ደስታው ወደሀዘን ተለወጠ ብሌን አግብታ ወልዳለች: ሮቤል እራሱን ስቶ ወደቀ

Ойын-сауық

ደስታው ወደሀዘን ተለወጠ ብሌን አግብታ ወልዳለች: ሮቤል እራሱን ስቶ ወደቀ

Пікірлер: 878

  • @Hundumak
    @HundumakАй бұрын

    በመጀመሪያ ቀን ስገናኙ ሌላ የትደር ህይወት እንደጀመረች መናገር ነበረባት ። የማይሆን ተስፋ ሰጥታ የባሰ ጎዳችው።

  • @user-gj2ep5cp9c

    @user-gj2ep5cp9c

    28 күн бұрын

    ኧረበዛሳአትመንገርአትችልም

  • @negesetkerekes2325

    @negesetkerekes2325

    26 күн бұрын

    እውነት, በጣም ስለተደሰተች, ልብዋ እሱ ጋር ነበረ. ለሴቶች ደሞ, በጣም ከባድ ነው::

  • @user-us1dc4cs1h

    @user-us1dc4cs1h

    26 күн бұрын

    በትክክል

  • @user-cb2vj1xx4r
    @user-cb2vj1xx4rАй бұрын

    እባክህን የወኒ አትልቀቀዉ እርዳዉ አንተ ታማኝነህ እግዝያብሒር ይረዳክ ሀዌ ማግባታ መዉለዳ ሳይሆን እዉነቱን አለመናገራ ያማል አይዞህ ሀዌ❤❤❤❤

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤😮😮😮

  • @tiabayasuf2359

    @tiabayasuf2359

    Ай бұрын

    አጣሩ ለትሆንም ትችላለች ተግስቱንይሰጥህ

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3nАй бұрын

    ርእሱን አንቶ እንደኔ የደነገጠ አለ😭😭😭😭😭

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    Ай бұрын

    💔😭

  • @mrvip-bg9qg

    @mrvip-bg9qg

    Ай бұрын

    በጣም

  • @user-rk5gv4nj7z

    @user-rk5gv4nj7z

    13 күн бұрын

    በጣም የምር ግን ለምን ዩቱበሮች እርዕስ ማውጣት አያቁም ልበል

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4iАй бұрын

    ሮቤል ወንድሜ አንተ ንፁህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይወድሀል እውነታውን አውቀህ እንዲቆርጥልህ ስለፈለገ ነው አይዞህ ወንድሜ ሀገር ውስጥ ብሆን ከጎንህ ሆኜ ባፅናናህ ደስ ባለኝ ግን ከሁሉም የበላይ የፈጠረን አምላክ እሱ ያፅናናህ አፅናኝ መላእክትን ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱስ ሚካኤልን ይላክልህ ለአንተ ያለችዋን ምርጥ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሚስት ይሰጥሀል እመነኝ ወርቅ በእሳት ይፈተናል አንተ ተፈትነህ አልፈሀል ህልምህ ተፈታ በቃ ከእንግዲህ እርሳትና የራስህን ህይወት ኑር ገና ወጣት ነህ ብዙ እንጠብቃለን አይዞህ ወንድሜ በርታ ጨለማ ካለየን ብርሀንን አናመሰግንም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤነኛ ነህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ለአንተ የምትሆንህን ሴት ይሰጥሀል ዬናስ ወንድሜ አደራ እንዳትለየው እኛ በምንም ነገር ከጎኑ እንቆማለን በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ አለን ወንድማችን ቀጣይ ግን የደረሰበትን አሳውቀን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bqАй бұрын

    ምን አይነቷ ናት ዮኒ እንዳገኛት መናገር እየቻለች በሰው ሒወት መቀለድ ተው ሰዎች ፈጣሪን እንፍራ አይዞህ መድሀኒያለም የምትወድህን የምትወዳትን ይስጥህ❤❤❤

  • @zahraza4746

    @zahraza4746

    18 күн бұрын

    አልገባኝም እሱከሚያቀውሌላነውእደያ ገባችው😢😢😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq

