ድንቅ ሥራውን መስክሩ" የስምንት ዓመቱ ሥቃይ በሦስት ቀን..."ለሚያስጨንቀን ጉዳይ አማራጭ የማይገኝለት መፍትሔ

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - kzread.info...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZread ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- kzread.info...

Пікірлер: 68

  • @elsabekele8124
    @elsabekele81248 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችን በንስሐ መንገድ ይምራን 🙏🙏🙏

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go8 ай бұрын

    አቤቱ ስራህ ድንቅ ነው ሁሉን በጥበብ አደረግህ ለእህታችን ህይወት የሰጠ ቸር አባታችን እኛንም ከእስራት ይፍታን አሜን

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q8 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

  • @abebatefera2334
    @abebatefera23348 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66418 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን❤❤❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse16568 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru18 ай бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @guenett8194
    @guenett81948 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🏿 ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78098 ай бұрын

    ለመዳን ንሰሃ መግባት፣ ፆም ፣ፀሎት ስግደት፣ አስራት በኩራት ማውጣት፣ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ወዘተ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልን❤

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake15918 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገ ቃል ሂዎት ያሰማልን እድሜን ጤናን ይስጣህ🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce8 ай бұрын

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ግሩም ድንቅ ነው አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AmenMeharen
    @AmenMeharen8 ай бұрын

    አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። እህታችን እንኳን ደስ ያለሽ ከምስክርነቱ እንደተረዳነው የእርኩስ መንፈስን አሰራር ማወቅ ለመንፈሳዊ ሕይወታችን ወሳኝ ሚና አለው። እግዚአብሔርም እኛ ልጆቹ ከስውር የአጋንንት እስራት ለማንቃት የሚጠቀምባቸውን መምህር ግርማ፣ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም፣ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ፣ ቀሲስ ባንተይሁን፣ መምህር ተስፋዬ አበራ ብንሰማቸው እንጠቀማለን ዘመኑ የመንቃትና የመዋጀት ነውና። ክርስቶስ በቸርነቱ ስለ ድንግል እናቱ ብሎ ሁላችን ይርዳን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜና ጤና ያቆይልን አሜን!

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij22998 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የምስገን ቃለህይወትን ያሰማልን 🌹

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate12998 ай бұрын

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml8 ай бұрын

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin

  • @tgybrhuhhuu4931
    @tgybrhuhhuu49318 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @heremelawesene
    @heremelawesene8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae95538 ай бұрын

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን ወዲማችን ተባረክ ያገልግሎት ዘመንክህን እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salahdxb2964
    @salahdxb29648 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @user-di3io2cw5u
    @user-di3io2cw5u8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz12768 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @beletishshewarega3473
    @beletishshewarega34738 ай бұрын

    አሜን ክብሩን እሱ የውሰድ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu41388 ай бұрын

    አሜን።ቃለህይውትን፡ያሰማልን፡ወንድማችን።እህታችንንም፡እግዚአብሄር፡ይባርክልን።

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb8 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እኛንም ለዚህ ምግበ ሥጋ ወምግበ ነፍስ ያብቃን ❤ ወደ ልቦናችን ይመልሰን ለቅድስት ሀገራችን ሰላም ያድልልን

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun47268 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lubabayesuf4246
    @lubabayesuf42468 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንይሆንልን💚💚💚💚

  • @ruterute3445
    @ruterute34458 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን። እኛም እመብርሀን ለፍውስ ታዘጋጀን ታማልደን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ።

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye22148 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @betelhem9651
    @betelhem96518 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g8 ай бұрын

    🙏 እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን🙏አሜን🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga148 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🏽 አሜን 💕🙏🙏🙏💕

  • @ninocell6969
    @ninocell69698 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰመልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74608 ай бұрын

    ❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 ለሷ የፈወሳት እግዚአብሔር ለኔም ይርዳኝ ይፈውሰኝ 🤲🤲🤲

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo938 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው❤❤❤❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68138 ай бұрын

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @azebkeren1020
    @azebkeren10208 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አዎ እሱ ነው መድሃኒተ በፀሎት አሱቡኝ ለቁድስ ቁርባኑ ያብቃኝ🙏🙏🙏👐👐👐❤❤❤

  • @meklitnigusu2945
    @meklitnigusu29458 ай бұрын

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y8 ай бұрын

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @hay5360
    @hay53608 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህውትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አቤቱ ቸርነት ምህረትክ ቁጥር ስፊር የለውም እኛንም በሐጥያት የተዘፈቅነውን ልጆችህን ችላ አትበለን ስራክ ድንቅ ነው የሰራዊትጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን

