @qatarm8568
    @qatarm85685 жыл бұрын

    አላህ እስከመጨረሻው ፍቅር ይስጣችው

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged76674 жыл бұрын

    በዚህ ታሪክ ላይ ፊልም ቢሰራ በጣም ይጠቅማል ለማስተማሪያ ተባረኩ 🙏🏾🌸

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse83465 жыл бұрын

    ዋው ዋው እንዴት ደስ ይላል ጌታ ደርሶ የዘመናትን የጥል ግድግዳ አፍርሶ ስለደረሰላችሁ ጌታ ይባረክ የእናንተ መለወጥ የአገር መለወጥ ነው ጀግናው ኢየሱስ ይህን አደረገ ስሙ ይባረክ ገና ገና ወንጌላችን ሀይለኞችን ይለውጣል አሜን አሜን አሜን

  • @salamadis6325
    @salamadis63255 жыл бұрын

    ዬኒ እግዚአብሔር ባንተ በትክክል እየሰራ ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን ሳልናገር ማለፍ አልፈልግም በማየው ነገር በጣም ተደስቻለሁ ተባረክ እንወድሃለን

  • @tigist422
    @tigist4225 жыл бұрын

    ደሞ ኮ ቆንጆ ቆንጆ ናቸው ወይ የኢትዮጵያ አምላክ

  • @senaitbahta2938

    @senaitbahta2938

    5 жыл бұрын

    yeusua qonjo yaregal

  • @haymanot3974

    @haymanot3974

    5 жыл бұрын

    እኔም።ብያለሁ።

  • @nasrallafayyad1894

    @nasrallafayyad1894

    4 жыл бұрын

    tigist

  • @nasrallafayyad1894

    @nasrallafayyad1894

    4 жыл бұрын

    @@senaitbahta2938 senaitBahta

  • @user-ci5bf3lw2k

    @user-ci5bf3lw2k

    4 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @joeldejene7621
    @joeldejene76212 жыл бұрын

    ዮኒ እነዚህን ወጣቶች ወደ ጌታ እቅፍ እንዲመለሱ ምክንያት በመሆንህ አከብራለሁ። ሆሳዕና እፎይ ካለች አመታት ተቆጥረዋል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo31815 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እውነት እንዳንተ ያለ መልካም የፍቅር አምላክ የትም የለም። ክብር ላንተ ይሁን። ወንድሞቼ ጌታ ይርዳቹ።

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym79815 жыл бұрын

    ግሩምና ድንቅ የሆንከው መንፈስ ቅዱስ ተባረክ አንተ እኮ ልዩ ነህ።

  • @godislove6010

    @godislove6010

    5 жыл бұрын

    Amen Amen Amen.

  • @godislove6010

    @godislove6010

    5 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @destaalxe4931

    @destaalxe4931

    5 жыл бұрын

    God is love

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen78305 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን! ይህን ስላደረገ ክብሩን እና ምስጋናውን እርሱ እና እርሱ ብቻ ጠቅልሎ ይውሰድ!!! አሜን!!!!!

  • @hannge7073
    @hannge70735 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኮ ድንቅ ነው ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።።ዮኒ ለትውልድ መዳኛ ስላረገህ ጌታ ይባረክ ንተ

  • @kebebushyegetaliji2008
    @kebebushyegetaliji20085 жыл бұрын

    አር ጌታ ኢያሱስ ይባርክ ዮንዬ ኑሩልኝ የሀጋር ልጆች ጌታ ይርደቹ ሌሎችንም እንድት አስታምሩ

  • @bertukanabera9624

    @bertukanabera9624

    5 жыл бұрын

    Ameni Amen Amen uuuuuuuuuuuuu

  • @mekdesmekonnenpaulos4714
    @mekdesmekonnenpaulos47145 жыл бұрын

    ይቅርታ የጽድቅ ሂወት ማንሻ የቂም ማርከሻ የፍቅር ማደሻ ነው።

  • @fakherm9bioephone984

    @fakherm9bioephone984

    5 жыл бұрын

    Wowowo wowowo 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💤💤💤💤💤💤

  • @user-ll2qb7yt2z

    @user-ll2qb7yt2z

    5 жыл бұрын

    😎😘

  • @user-td5co9qj9j
    @user-td5co9qj9j5 жыл бұрын

    ጌታ ይባረክ እነሱ ሳይቀጣጠሩ እየሱስ ቀድሞ ቀጥሮ ይዞላችሁ ነበር ክብሩን እሱ ይዉሰድ የወኒዬ ስላተ ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ ይለምልም 😙😙😙😙😙😙❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @retaabebe7242
    @retaabebe72425 жыл бұрын

    Thank you, Lord, for your work. Jonathan GOD Bless You.

  • @azimarenoazimareno5483
    @azimarenoazimareno54835 жыл бұрын

    i am from eritrea bunt des yelal yoney Ante abat negh Yikrta yhiwet xedki gasha yekim kahsa yekalkedan mehdsha waw ene amhariya alchelm tenshi yegbgal God bless you ethiopia people enem endzi neberkut ahun sweden negh menoro i love you eritreanðiopean people demo fikerga seti ke ethiopea eflegalwe egzabher kifeked ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew49925 жыл бұрын

    አገሬ እትዮጵያ 🇪🇹 የትዉልድ ቦታ ሆሳዕና ደሰ ባልሽ ልጆችሽ በፍቅር ተቃቅፈው ይቅርታን ጠይቀዋል ❤🇪🇹እግዚአብሔር ፍቅር ነ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane785 жыл бұрын

    ማን እንዳተ ጌታ ክብር ለጌታ ይሁን የማረካችሁ ጌታ ክብሩኑ ይዉሰድ አሜን

  • @Yagerlij7016
    @Yagerlij70165 жыл бұрын

    ምን እንደምል አላውቅም ። የእግዚአብሔር ቃል በእውነት ይቀይራል። የዘላለም አባት ጌታ እየሱስ ይባረክ። ዮኒ ተባረክ የዘመኑ ሀዋርያ።

  • @frewtadele3653
    @frewtadele36535 жыл бұрын

    Amen amen amen Geta knrh ysfa ...lesu hulu yichala ...hulachihunm geta ybarkachu tebareku

  • @alemomadamo6172
    @alemomadamo61725 жыл бұрын

    እኔ ከነዝህ ልጆች የተማርኩት ነገር ብኖር በእውቀት አይምሮን ማሳደግ እንጂ በእስፖርት ሰውነትን ማሰበጥ ለምንም እንደማይጠቅም ነው

  • @saradanielle2101

    @saradanielle2101

    5 жыл бұрын

    እውነት ናው

  • @lovegrace1303

    @lovegrace1303

    5 жыл бұрын

    ትክክል

  • @assadassad1756

    @assadassad1756

    4 жыл бұрын

    lknh mare

Келесі