    @HanaHana-io3bq

    17 күн бұрын

    @@zahraza4746 አዎ እሱ በጦርነቱ ሞቷል ብላ ቤተሰቦቿ ያመጡትን ሰው ነው ያገባችው

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zoАй бұрын

    ገና ስታገኘው መንገር እየቻለች አሁን ሰባበረችው አሁን ባትታይ እሰከመች ልትገለው ነበር አቤት የሰው ክፋት😢😢😢😢

  • @Kedja-vj8ty

    @Kedja-vj8ty

    Ай бұрын

    Agermmm

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    Ай бұрын

    ያሳዝናል ለምን አጠንግረው ነበር ተስፋ ከመስጠት የዛንዌው

  • @fatumahusein263

    @fatumahusein263

    Ай бұрын

    Bal kelelat lej bicha kehone cheger yelewem

  • @yttugyygttff5531

    @yttugyygttff5531

    Ай бұрын

    በጣም ከባዴ ነው

  • @zenebechbabeta970

    @zenebechbabeta970

    22 күн бұрын

    ትሽ እንዲ አይነቱን ሰው ከልብህ አውጥተው መተው ነው

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7idАй бұрын

    ኣይዞህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው አጀኳ መዓረይ❤❤❤

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2hАй бұрын

    ደህና ተገናኙ ብለን ደስ ብሎን ሳንጨርስ ሌላ ሀዘን ፈጣሪ ያረጋጋህ ወድሜ

  • @eexx5392
    @eexx5392Ай бұрын

    ባዛኚቷ ለምን ከፉት አልተናገረችም አይዞህ ሮቤል እግዚአብሔር አላለው ሁኖ ይሆናል አይዞህ ወንድም

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7hАй бұрын

    ይገርማል ውስጤ ፈራ አለ መጀምርያ ላይ አይዞህ ወድሜ ሀሳ የተሻለ አላህ ይሰጥሀል አትግፍ ተገፋ አብሺር ብቻውን እዳትቶወው ዬኒ

  • @workneshkindalem
    @workneshkindalemАй бұрын

    እውነት ያማል ስውአይደለችም ግልፅ መናገር ነበረባት አይዞክ የማያልፍነገር የለም እራስክን አርጋጋ ወንድሜ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qgАй бұрын

    እኔም እያሰብኩ ነበር አንተ ስታስበው 4 አመት ሙሉ በሴት ልጅ ላይ የሚከሰተው ነገረ አይታወቅም

  • @user-cm5kb9pq7j

    @user-cm5kb9pq7j

    Ай бұрын

    agegntati betayikati

  • @user-ji6mo8lh6h

    @user-ji6mo8lh6h

    Ай бұрын

    በጣም

  • @yttugyygttff5531

    @yttugyygttff5531

    Ай бұрын

    ከባነው ግን መናገሪ ነበባት😢

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Ай бұрын

    መናገር ነበረባት

  • @semiradawudesemiradawude5429

    @semiradawudesemiradawude5429

    Ай бұрын

    እኮ እዳገኘችው መናገሬ ነበረባት አግብቻለሁ ብላ ወዳውኑ መናገር

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103Ай бұрын

    ባካችሁ ወንዶች ሚስት ባንሆናችሁም እህት እንሆናችሁለን ራሳችሁን ጠብቁ ፡፡

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724Ай бұрын

    እና አግብታ ክወለደች አትነግረውም እንዴ?

  • @beletudebele5964

    @beletudebele5964

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @debbietesfaye5625

    @debbietesfaye5625

    29 күн бұрын

    እኔም የገረመኝ እሱ ነው

  • @haymikassa7866
    @haymikassa7866Ай бұрын

    እኔም ከብዶኝ ነበር እስካሁን ዝምብላእንዴት ተቀመጠች ካሁንካሁን የሆነነገር ትልሀለች እያልኩ ደስታየን መለስክልኝ ስትል ባይኖራትነውብዪ አለፍኩት😢😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733Ай бұрын

    ኦ የእውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ውሳኔ ላይ ከመድረስ አግኙአትና አናግሩዋት ወንድሜ ጠንከር በል

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447Ай бұрын

    መጀመሪያ አጣሩ የጎረቤትልጂሊሁን ይችላል😢😢😢

  • @halmanotmebrhatu7313
    @halmanotmebrhatu7313Ай бұрын

    ሮቤል ንስኳ እኮ ጅግና ወድቶም ጀጋኑ ኢኻ ሞ በርትዕ ደዓ ን ዓኻ ዝበላ ፈጣሪ አዘጋጂሉኻ ስለዝኸውን በርትዕ ደዓ የዒስ አቦ ዐያም በል ነነ ዝ

