ድንቅ የሙዝቃ ድግስ በ ሚነልየም አዳራሽ /ልዑል ሲሳይ አልበም ምርቃት.....በወፍ በረር - ወፍ በረር - Wef Berer - Abbay TV

እጅግ አስገራሚው የ ልዑል ሲሳይ ኮንሰርት በተወዳጆቹ ድምፃውያን ሚካኤል በላይነህ እና ሳሚዳን ታጅቦ የተካሄደው በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተወዳጅነት ያተረፈው የ ልዑል ሲሳይ የመጀመሪያ አልበም መውጣትን አስመልክቶ የተደረገው ይሄ ኮንሰርት በብቸኛ የሚዲያ አጋርነት ደግሞ ዓባይ ቲቪ በልዮ ሁኔታ ወደእናንተ ይዞላቹ መቷል።
ዓባይ ቲቪ የ ኢትዮጵያ ምርጥ
leul,ልዑል,music,leulsisay,first,album,newalbum,musicalbume

Пікірлер: 18

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha317012 күн бұрын

    ስወድህ ልዑሌ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f6 күн бұрын

    I like laule

  • @yetarik_mender
    @yetarik_menderАй бұрын

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @user-jh4ld9zu8y
    @user-jh4ld9zu8yАй бұрын

    Yene wed❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208Ай бұрын

    Liul ,this Time is for you even if it is tough one to shine

  • @shsfvv37
    @shsfvv37Ай бұрын

    ልኡል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nono-pd8fy
    @Nono-pd8fyАй бұрын

    ❤❤

  • @user-zm3qc7xt4j
    @user-zm3qc7xt4jАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Nono-pd8fy
    @Nono-pd8fyАй бұрын

    Bedesta entbkalen meke❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾 @ኖኖ ፒዲኤፍዋይ

  • @martaambel281
    @martaambel281Ай бұрын

    yene wud🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ማርታአምበል

  • @martaambel281

    @martaambel281

    Ай бұрын

    @@TruthEz 🙏🙏

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5eАй бұрын

    ልዑሌ❤ትችላለሕ ሴቶች ግን ምነው አንድ ሴት ኮንሰርት ብታቀርብ ዞር አትሉም ያላገባ ወንድ ከሖነ እማ😳😂

  • @user-jh4ld9zu8y
    @user-jh4ld9zu8yАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonsisaye6320
    @solomonsisaye6320Ай бұрын

    አዳራሹ ስም ሆነ በጣም ላይት ቢኖረው ጥሩ ነው

  • @TruthEz

    @TruthEz

    Ай бұрын

    መብራት = [ላይት]

Келесі