ድንቅ አምልኮ፤ ውለታው - ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Wuletaw - Singer Sidrak Mekonnen with CM Band

Фильм және анимация

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.org/new-partners-...
ይስጡ፡ www.cmmlife.org/give
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224

Пікірлер: 119

  • @almiialu9146
    @almiialu9146Ай бұрын

    የአለምየ የናትህ የጸሎትዋ ፍሬ ነህ እሷም ባምላክዋ እቅፍነች አንተንም ለሱ ሰጠች እሱም አደራ አልበላም በተአምር አሳድጎ ለራሱ ክብር መጠቀሚያ አደረገህ እየሱሴ አንተኮ ትለያለህ ተመስገን

  • @hirutaweke4887
    @hirutaweke4887Ай бұрын

    ቁሰሌን ነከህው ለኔ ነው እሄሁሉ ግጥም የሰራልህ ከነዜማከነድምጽህ ቃላት የለኝም እየሱስ ብቻ አብዝቶ ይባርክልኝ አልቻልኩም ለማዴመጥም እውነትም በእውነተኛ መንፈሰ ተባረክልኝ እምለው ሁሉጠፋኝኦኦ እልልልልልልል

  • @speaktruth7536

    @speaktruth7536

    Ай бұрын

    የተስፍየ ጋቢሶ ነው ቢሆንም በመንፈስ ወንድማችን ዘመረው ተባረክ

  • @helenhaile2205
    @helenhaile22053 ай бұрын

    እንዴት: ያለ: የሚባርክ: መዝሙር: ነው: አቤት: ድምፅህ: ደግሜ: ደግሜ: አዳምጥሀለሁ: እግዚአብሔር: ዘመንህን: ይባርክልህ::

  • @MesfinTadesse-jq7el

    @MesfinTadesse-jq7el

    2 ай бұрын

    ድምፅ ሳይሆን ፀጋዉና ቅባት ነው

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964Ай бұрын

    ጌታ ሆይ ለአንተ እዘምራለሁ ኢየሱስ ማደሪያ ይባረክ የኔ ንጉሥ ሀሌሉያ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልል ዉድ ኢየሱስ አከብረዋለሁ እሰይ ሀሌሉያ 😥😥😥😥😥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ጌታ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይጠቀምበት ብሩኪ ሁን ሁለ ሰማይ በአንጻሩ ይከፈት መባረክ የምያዉቅ ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @speaktruth7536
    @speaktruth7536Ай бұрын

    ውለታህ የሚለው ደሞ የታምራት ነው ብቻ በመንፈስ የተዘመረ ይነካል ፀልየው ከጌታ የተቀበሉ የቀድሞ ዘማሪዎች ልዮ በረከቶቻችን ተባረኩ

  • @abenezerdesalegn5356
    @abenezerdesalegn53563 ай бұрын

    አንተ የምትዘምራቸውን መዝሙሮች እየሰማሁ አለመነካት ; ውስጤም ሃሴት አለማድረግ ማይታሰብ ነው ተባረክን, ልምልምልን, ድመቅ, አብረቅረቅ, መንገድህ የቀና ይሁን, ጌታ ሁሌም አለሁልህ ይበልህ

  • @mariamawitb5165

    @mariamawitb5165

    Ай бұрын

    Amen!

  • @helentegegn6140
    @helentegegn61402 ай бұрын

    አሜንንንንንንንን እልልልልልልልል እሰይይይይይይይ ሃሌሉያ ጌታ ስሙ ይባረክ እንካን የጌታ ሆንንንንንን

  • @shugutabiyo
    @shugutabiyo2 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ሞገስ ይሁንህ ወንድሜ!!!

  • @TT-rr4gq
    @TT-rr4gqКүн бұрын

    ተባረክ

  • @user-ek7ww5mz2q
    @user-ek7ww5mz2qАй бұрын

    ተባረክ አብቶ ይባርክ

  • @hailegaromsa6274
    @hailegaromsa62742 ай бұрын

    I thank God for this worship presented to Him.

  • @user-ck6lq9zw1c
    @user-ck6lq9zw1c2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉📖📖🙇🙇🙏🙏🙏

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu65152 ай бұрын

    መልካም ዝማሬዎችን በሚገባ መርጠህ ከነቁጥራቸው ማዘመርህ እጅግ መልካም ነው! ጥሩ ዝማሬዎችን በደምብ እንደምታደምጥም ምስክሮች ናቸው! በማይካድ መልኩ በ90ዎቹ ላይ መጥተው የነበሩ ዝማሬዎች ጊዜ ተሻጋሪዎች ሆነው በሚገባ ትውልድ ማገልገል ሚችሉ ናቸው! በርታ ራስህንም ከልዩ ልዩ መጠላለፍ ጠብቅ

  • @AmenteBecky-up6gy
    @AmenteBecky-up6gy6 сағат бұрын

    Amen Amen eyesus tebarek

  • @speaktruth7536
    @speaktruth7536Ай бұрын

    ሲድራቅ ተባረክ የድሮ አስታወስከን

  • @samsonmerid7905
    @samsonmerid79052 ай бұрын

    አቤት ጌታ ክበር ተመስገን ይህ ድንቅ አምልኮ ላንተ ክብር ይሁን አሜን

  • @prophetmisrakhailesoundofh6403
    @prophetmisrakhailesoundofh64037 күн бұрын

    Amen Amen Amen.......