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7zАй бұрын

    ወይኔ በፈጣራ አይዞክ ወንድማችን ተረጋጋ ሁሉም ለበጎነው😢😢😢

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6jАй бұрын

    ይከብዳል መጀመሪያ መናገር ነበረባት

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2pАй бұрын

    መጀመሪያሞ ውስጤ ጠርጥሮ ነበር ማርያምን ግን መጀመሪያ መናገር ነበረባት እፍፍፍ😢😢😢

  • @user-tw5vz4id1p

    @user-tw5vz4id1p

    Ай бұрын

    😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963Ай бұрын

    ሂወት ይቀጥላል ባክህ ራስህን ጠብቅ

  • @bettymarle
    @bettymarleАй бұрын

    አይዞህ ህይወት ይቀጥላል በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ልቤ ተሰበረ ❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zoАй бұрын

    ታዳ ከመጀመሪያው አነግረውም ነበርደ😢😢😢😢😢😢😢 የአላህ የተፃፈው ምንድነው

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5zАй бұрын

    በመገናኘታችሁ ደስ ብሎኝ ነበር ወድሜ አይዞህ የተሻለ ፈጣሪ ይሰጥሀል አይዞህ እራስህን አጠንክር

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3nАй бұрын

    ሁልግዜ ልቤ ይፈራል ይል ነበር ፦ለካ ለዚህነው 😭😭😭😭😭😭

  • @user-fw6cy3oj6z

    @user-fw6cy3oj6z

    Ай бұрын

    በጣም

  • @hdbd9547
    @hdbd9547Ай бұрын

    ወድዓደይ መዓረይ ኣጆኻ ገፅኪ ይርሓቕ ኣወዳት ኣሕዋት የብልክን ድዩ ኣምላኽ ናይ ኢድኪ ይሃብኪ መጀመርያ ንምንታይ ዘይትነግርዮ ስዲ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semaitkahsay9036

    @semaitkahsay9036

    Ай бұрын

    አታ ዓዲ 3 እንዶ እዚጓል

  • @salamsalam1464

    @salamsalam1464

    Ай бұрын

    ይገርም እዩ

  • @rahelestif2112

    @rahelestif2112

    Ай бұрын

    ጓል ኮይና ደአ 4 ዓመት ክትፅበዮ ዘይሕሰብ እዩ።ብሓደ ከ አይሓደሩን ድዮም?መቸም ሓቢሪና አይተኸያየፍናን አይብሉን 😂😂😂...ጓላ አበይ ገዲፋታ ህፃን እያ ዘላ?ክድውል ተሎ ከ ድምፂ ህፃን አይስምዖን?ዘይመስል እዩ 😂😂😂....film እዮም ዝሰርሑ ዘለዉዋ

  • @rahelestif2112

    @rahelestif2112

    Ай бұрын

    @@semaitkahsay9036ዓዲ 3 ድያ?😂😂😂.... እሞ ብዘይ ሓደ ነገር አይኮነን ኛር ኢሉ ዝበኪ ገለ ገይራትሉ አላ።ካብ መቐለ ናብ አአ ዘጉይ ፍቕሪ ድዩስ 😂😂😂

  • @ababazahara548

    @ababazahara548

    Ай бұрын

    ንጓል ዓዲ 3 ክንዲዚ አብዝሕዎ እዩ ነይሩ ንሳ እውን መጀመሪያ ክትነግሮ ነይሪዎ ክፊእቲ እያ ​@@rahelestif2112

  • @iloveyoufamily9742
    @iloveyoufamily9742Ай бұрын

    ሓወይ ናተይ ዓርስካ ሓሉ በጃካ ሂወት ቀፃሊት እያ እሜቤቴ ድንግል ማርያም ምሳካ ትኩን ❤😢

  • @Tbrf-yq3po
    @Tbrf-yq3poАй бұрын

    እኔ አገረምኝም ምክኒቱም ሙቱል ተብላ ነው 4አመት ከባዳ ነው አልፍረዳባተም የምትሎ ሴት ናት

  • @Kedja-vj8ty

    @Kedja-vj8ty

    Ай бұрын

    Tagba twoled tfatwa medebekwa

  • @masertiemasertie5386

    @masertiemasertie5386

    Ай бұрын

    አወ ትክክል ደግሞ መጀመርያ እዳነግርዉ ይርቀኛል ብላ ይሆናል እና አሁንም እደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ አይዞን ጠካራሁን ወድሚ

