ድል አስለምዶኛል | ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ | ABENEZER LEGESE | የአዲስ ዓመት ልዩ ፕሮግራም | Halwot Emmanuel United Church

Музыка

ከዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ ጋር አምልኮና የበዓል ቆይታ| የአዲስ ዓመት ልዩ ፕሮግራም |Halwot Emmanuel United Church

Пікірлер: 43

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ.

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Жыл бұрын

    Kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @yosimatig6768
    @yosimatig6768 Жыл бұрын

    አቤኔዘር ብዙ ጊዜ በኖሩኩ እዛ ነበር ምለው ዛሬ ግን ከሌሎች ጥቅቶች አንዱ ሆነህ ከምንፈሱ በደምብ ተካፈልኩ ከሩቅም ብሆን ....ጌታ አብዝቶ ይጨምርብህ

  • @user-mx4wc8ox2g
    @user-mx4wc8ox2g Жыл бұрын

    Bewnetu igzabiher amlak zemenikin yibarkilih.

  • @nebaizegyorgis6792
    @nebaizegyorgis6792 Жыл бұрын

    ምን አይነት ነገር ነው ባኩቹ አለ እንዳለ 😰😰😰😰😰

  • @ebiwakjira5365
    @ebiwakjira5365 Жыл бұрын

    ውይይይ ነብስ የሆነ መዝሙር ፣ አቢያችን ተባረክ !!

  • @meseretworkuwodajo4737
    @meseretworkuwodajo47378 ай бұрын

    Your Blessed AB, your anoint God bless you & your family many more!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።y

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቤኔዘር ጥሪ ነው እንጂ ምርጫ ወይንም ንግድ አይደለም እጣ ወድቆብን ነው ። ተባረክ

  • @nanidagme893
    @nanidagme893 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቤኒዬ🙏🤗

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 Жыл бұрын

    Amne Amne Amne Amne Amne ❤😘🛐🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🙌Amne Amne Amne Amne taberek 🙌

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Жыл бұрын

    የተወደድክ አቤኒ ተባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER ABENEZER LEGESSE::

  • @abdiimame382
    @abdiimame382 Жыл бұрын

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @sosinazeleke3235
    @sosinazeleke3235 Жыл бұрын

    ኤቢ አንተ አሁን በአንተ ዕድሜ ከሚዘምሩት መካከል የተለየ ነገር አለህ እባክህ ጠብቀው ጌታ ያብዛልህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    MY GOODNESS::

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 Жыл бұрын

    በረከታችን ነህ አቤንዬ ተባረክልኝ🙏🙏

  • @makdaissak6379
    @makdaissak6379 Жыл бұрын

    Eleleleleleleelelelelelel

  • @fikrtede271
    @fikrtede271 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይውንልኝ በዘመን ላይ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, PROPHETIC, SPIRIT FILLED, LIFETOCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, COUNSELOR, TEACHABLE AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 Жыл бұрын

    peropet zenba sewdh tebrk abenzar betam gobz tebrk

  • @ghenetzerasion1528
    @ghenetzerasion1528 Жыл бұрын

    ተባረኩልኘ በብዙ ለብዙም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🕊🕊🕊🔥🔥🔥💥💥🥳🥳🥳

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    MY GOD OH::

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 Bless name of Lord 🙏

  • @lamrotdesalegn6142
    @lamrotdesalegn6142 Жыл бұрын

    ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @eyasugebre8797
    @eyasugebre8797 Жыл бұрын

    Abeni bedebimb minodew zemari beteley nafkealehu yemilew lene liyu new

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WOW::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    YEAH::

  • @nugistsahle9173
    @nugistsahle9173 Жыл бұрын

    ጌታ እብዝቶ ይባርክህ

  • @AAbus-vu9ex
    @AAbus-vu9ex Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @namrudnaye2203
    @namrudnaye2203 Жыл бұрын

    ማታ አሳበዳቹን እኮ❤🙏

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 Жыл бұрын

    WOW LOVE YOU ALL TEBAREKU

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын

    ተባረኩ 👏👏👏

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 Жыл бұрын

    You’re so beautiful God bless you ❤️🤗🤗🤗🤗❤️❤️🙌🙌🙌🙌

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 Жыл бұрын

    God bless you.

  • @berketabreha2388
    @berketabreha2388 Жыл бұрын

    Tebarek

  • @kidistworkaferahu5411
    @kidistworkaferahu5411 Жыл бұрын

    Asdesach, astemari interview naw...

  • @eliyassamuel2550
    @eliyassamuel2550 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    IT'S TOO MUCH OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT A FUNNY THING OH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN,WONDERFUL,MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, PROPHETIC, SPIRIT FILLED, LIFETOCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, COUNSELOR, TEACHABLE AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT A FUNNY THING OH::

Келесі