  • @alemeshetu8063
    @alemeshetu80633 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ አመልካለሁ ለማንም የመይረታ ❤❤❤

  • @abideinGod
    @abideinGodАй бұрын

    Amen

  • @user-xt7st3wc6u
    @user-xt7st3wc6uАй бұрын

    Uuuufffff tebareku

  • @mishamegirma1680
    @mishamegirma16802 ай бұрын

    ሠላሜ ከእርሱ ጋ ነው!! ጌታ ይባረክ!

  • @mihretmekonne8636
    @mihretmekonne86362 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ተባሪኬአለሁ በአምልኮ ተባረክ እሜህ ዘመን ይባረክ

  • @mamealseef430
    @mamealseef4302 ай бұрын

    Tebarek bbiz Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetiNatlo
    @BetiNatlo3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱሰ 🙏🤲🕊️🔥💓💓💓💓💓💓💓💥

  • @user-oc5nx3dl2g
    @user-oc5nx3dl2g2 ай бұрын

    አሜንንንንንንን😊

  • @mercy1653
    @mercy16533 ай бұрын

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @user-hq6lo8zd9w
    @user-hq6lo8zd9w3 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏

  • @user-bn6tm9hj4e
    @user-bn6tm9hj4eАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-im3bh4wh5e
    @user-im3bh4wh5e3 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ! እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠህ ግሩም ድምፅ

  • @babysaron5629
    @babysaron5629Ай бұрын

    አባ ስለሁሉ አመሰግንሃለሁ❤❤❤

  • @AdmiringMeteor-zp5cq
    @AdmiringMeteor-zp5cq2 ай бұрын

    Ameeeeeeeen wondime tebarek❤❤❤❤❤❤ geta kibirun yiwusedi

  • @ameleworkwoldeab7044
    @ameleworkwoldeab70443 ай бұрын

    Amennn Amennn hallelujah 🙏🙏 Kiber hulu le Geta yihun tibark

  • @zerfeneshdadino7549
    @zerfeneshdadino7549Ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrostadesse1990
    @tewodrostadesse19903 ай бұрын

    Love it a lot may my God be Blessed 💟💟💟💟 you

  • @SenteyewuDemise-rt4mr
    @SenteyewuDemise-rt4mr2 ай бұрын

    ጌታይባርክ ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @user-ek7ww5mz2q
    @user-ek7ww5mz2qАй бұрын

    ተባረክ አብዝቶ ይባርክ

  • @user-gk1oi4od2p
    @user-gk1oi4od2p2 ай бұрын

    .ስለ ሁሉ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @DarikTravel
    @DarikTravel2 ай бұрын

    ድንቅ አምልኮ🎉 እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ! ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye16822 ай бұрын

    Amen Amen 🙏 elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel ❤yabate beruke leberket hune dinke zema nw lemlem ❤

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham27753 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን አዎን ዉለታው እጅግ ብዙ ብዙ ብዙ ነው ሰሙ ለዘላለም ይባረክ ወንድሜ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ እጥፍ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ🌻🌻🌻👏

  • @surrasaketa2888
    @surrasaketa28882 ай бұрын

    ለምልም ዘርህ ይብዛ

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054Ай бұрын

    Amen amen amen tebarek zemenh yebarek segaw yibezalik

  • @uarz7202
    @uarz72023 ай бұрын

    ገታአ ይብርክቹ ባቡዙ saga

  • @user-eb6mn8tw6k
    @user-eb6mn8tw6k3 ай бұрын

    Amen geta ybarkh

  • @TagayTadesse-nf2oc
    @TagayTadesse-nf2oc22 күн бұрын

    raises mourners to victory....God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom65063 ай бұрын

    Awetahen yeni geta halleluja Semue yibarek tbarek wendmie ❤🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer49683 ай бұрын

    Egizabher melkam new ✝️

  • @mitikuayele3168
    @mitikuayele31682 ай бұрын

    Woow God Bless You

  • @KhkhKh-ml9is
    @KhkhKh-ml9is3 ай бұрын

    አሜንንንንንንንንንን

  • @demelashtafesse6164
    @demelashtafesse6164Ай бұрын

    Zemeneh yebarek ypu blessed

  • @NatanimeZenebe
    @NatanimeZenebe17 күн бұрын

    yendegyna amlkei mesgana lantie becha yehuni❤❤❤❤

  • @yosephworku6862
    @yosephworku68622 ай бұрын

    Blessed you are

  • @zelalemabera1047
    @zelalemabera10473 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kiberling yene Geta Kiberling yene Geta