  • @mulu5

    @mulu5

    Ай бұрын

    እኔም አልፈርድም ጥያቄ ነበር ግን ስታገኘዉ መናገር ነበረባት ምናልባት የልጁ አባት አሮ አይደለም ይህን የቀረበችዉ 😢😢

  • @mazavip2714

    @mazavip2714

    Ай бұрын

    መጀመሪያ ያገኘችው ቀንማግባትዋን መናገር ነበረባት ካልሆነም በሁለተኛው ቀን ስጦታ የሰጣት ቀን እውነቱን ማሳወቅ ነበረባት ባይ ነኝ

  • @user-bv3eh4tj4i

    @user-bv3eh4tj4i

    Ай бұрын

    እንደሚወዳት እያወቀች ቢያንስ ስጦታውን ሲሰጣት መናገር ነበረባት 100% ጥፋተኛ ነች አለመናገሯ ኡፍፍፍፍ💔💔💔💔

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5oАй бұрын

    ልቤ ተሠበረ በእግዚአብሔር ሠዉ ክፋቱ ጥግ የለዉም አይታመንም 😢😢😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001Ай бұрын

    በስላሴ ስምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም የኔ በረዶ መሆንንን ይገርማል እውነት እኮ ሁሌም እውነት ነው ፈጣሪሪሪ ያበርታሕ ወድማለሜሜ እራስን ሆኖ መቅረብኮ ከብዙጭቀት መላቀቅ ነው አምኖበት ይግባ አምናበት ትግባባባ እባካችሁ አንወሻሽሽ ምድርላይ ምንኖርበት ጌዜ በጣም አጭርነው ሰዎችን አናሳዝን የሳቃቸው እጂ የለቅሶአቸው ምክንያት አንሁንንን🤝🤝

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qyАй бұрын

    የመረጃ ናት ወላሂ ተስፋ ሰታው እንደዚህ መረጠ የለባትም ነበር እውነቱን ብነግረው እዳገኛት ተስፋ ይቆርጥ ነበር ወንድም አቤል አብሺር 😢

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e26 күн бұрын

    ያለውን ነገር ቀድማ ብትነግረው ምን ነበር💔አይዞህ ወንድም እግዚያብሔር የፃፈውን ነው ምንሆነው ተረጋጋ ለራስህ ስትል🙏

  • @znawuhagoss9176
    @znawuhagoss9176Ай бұрын

    ኣይዞካ ሮቢ ሓወይ ኩሉ ፍቃድ እ/ር እዩ ንሳ ንባዕላ ኣይትበል ካብ መጀመርታ ኣብ ክንዲ ምንጋር ክልተ ግዜ ጎዲኣትካ እና ኣይዞካ በርትዕ ንኣዴካ ክትብል ዓቅሊ ግበር

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379Ай бұрын

    አለማናገሯ ብቻ ስህተት ነው እንጂ ለመፍረድ ይከብዳል ሮቢዬ ምንታርግ ሞተሀል ተብላለች እኮ በዛ ምክኒያት ይሆናል ሌላ ህይወት የጀመረችው ግን ደሞ ልትነግርህ ይገባ ነበር እራስህን ለማረጋጋት ሞክር ይከብዳል አውቃለሁ ግን ፈጣሪ ያበርታህ የኔ ከርታታ ወንድም ዮዎኒዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር የቁም አበረታው መጥፎ ውሳኔ እንዳይወስን የጭንቅ አማላጇ ትርዳችሁ ።

  • @ekrW
    @ekrWАй бұрын

    እኔ በጣም ተጠራጥሬ ነበር አግብታለይ ብየ ለምን ላይ እንደታዘብኩ ያወኩት ለምን ተስፍ አልቆረጥክም እስካሁን ስትል እንደት እንደዚህ ልትል ቻለች ካነጋገሯ ያስታውቃል ነቅቻለሁ

  • @MeriGeber
    @MeriGeberАй бұрын

    ኣይዞህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው ኣጀካ ሓወይ ማዓረይ ❤❤😢

  • @user-gz1xt5fg2x
    @user-gz1xt5fg2xАй бұрын

    ሮቢ በቃ ሓደ ዓይነት ኣጋጣሚ እዩ ዘለና በቃ ኣነ ክምርዓወካ ወድ ዓደይ መዓረይ ፕራንክ እንተዘይኮይኑ ❤ ኮሜንተራት ሓጉዝኒ ስልኩ ፀሓፍለይ ሮቢ&ዮኒ😢

