ምድር በራች፡፡ አዲስ መዝሙር:: zemarit senknesh wolde 2016

Пікірлер: 35

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen24 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ምድር ብራች ሞትም ተሸነፈ ክብር ምስጋና ለጌታችን መድሀኒታችን ኢየሲስ ክርስቶስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g23 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu143624 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh483024 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @gedamawitwoldehana8312
    @gedamawitwoldehana831224 күн бұрын

    ምድር በራች ጥዑም ዝማሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ በርችልኝ

  • @webet2273
    @webet227324 күн бұрын

    እግዚህአብሄር ይመስገን የብርሀን ንጉስ ብርሀን ኢየሱስ ክርስቶስ የአሽና ፊዎች አሽናፈ የድግልልጅ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክ ያስማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን😊

  • @iyuu1238
    @iyuu123824 күн бұрын

    ዝማሬመላአክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @zeraferawdebele71
    @zeraferawdebele7123 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰

  • @ZufanMimi
    @ZufanMimi23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በጤና የጠብቅልን የገልግሎት ዘመንህን ያርዝሚልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ inkuwani aderesachuu ameti ameti tadirisni lideta mariyami ineni be tselotachuu asibuni wolete mikaeli iyalachuu 😢😢😢😢

  • @adenilfu2166
    @adenilfu216624 күн бұрын

    zemary melakt yasemalen ❤❤❤

  • @Zemariwondimagegnmesafinet
    @Zemariwondimagegnmesafinet24 күн бұрын

    zemare melakiten yasemalen mariyamen betam new des yalegn ehete berechilegn

  • @jilowolde1686
    @jilowolde168624 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ጅምር ነው፤ በርቺ እህታችን! ብርሃን የሆነውን ክርስቶስን እንዲሁም ሞት በእርሱ መሸነፉን ዘምረሻል፤ ጨምሮ ጨምሮ ያብራልሽ!

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe752724 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን መምህራችን

  • @kebedegofer8960
    @kebedegofer896024 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፤ አርፍ መዝሙር ነው!!

  • @kidistmuluneh-oy2cw
    @kidistmuluneh-oy2cw24 күн бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ በርችልኝ❤❤❤

  • @tameratwudesa2674
    @tameratwudesa267424 күн бұрын

    ምድር በራች ሞትም ተሸነፈ ነጻነት አገኘን መከራዉ አለፈ ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !

  • @bulchawolde
    @bulchawolde24 күн бұрын

    ዝማረ መላዕክት ያሰማልን!!!❤❤❤

  • @HirbuShanew
    @HirbuShanew24 күн бұрын

    በርች እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u24 күн бұрын

    ምድር በራች ሞትም ተሸነፈ ነጻነት አገኘን መከራዉ አለፈ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ድምጿ ሲያምር

  • @markatube8268
    @markatube826824 күн бұрын

    Zimare melaektn yasemalin!!!!

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat24 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hidoalex
    @hidoalex24 күн бұрын

    wow....berechelegn,,,go ahead sis,,,,

  • 24 күн бұрын

    እግዝሃብሄር ይባርክሽ

  • @ydproduction6709
    @ydproduction670924 күн бұрын

    ገና ስሰማው ውስጤ አረፈ በእውነት በጣም ግሩም ዝማሬ በርቺ እህታችን

  • @mesenbetmuluye6839
    @mesenbetmuluye683924 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ZadoZadoZadozado-yw8kf
    @ZadoZadoZadozado-yw8kf24 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @aynalemsamuel9694
    @aynalemsamuel969424 күн бұрын

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን! መድኀን አለም በቤቱ ያጽናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በርቺልን❤

  • @orisodebebe3359
    @orisodebebe335924 күн бұрын

    እንዃን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @RomanGenet
    @RomanGenet24 күн бұрын

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ኢህታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    24 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sinkneshWolde
    @sinkneshWolde22 күн бұрын

    Amen Amen Amen egziabher yakiberiline......

  • @abiyewolde9971
    @abiyewolde997124 күн бұрын

    Wow nw betam des yemil mezimur nw❤❤❤❤

  • @EmnetHido
    @EmnetHido17 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ እህታችን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin746013 күн бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን 💐🌸🌿🙏🌿🌸💐🙏🌾💐🌸🌿🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f23 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

Келесі