  • @alemabebe6824
    @alemabebe68242 ай бұрын

    Amazing worship 🙏🙏🙏 I am blessed by this worship, from Portland , USA GOD BLESS YOU BROTHER

  • @alemmoni1504
    @alemmoni1504Ай бұрын

    Endegena akomegn

  • @AntenehYadesa
    @AntenehYadesa2 ай бұрын

    God Bless you Wow

  • @MarataTadasa
    @MarataTadasa2 ай бұрын

    Amen AmenAmen

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar6892 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንን አሜንንንንንን ተባረክክክ

  • @user-bg1qb8wk9d
    @user-bg1qb8wk9d3 ай бұрын

    🔥🔥🔥🔥🔥

  • @birhanAbera-qi5ff
    @birhanAbera-qi5ffАй бұрын

    Tebarek

  • @kidistgebabo900
    @kidistgebabo900Ай бұрын

    tebarek bebizu

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate54093 ай бұрын

    Amen Amen Amen hallelujah

  • @shewayegegziabher2050
    @shewayegegziabher20502 ай бұрын

    God bless you my dear Brother 🙏

  • @user-jh1yt8nq5l
    @user-jh1yt8nq5l2 ай бұрын

    Let ur entire life covered in the name of Jesus blood.

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer49683 ай бұрын

    Geta abzto yebarkachu ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ql8dj8ce2z
    @user-ql8dj8ce2z2 ай бұрын

    ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamgirmay5437
    @selamgirmay5437Ай бұрын

    Amennnnn

  • @user-bj6hh1fo5m
    @user-bj6hh1fo5m2 ай бұрын

    Tebarek wondema

  • @megersabekele3691
    @megersabekele36912 ай бұрын

    Ameeeen bless you may God

  • @DavidGecho
    @DavidGecho2 ай бұрын

    amne❤❤❤

  • @user-jh1yt8nq5l
    @user-jh1yt8nq5l2 ай бұрын

    My brother I am shereing a grace of God.be multiple in the nam of our lord Jesus.

  • @KhkhKh-ml9is
    @KhkhKh-ml9is3 ай бұрын

    ❤❤😅😅አሜንንንንንንንንንንተባርክ

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate58803 ай бұрын

    Amen Amen Amen eysuse kiberilgn❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenheli410
    @helenheli4102 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashrashy9610
    @aberashrashy96102 ай бұрын

    haleluyaaaaaaaaa💔💔😭😭😭😭😭😭ababiye tebarek

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae61532 ай бұрын

    አሜን! ተባረክ!

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela5143 ай бұрын

    Great worship!!!

  • @Tanandesisaofficial
    @Tanandesisaofficial2 ай бұрын

    Amennnn

  • @desalegnbekele3950
    @desalegnbekele39502 ай бұрын

    I love this music 😍😍😍

  • @dawitbelayneh8454
    @dawitbelayneh84542 ай бұрын

    amen

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube5072 ай бұрын

    Amen tsega yibzalih singer sidrak❤ stay blessed 🙏

  • @Edu-kw1tc
    @Edu-kw1tc3 ай бұрын

    Manem eko yezemeral gen kiberu yalebet yeleyal

  • @naniseifu4879
    @naniseifu48792 ай бұрын

    አሜን

  • @tsedihaile4016
    @tsedihaile40162 ай бұрын

    ሃሌሉያ!

  • @edenasmelash9938
    @edenasmelash99382 ай бұрын

    Waaaaaw zemneh yelimlimmmm tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro7893 ай бұрын

    Amen.Amen🔥🔥🎉🎉❤❤❤

  • @AsterFikaduAsterfikadu
    @AsterFikaduAsterfikaduАй бұрын

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sarinamelore327
    @sarinamelore3272 ай бұрын

    Amenn

  • @user-hi9fg3rd4h
    @user-hi9fg3rd4h3 ай бұрын

    Amen Amen

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer49683 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @FateKelil
    @FateKelilАй бұрын

    Amen Amen Amen Amen!!!!!

  • @user-hg1tr2wt7k
    @user-hg1tr2wt7k2 ай бұрын

    Ameeeeen❤

  • @user-hg8dh5hf3m
    @user-hg8dh5hf3m2 ай бұрын

    Amenamen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐💯

  • @user-us5sk7nj5l
    @user-us5sk7nj5l3 ай бұрын

    🎉Amen

  • @SelamwondimuWondimu
    @SelamwondimuWondimu3 ай бұрын

    antena nebiy tile lene betam mirtoche nachu

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture77262 ай бұрын

    wuletaw

  • @evangelineroberts5000
    @evangelineroberts50003 ай бұрын

    Eyesuse adagn lenefse

  • @bontugabita7551
    @bontugabita75512 ай бұрын

    ❤❤❤❤ Hi

  • @babahabtamu5137
    @babahabtamu513724 күн бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Shalom77979
    @Shalom779792 ай бұрын

    በጣም ተባርካለው በአምልኮህ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ !! የምስኪኖች አባት የሆነው አምላካችን እግዝያብሄር ለዘለአለም ይክበርልን

Келесі