  • @sameM-tu6rg

    @sameM-tu6rg

    Ай бұрын

    እልልል

  • @user-gz1xt5fg2x

    @user-gz1xt5fg2x

    Ай бұрын

    @@sameM-tu6rg ገና ኣላገባሁም እኮ🙄🤗🤗🤗

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    Ай бұрын

    😆😆😆ተው ግን ልጁ በጣም አሳዝኖኝ እናተ ታስቃላችሁ ​@@user-gz1xt5fg2x

  • @user-yt3jf6xz6j

    @user-yt3jf6xz6j

    Ай бұрын

    ❤❤

  • @user-lt5rm4vj2s

    @user-lt5rm4vj2s

    Ай бұрын

    ንንስኽይ ስለ ዝብለኪ ዘይኮነስ ተፍቅርኪ አዩ 🙄😊

  • @senait1912
    @senait1912Ай бұрын

    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ያዘጋጅልሀል 🙏❤ መናገር ነበረባት

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9bАй бұрын

    ወይኔ በመድሃን አለም ምነዉ አይንሸ ነዉ በየኝ አምላኬ ለምን መጀመሪያ አልነገረቸዉም ታድያ አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነዉ ወደ እግዚአብሔር ተጠጋ እናንተ ሸክም የከበዳቹ ወደኔ ኑና እኔ እገርፋችኋለሁ ይላል ቅዱስ ቃሉ አይዞክ ደሞ ፀበል ተጠመቅ ጸሎት አዘዉትር አታልቅሰ ጠክር በል አንዲ ሰዉ ፈተና ሳልፍ መኖር ጀምረዋል ማለት ነዉ ፈተና የለለዉ ህይወት የለም አንተ ራሰክ ጠብቅ ዘንድሜ😢❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ያዘው አረጋጋው አይዞህ ወንድሜ

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9tАй бұрын

    ፕራክ መሆን አለበት ታዳ ለመን መጀመሰያ አነገረችውም

  • @nas7117

    @nas7117

    Ай бұрын

    እሱንም ተፈልገው ይሆናል

  • @yttugyygttff5531

    @yttugyygttff5531

    Ай бұрын

    👍👍😢

  • @Kelem-di2ff
    @Kelem-di2ffАй бұрын

    ለምን እውነቱን አልነገረችውም? አሁን ነው የበለጠ የሚጎዳው አይዞክ እሷም አይፈረድባትም ህይወት ይቀጥላል ወንድም ላንተም ፈጣሪ ያዘዘልህን ይሰጥሃል በርታ የተሰበረ ልብ የሚጠገነው በጸሎት ነው ጸልይ ዮኒ እስኪረጋጋ አትልቀቀው ብርታቱን ይስጥክ ላንተም።

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafakiАй бұрын

    ማርያምን እርእሱን አይቶ እደኔ ልቡ ትርትር ያለ😢😢😢😢እፍፍፍፍ የወኒዬ በፈጠረህ ካጠገቡ አትራቅ እጭጭጭ እደዉ ምናለ ተስፍ ባትሠጠዉ መጀመሪያ እዳገኘችዉ ሂወት እዳላት ብት ነግረዉ😢😢😢

  • @zakz1724
    @zakz172428 күн бұрын

    ሮቤል አንተ ምርጥ ሰው ነህ,,,የዋህ ሰው ሰው የምትሸት ደግ ባለ ንፁሕ አዕምሮ ነህና አትዘን ራስህን አትጉዳ እሺ ሁሉ ለበጎ ነው ልዑል ፈጣሪ ውብ የሆነች ሚስት ይሰጥሀል,,,,ዮኒም ምርጥ መልካም ሰው ነህ አትለየው ደግፈው

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6siАй бұрын

    ወይ ዘድሮ ሐገሬ ተምታታይ ልጆቿ ተምታቱ ተሥቆ ሣያልቅ ለቅሦ የሖነኑሮ ተረጋጋ ወድሜ😢

  • @ewi3400
    @ewi3400Ай бұрын

    ሃወይ ሞኝ አትሁን ፈጣሪ የበለጠ ይሰጥሓል። ምናልባትም ፈጣሪ ሊጠብቅ ይሆናል ይህ የሆነው። አጁኻ!!!!

