"ድርጅቱን አንድመራ አስካድግ ተጠብቄ ነበረ" How Amibara Group is Crushing It Across Industries || Disruptors Ep 6

Ойын-сауық

This week's Disruptor, Amibara Business Group! Starting with cotton, they've conquered transportation, oil, aviation, and now, real estate. CEO Mohammed talks about his relentless drive and how they're taking on international giants with a 36,000sqm project designed by a global team.
But their ambition doesn't stop there - Mohammed invites you to join the Amibara family as they continue their global land grab!
በዚህ ሳምንት የዲስራፕተር ክፍላችን ላይ አሚባራ ቢዝነስ ግሩፕን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከጥጥ ምርት ጀምረው ወደ ትራንስፖርት፣ የምግብ ዘይት እና ኤቪዬሽን ንግዳቸውን አስፋፍተው አሁን ደግሞ ወደ ሪል እስቴት ዘርፍ ገብተዋል።
ዋና ሥራ አስኪያጅ የሆነው መሀመድ ድርጅቱን ለማሳደግ ባለው ተነሳሽነት 36,000 ካሬ ሜትር ላይ አርፎ በዓለም አቀፍ ቡድን እየተሠራ ስላለው ትልቅ ፕሮጀክት ያጫውተናል። ግን ይህ ብቻ አይደለም፣ መሃመድ አሁንም እየቀጠለ በሚገኘው ግባቸው ላይ የአሚባራ ቤተሰብ ሆነው እንዲቀላቀሉ ጋብዟችኋል!
#Disruptors #DinkTv #Realestate #Amibara #AmibaraGroup #GlobalExpansion 🌟👔
Make sure to subscribe to Dink Tv and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
.
.
Subscribe to the Dink TV:
/ @dinktv_
.
Follow to the Dink TV on other social media:
Facebook: - / dinktv.et 📘
Instagram: - / dink_tv 📸
Telegram: - t.me/Dinktv 💬
Twitter: - / dinkmultimedia🐦
LinkedIn: - / dink. .
.
.
#dinktv #dinkyoutube #ድንቅ

Пікірлер: 17

  • @mubarekgobena5903
    @mubarekgobena59032 ай бұрын

    አላህይርሀም አባትህ በጣም ብዙ መልካም ስራዎችን ይሰራ ነበር:: ማሻአላህ ተባረከረህማን በርታ አንተም

  • @habtemariamyoseph7934
    @habtemariamyoseph7934Ай бұрын

    Wow great! ጥሮ ግሮ ማግኘት !

  • @Demahoperealestate
    @DemahoperealestateАй бұрын

    Wow, Can`t wait to see your success!

  • @mohammedburahaba8710
    @mohammedburahaba87102 ай бұрын

    this is outstanding your family will proud of you. i will join amibara groups to add some value as technologist insha allah

  • @nuramohamed9226
    @nuramohamed92262 ай бұрын

    MashAllah MashAllah ❤❤❤ I really proud of you great job 👏 👏👏👏👏

  • @eshetuhabtewold2678
    @eshetuhabtewold26782 ай бұрын

    አዎ ማሜ ! በዕድሜ ትንሽ ነህ ነገርግን በሀሳብ፣በተግባር እና በምግባር ጎልማሳ ነህ። አብሬህ እንደሰራ ምርጫዪ የደረገህ ይህ እንደሆነ ሁሌም እንደምነግርህ ነው። ስለዚህ ይህ በጥሩ ወቅት በፈጣሪ ዘንድ በአደራ የተቀመጠ የአባትህ መልካም ምግባርና ተግባር ነው። ሰው ሀብት ሲባል ሁሉ የሚያየውን መስሎት እንዳይታለል። የመሀመድ አባት ሥም እንደ መልካም ሽቶ ጠረኑ ከሩቅ እንደሚጣራ የአፋርን ምድር በተለይም አሚባራ ወረዳን ሲረግጥ ያውቀዋል። የዛ የደግ!!!! ልጅ መባል ባይበሉም ያጠግባል፣ባይ ኳኳሉም የደምቃል ገና ምን ታዪ አብዱለጢፍ ዝናው ይናኛል አሚባራ ለአገር ይተርፋል እኔም አሚባራ ነኝ። እሸቱ አሚባራ

  • @yasinmohamed2617
    @yasinmohamed26172 ай бұрын

    Masha alahe Gene Enedabatehe hune deGe abatehe Gura yelebeteme meGemeriya zemedochehen endabtehe eredachew abatehe yaGegnew yehehula beza berekete new mame

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm3652 ай бұрын

    Wow

  • @khelilabdulhamid2419
    @khelilabdulhamid24192 ай бұрын

    You will succeed

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah27432 ай бұрын

    Well done i hope you will live up to your words.

  • @user-iq7ss9zq3x
    @user-iq7ss9zq3x29 күн бұрын

    wow❤

  • @shimelisalemayehu6354
    @shimelisalemayehu63542 ай бұрын

    ደስ ይላል፥ በተለይ አባትህ ጥሩ ስም ያላቸዉ፥ሰዉ በመርዳት የሚታወቁ እና በተለይም ማህበራዊ መስተጋብር ላይ ብርቱ መሆናቸዉን ሰምቻለሁ፥ ያንን በተሻለ እና ዘመናዊ መልኩ እንደሚታስቀጥል ተስፋ አለኝ። ፈጣሪ ይርዳህ! ሽመልስ አለማየሁ ከወረር ግብርና ምርምር ማዕከል

  • @Merhawit20-
    @Merhawit20-2 ай бұрын

    enem endant ke abate yemirekebw derejet benor

  • @Abrham_II

    @Abrham_II

    2 ай бұрын

    Serte endesu abat tarik sra

  • @yasinmohamed2617
    @yasinmohamed26172 ай бұрын

    ማሻአላህ ነው ግን አንጀባ ተው እንዳባትህ ደግ ሁን አባትህ ደግ እና ዘመድ ወዳድ ዘመድ ተያቂ ነው የደሀ አባት የሚስኪን አባት ነው አንተም እንደሱ አላህ ያርግህ ይሁላ አባት ያገኝው በትሩ ስራ ነው በአንደባ አይደለም ለማንኛውም በርታ ማሜ

  • @exworld877

    @exworld877

    2 ай бұрын

    Anjeba siyabeza yet ayhe run your own business

  • @habtemariamyoseph7934
    @habtemariamyoseph7934Ай бұрын

    Wow great! ጥሮ ግሮ ማግኘት !

Келесі