  • @user-gm8xw4nb1j
    @user-gm8xw4nb1j8 ай бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን መግስተሰማያትንያውርስልን ለተጨነቅነወ ሁሉ ለኛም ይድረስልን መልካም እለተ ሰበት ይሁንልን አሜን3/🙏🙏

  • @helenamen6316
    @helenamen63168 ай бұрын

    Amen

  • @genetgenet9408
    @genetgenet94088 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie6568 ай бұрын

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @genetalem8059
    @genetalem80598 ай бұрын

    ለኛም እንደ እታችን የፈወሰ እግዚኣብሔር ይፈዉሰን ይድሩስብን

  • @user-ev3bp8ws8z
    @user-ev3bp8ws8z8 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Hermoso07
    @Hermoso078 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @maron-m1234
    @maron-m12348 ай бұрын

    አቤቱጌታኋይ ስራህእፁብድቅነዉ በምህርትህ እኔሐፄተኛዋን ተመሌከተኝ መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre41088 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @songuru1
    @songuru18 ай бұрын

    Kale Heuwte Yasemalen ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr40618 ай бұрын

    🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @znashdngato4658
    @znashdngato46588 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ❤❤❤

  • @ruterute3445
    @ruterute34458 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው ይህ ለእኔ የተላለፈ ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ቃል በብዙ መንገድ ያስተምራልና እባካችሁ ውድ ይህንን ፕሮግራም እየተከታተላችሁ የላችሁ ሁሉ አግዙኝ በፀሎት እኔንም እኔ ሀኪም ፣ ፀበል ሁሉም አልቀረኝም 25 አመት በሽተኛ ነኝ ስራውን በህመም ምክንያት ለቅቄ የውጣሁ መስርቤቴ ውጪ ድርስ ልኮ ያሳከመኝ እረ ስንቱ ግን አሁንም በሽተኛ ነኝ ዘግቶ የያዘኝን እንድላቀቅ በድንግል አግዙኝ ወለተ ጊዮርጊስ እባላለሁ ።

  • @songuru1
    @songuru18 ай бұрын

    Brother I wish God give you Long Live and Helth ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @songuru1
    @songuru18 ай бұрын

    Brother I can’t say enough thanks so much for everything you doing for as ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asfaw8154
    @asfaw81548 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔርን ተአምር ከመስማት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም 🙏🙏🙏

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w8 ай бұрын

    በእውነት ድንቅ ሥራውን መስክሩ እውነት ለክብር ሥራው ለክቡር ደሞ ያብቃን ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አንኳኩ የከፈትላቹሃል ነው ጌታ መደኃኒያለም መፈለጋችንን ይፈልግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን በዚህ ቻናል ተምሩ ለውጥ ያለማግኘት ድንጋይ ላይ ውሀ እንደ ማፍሰስ እንዳይሆንብን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @meratedengel7049
    @meratedengel70498 ай бұрын

    Elelelelele Temesgen Amlake

  • @ruthruth4623
    @ruthruth46238 ай бұрын

    Egziabher yemesgen 👏👏👏

  • @tewabechkassahun6597
    @tewabechkassahun65978 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም አሰገራሚ የአምላክ ርዳታ ብዙ ታሪክ የቅዱስ ቁርባን በአእምነት ከቀረቡ አዘጋጁ እንዳቀቡት በአእመነት በቅሩባን መዳን መቻሉ በቂ እምነተና ፍቅር ለፈጣሪ አምላክ ካለን ከብዙ በቨታ መዳን እንደሚቻል ያሰተምረናል በበኩሌ አምናለሁ እህታችንም እነኳን ማራት እግዚአብሔር ማህሪ ነውና ለምህራችንም እነዲህ አይነት ግሩም አሳዛኘ ታሪክ ና የትምህርት መቼም ቡዙ ተመህርት መልካም ነው እኘ መሰማት ከቻልን በኔ በኩል ለሁልጊዜ ትምህርት አመሰግናለሁ።

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub5658 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል🎉

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion19358 ай бұрын

    🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒

  • @songuru1
    @songuru18 ай бұрын

    Brother thanks so much ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ruthruth4623
    @ruthruth46238 ай бұрын

    Khy

  • @seyoumfelleke95
    @seyoumfelleke953 ай бұрын

    ድንቅ ሥራውን መስክሩ

Келесі