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia7964 күн бұрын

    እንኮአን እግዚአብሄር አተረፈህ ልጁን ስራህ ምንድነው ትለው የግል ነው እለፈው ሲልህና ልጅታ ቁጡና ሀይለኛ ነው ስትል እኔ በውስጤ ተደራጅተው ጥቃት የሚፈፅሙ እንደሆነ ገምቼ ነበር እባክህ ይቅርብህ የፈለገ የፈለገ ይሁን አንተ ለእናትህ ታስፈልጋታለህ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768Ай бұрын

    ሞቷልን ከሰማች እውነቱን ለማወቅና ቀጣይ ሕይወቷን ለመምራት እውነተኛ ፍቅር ከሆነ በፀጥታው ምክንያት መሄድ ባትችልም ቆየት ብላ ማረጋገጥ ትችል ነበር የግንኝነታቸው ቀን ለምን እውነቱን አልነገረችውም አይ ሰው ሮቤል እባክህ ተረጋጋ አእዛ እሳት ያወጣህን ፈጣሪ አታሳዝን ሕይወት ይቀበላል

  • @melataskal9201
    @melataskal9201Ай бұрын

    በመጀመሪያ ሌላኣ ትዳር ካላት መናገር ነበረባት ላተ ማሳወቅ ነበረባት ሲቀጥል ሮቤልየኤ ረጋ በል ሂወት ይቀጥላል ኣይዞክ የኔ ወድም ኣይዞክ የምር በጣም ነው ያሳዘንከኝ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396Ай бұрын

    ሮቢል ተረጋጋ ምን ይደረግ አዳዴ እዲህ ነው እፍፍፍፍፍፍ ውስጤ እየፈራ ነው አለ 😢😢😢😢😢😢አይዞህ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን 😢😢😢😢❤❤

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfhАй бұрын

    አየ እውነት ከሆነ እደተገናኙ ምን አለ ብትነግረው በርግጥ ብዙ ተራርቀዋል ግን እውነታውን ብታሳውቀው በስአቱ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv21 күн бұрын

    ልጅቷ ማግባቷ መወለዷ ልክ ናት ከልክ በላይ ፈልጋዋለች ተጎድታለች ኢወት መቀጠል ሰላለበት ቀጠለች ግን ጥፋቷ ሰታገኝዉ ያለዉን እዉነት ነግራዉ ቢሆን ኖሮ ልጁ አሁን አይጎዳም ነበር ግን ለምን እዉነት ተደብቆ አይቀርም ሰለዚህ እባካቹ እዉነትን አትደብቁት በደበቅ አይችልም ሮቤል አይዞክ እራስክን አረጋጋ ኢወት ይቀጥላል በዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት 😢😢😢😢😢

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj3 күн бұрын

    ያሳዝናል 😢ሮቤል የእኔ አባት አቦ የራስዋ ጓዳይ ያተያለዉ ከእግዚአብሔር ዘንድ አለ💔😭አመመኝ ጠክር ወድሜ

  • @user-lc6zr6xc7k
    @user-lc6zr6xc7k28 күн бұрын

    ወዲነይ ኻብደይ በልዕኻኒ😢😢😢😢 አይይይ ካብ ደስታ ናብ ሓዘን ትቀዩሩ አይይይይይ አጀኻ ወለላይ እግዚአብሔር አምላክ ምሳኻ ይኹን ዮኒየ ሓደረኻ አብ ጎዱኑ ኽን🙏🙏🙏🙏🙏😥

  • @user-fn1tc3ib5w
    @user-fn1tc3ib5wАй бұрын

    ኣጆኻ ወድኖ አረ ስልኩ ስጠን ወንድሜ 💔💔😭☝️☝️

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092Ай бұрын

    ወይኔ አጀቴን የበላይ ምነው ብትነግረው ኖሮ እባክህን ተረጋጋ ወድሜ ሌላ ህይወት አለህና

  • @shushayhagostesfay3051
    @shushayhagostesfay3051Ай бұрын

    💔😓❤ኣይዞህ የኔ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ናው አጀኳ ሓወይ መዓረይ😍😍

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay1706Ай бұрын

    ዋይ ሓወይ ማዓረይ 😢ኣጀካ ዝተሰበረ ልቢካ ዝትፅግን ሂዋን እግዚአብሔር ይሃብካ

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4mАй бұрын

    አጆካ ዝሀወይ መንገር ነረባት ሀወይ እናትህ ይፈልጉሀል ለናትህ መኖር አለብህ ሀብሉንም ትመልስ አጭበርባሪ ነች ዮኒየ እባክህን ከሱ እንዳትለይ

  • @nmlkklkk
    @nmlkklkk14 күн бұрын

    ሮቤል ሓወይ አጀካ እግዚብሔር እኒአካ

  • @SalamSalam-nz2ox
    @SalamSalam-nz2ox29 күн бұрын

    አይዞካ ዘሐወይ ኩሉ ንፅብቅካ እዩ መዓረይ😢😢💔

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pgАй бұрын

    ጥፋቱ መጀመሪያ አለ መናገሯ ቢሆን እንጂ ሁለት አመት ፈልጋ ከተለያዩ አራት አመት ሆኖች ብታገባ ማንም አይፈርድ ባትም ምክናየቱም ሞቷል ስለተባለች አሁንም ቢሆን የልጅቱ አባት በሂወት ከለለ እውነት እምት ወዳት ከሆነ ተቀበላት እሰከ ልጆ ምንም ችግር የለውም እር ግጠኛ ነኝ የልጆ አባት ጋ አብረው የሚኖሩ ቢሆን እሷ እንደት በቪዶ ትመጣ ነበር? ምክ ናየቱም ተደብቃ ነው ብንል እንኳን ዩቲብ ላይ ያየኛል ብላ ትፋራለች ብየ አስባለሁ ይሂ የኔ ሀብ ነው በሀሳቢ የተስ ማማችሁ👍

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6cАй бұрын

    በስማም መጀመሪያ ተስፍ ቆርጦ እንዲሄድ ለምን አልነገረችዉም አሁን ተስፍ ካደረገ በኋላ ጉድ ትሰራዋለች እንዴ በድጋሜ ጎዳችዉ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosaАй бұрын

    ዮንዬ እስቲ ቶሎ ሊቅቂሊን ቅጠዩኒ ሮቤሊ አስዜኔኝ❤❤❤❤

  • @user-lq2xe9qq9i
    @user-lq2xe9qq9iАй бұрын

    ወይኔ የክፋቷ ጥግ ምና ለበት መጀመሪያ ብነግ ረዉ ልቡን ሰበረቸዉ

  • @samsungao2285
    @samsungao228516 күн бұрын

    ማጃማሪያ ቃን አልቂሼ ናባርኩ እቺ ክፉ ቃድማ ማናጋር ናባራባት ኡፍፍፍ አይዞህ ሮቤል አንቴ ንፆህ ሳዉ ናህ እግዚአብሔር ይዎዳሃል 😢😢

  • @hirut8456
    @hirut8456Ай бұрын

    የኔ ወንድም አይዞህ ምናለበት እዳገኘችው ብትነግረው ያማል

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5lАй бұрын

    በጣም አጥፍታለች ልጅ ካላ እዉነቱን መናገር ነበረባት እስከመቼነዉ የምደብቀዉ ወንድሜ አይዞህ እግዚሀቤሔር ላተያላትን ያዘጋጅልሀል❤❤❤❤❤

  • @ZiyadMifta-ue4lm
    @ZiyadMifta-ue4lmАй бұрын

    እረ ባአላህ አይሆንም ከሆነም ምንም ማረግ አይቻልም አምኖ መቀበል ነው ብሮ

  • @selitensay3763
    @selitensay376328 күн бұрын

    አትፍረድ ይፈርድብሀል በርግጥ ባንዴ ይከብዳል ለመናገር የሚወዱትን ስው ማጣት ይከብዳል ምክኔያቱም በብዙ አመት ተለያይተዋል እና በዚህ መሀል ሲፈጠር እግዜአብሔር ፍቃድ ሁኖ ተገናኙ እና እድትረዳት ይገባል የሚወዱትን ስው በዚህ መራቅ አይገባም እና አብራቹህ ሁናቹህ እፈልጋለሁ የሚል ላይክ🎉❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086Ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2jАй бұрын

    ወድሜ አረጋጋዉ ሂወት ይቀጥላል አብሽሪ አይዞህ የተሻለዉን አላህ ይሠጥሃል ለኽይር ነዉ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesufАй бұрын

    ተረጋጋ ወንድም. 😢😢😢 የረጋ ወተት ቅቤ ይውጠዋል እና ትንሽ ተረጋጋ አስብ አትቸኩል እሳ ቀስ ብለህ ለማናገር ሞክር መረጋጋት ጥሩ ነው

  • @zedo313
    @zedo313Ай бұрын

    ወይኔ ሲያሳዝን እኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር እስከዛሬ እንደት ሳታገባ ብየ ነበር አይዞህ ወድሜ ለበጎ ነው😢😢😢

  • @user-js8mq5rf8k
    @user-js8mq5rf8kАй бұрын

    መጀመሪይም ጠረጥሬለሁ ሁኔታዋ እንደ ምትወደው በደብ ግፀ እኛ ልሆነችም እሱግን የእውነት አፍቃሪ ነው

  • @user-rl2uv3dv6p
    @user-rl2uv3dv6p24 күн бұрын

    ኣጆኻ ወዲ ዓደይ 😢

  • @ZeenathZeenath-ze5dt
    @ZeenathZeenath-ze5dt19 күн бұрын

    ሁሉም ልትፈትነው የሚሆን ይመስለኛል አላምንም ሁሉንም መጨረሻ እስከማይ😢😢😢😢

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mzАй бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናክ ምን አለባት ጋና ከመጀመሪያው ብትነግሮ 😭💔

  • @user-nl9jo2jm5o
    @user-nl9jo2jm5o28 күн бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024Ай бұрын

    ወይኔ እረ በደብ አጣሩ በጣም ከባድ ነው አብሺር ወድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ያንን ደስታ አይቸ ይሄን ማየት ይከብዳል ኡፍፍፍ 😢😢

  • @user-qf5iy2nu6j
    @user-qf5iy2nu6jАй бұрын

    አይዞክ ወንድሜ ማጣራት ነበረብክ

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z27 күн бұрын

    እንኳን ድስ ያለክጓልይ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119Ай бұрын

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር። ሁላችንም ንስሃ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን።

  • @user-xp3vc6ic8x
    @user-xp3vc6ic8xАй бұрын

    ፕራክ መሆን አለበት ከሎነ። መጀመርያ። ትነገር። ነበር

  • @kidan5256
    @kidan525629 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 ሮቢየ ፈጣሪ መራጋግዒ መንፈስ ልኣከልካ 🙏ኣጆካ ዝሓወይ ሂወት ቀፃሊ እዩ

  • @f-io7sj
    @f-io7sjАй бұрын

    ውይከባድነው

  • @user-ls7yg5fp5d
    @user-ls7yg5fp5d6 күн бұрын

    waw ekan des alachihu🙏🙏

  • @user-ql2nz7yt5o
    @user-ql2nz7yt5oАй бұрын

    ኣጆኳ ሓወይ ማዓረይ

  • @enanu7590
    @enanu7590Ай бұрын

    ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ወንድሜ ከእሶ እውነቱን ብናቅ ምናአልባትም ልጅ እንጂ ትዳር ላይኖራት ይችላል ትዳር ቢኖራት በነፃነት ከቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር በሚዲያ እንዲህ በደስታ ትታያለች ብዬ ስለአመንኩነው።❤

  • @EradaErada-zp5ci
    @EradaErada-zp5ci27 күн бұрын

    ሮብል ወንድማቸረን ኣይዞህ እደ ኣብራህምሩታዬ የመሰለት ሰጦተዋል የተጎዳህ ልብህእደ ሩታ. ትደብሰልህ ኣይዞሸ ህወት ይቀጥላል

  • @user-kl2jj2lf1e
    @user-kl2jj2lf1e29 күн бұрын

    አይዜክ ሁሉም ለበጎ ነው ግን በግዜ ማወቅህ አላህን አመስግን

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms29 күн бұрын

    አይዞህ ጠካራ ሁን ሁሉም ያልፋል😢😢

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu27 күн бұрын

    ወይኔኔኔኔኔኔ ሲያሳዝን መጀመሪያ ደስእሚልነበር. አይዞህ ወዲም አለም

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967Ай бұрын

    ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው ምን አለባት በፊት ብትነገርው እንደዚህ አይጎደም ነበር አይዛክ እግዚአብሔር ለአንቴ ያአለው ይስጠከል

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4tАй бұрын

    ሮቢዬ በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር አምላክ መልካሟን ሴት ይስጥህ ምን ብዬ እንደምኮምት ገራ ተጋባሁ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yvАй бұрын

    እፍፍፍፍ ጌታ ሆይ አይዞህ የኔ ወድም ይህወት ይቀጥላል

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263Ай бұрын

    betam yewah Leej enam Agbash weye Belo endeteykat felga neber megemerya wellahe

  • @ZebibaLgbicho
    @ZebibaLgbichoАй бұрын

    ኡፍ አይ 😢😢😢😢

Келесі