ድንቅ ባህል ወሎ ቦረና ሜታ የልጃገረድ እና ጎረምሳ ዘፈን

Пікірлер: 106

  • @emutube6233
    @emutube62332 жыл бұрын

    አያበለው በለው ሎምዬ የጀግናዎች ነኝ ፍሪው አትካኝ ሲደልቁ ማማር ሆ ሲሉ መድመቅ እኔ እንደቦርና አይቸም አላውቅ በግራ መክቶ በቀኙ ካልመታ መች ያሥታወቅና ቦርና ሜታ ይሄ ወዛወዙ ያብቅላሉ እዶድ የአካል መጨርሻ ፀይም ልጂ መውደድ ፀይም ወዶ ወዶ በቀይ ሢመለሡ ልብ ያጭበርብራል ጠጂ እንደቀመሠ ጠጭ የቀመሠ ሠው አርቂ ይመኛል አሁን መናፍቄን ማን ይነግርልኛል .............ይቀጠላል ወይኔ በጣም እምወደው ባህሌ በርቱማ እናሥተዋውቀው የትም የለ የቦርና ባህል እኮ ልዩ ነው 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏💚💛❤️

  • @user-si3vz1zy1u
    @user-si3vz1zy1u Жыл бұрын

    አቤት ደስ ማለት ቦረናዬ የፍቅር ሀገር እኔንም እቀላቀላችኋለሁ በተስፋ❤❤❤❤🥰🥰

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x2 жыл бұрын

    አይ ትዝታ ብቻ አገሬ መካነ ሰላም ሁሉ ነገር ናፈቀኝ 😭😭

  • @user-um3xs7bk1g

    @user-um3xs7bk1g

    Жыл бұрын

    የኔ ውድ ስብስክራይብአርጊኝ

  • @ashenafiayalew1595
    @ashenafiayalew1595Ай бұрын

    በጣም የሚገርም ባሕል መከበር ያለበትነው በ24 አመቴ መሥማቴ ደስብሎኛል

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Жыл бұрын

    ትዝታ. ኩሉም ተረሳ. አገሬ መከነ ስላም

  • @Haptam1999
    @Haptam19993 күн бұрын

    ያገሬልጇች፣ውውውውይ፣አገሬአይቻልቦንያ

  • @SebleMuhye
    @SebleMuhye9 ай бұрын

    ወይኔ የወግዲ የሀገሬ ትዝታ አሁን ላይ ቀርቷል እንጂ ደስ ይል ነበር

  • @yengusabeta9047
    @yengusabeta90472 жыл бұрын

    ወግድ ሀገሬ😍😍😍

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    ማሻአላህያገሬልጅ

  • @Haptam1999
    @Haptam19993 күн бұрын

    የእኔውድ፣ህቶች፣ወንዲሞች

  • @kalid238
    @kalid238 Жыл бұрын

    🤙🤙ኦምየ ቦረና መቸም የማይረሳ ትዝታ አለኝ

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu56139 ай бұрын

    አይይይ ትዝታ እኔ ጎጃም ነኝ ግን የቦረናን ብሀል ስወደው

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Жыл бұрын

    ወየው ትዝታ ወዴ ኋላ መለሰኝ ሀገሬ ወግዲ እንድህ ነበር ያሳለፍነው

  • @fasikanegatu8944
    @fasikanegatu89442 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ትዝታ መጣብኝ እንጅ ጥሩ ነው በርቱ ውድ የአገሬ ልጆቹ

  • @AlamAllam-ej5xz
    @AlamAllam-ej5xzАй бұрын

    አይየሀገራልጅቸሠላማቸሁእንደሮዉየሁን

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xuАй бұрын

    ያለንን ማሬው. ልጅ ወግዲ ብይለኝ እማ

  • @melakkkk3626
    @melakkkk362611 ай бұрын

    የአገሬ ልጆች አይ ትዝታ እምየ ቦረና በርቱልኝ❤❤❤❤

  • @muhamedtesfa585
    @muhamedtesfa585 Жыл бұрын

    ውድድድድድድ ማርየዋ ባለንበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wyАй бұрын

    የኔማሮች ያገሬልጆች❤❤❤❤

  • @MadinaEmar-ut8bo
    @MadinaEmar-ut8bo3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ccccb8274
    @ccccb82745 ай бұрын

    እምየ ቦረና ወግድ

  • @alemyefentaw2723
    @alemyefentaw2723 Жыл бұрын

    አይትዝታ ሀገሬ መካነሠላም ሠላምሽ ይብዛልሽ ኡኡኡኡ የቦንያልጆችናቸዉደ

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n2 жыл бұрын

    እድህ ትክክለኛ ማንነታችንን አምጡልን እኔም እድሉን ባገኝው ወፍ አበር ነበር ዘፈን ብዙም ባልወድ ባህል ሲነሳ 💃💃💃💃💃ያረገኛል ትክክለኛ ማንነታችንን እድ እህ ጎበዞች እናበረታታለን

  • @melesetefera8385

    @melesetefera8385

    2 жыл бұрын

    አመሰ ግናለሁ፡፡ይህ ስራ ግንእጅግ ከባድ ነዉ ባህል ቱሪዝም የሰራዉ እንዳይመስልሽ በተወለድኩበት ቦታ ያሉ ልጆችን በማነሳሳት የጠፋዉን ባህል እንመልስ ብየ የመስቀል በአል የሰራነዉ ነዉ፡፡

  • @fetitube6952
    @fetitube69522 жыл бұрын

    እኔ ከላላ ነኝ ግን መከነሰላም ሲባል ልቤ ትር ይላል ታዳ ምን ዋጋ አለው አሁን እራሡ ሥራየ ብየ ሰርች ሳረግ አገኘኋችሁ አይይይ

  • @user-ne2zz5rc6o

    @user-ne2zz5rc6o

    Жыл бұрын

    ከላላ እና ወግድ ነዉ በሀላችን ተመሳሳይ በተለይ በቆላዉ 😍

  • @cgf8399
    @cgf839910 ай бұрын

    የመችነዉግን በአሁኑስአትግን ስላምአለናእንድዚህአለወይ ስለምእናፍቅርለሀገራችንንን እምየቦረናሀገሬ።

  • @hebtamhebtam6440
    @hebtamhebtam64402 жыл бұрын

    በርታልን ውድም ወይ ትዝታ 😭

  • @user-mi3eh5rj7u
    @user-mi3eh5rj7u2 жыл бұрын

    ደግ የሀገሬን ሰወች አሳየኽኚ

  • @rohemayemaryam9753
    @rohemayemaryam97532 жыл бұрын

    በርታልን ወንድማችን

  • @user-un6so1ck2b
    @user-un6so1ck2b10 ай бұрын

    የኔ ውዶች በጣም ታምራላችሁ

  • @arabia1239
    @arabia12392 жыл бұрын

    አቤትዱላ😁👍

  • @BlaBla-oq1ke
    @BlaBla-oq1ke10 ай бұрын

    ስታምሩያገሬልጁች

  • @ZenatyLmf-mg8zg
    @ZenatyLmf-mg8zg Жыл бұрын

    የባረና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alismedia4116
    @alismedia4116 Жыл бұрын

    ይች ልጅ ድምጿ ያምራል

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m2 жыл бұрын

    እስይ የኔ ሸጋ ወድም ጠክርልኝ

  • @AsAs-ss3ys
    @AsAs-ss3ys2 ай бұрын

    እምዋታይሜታአልመጣምገናነውእምዋለጋቦአልመጣምገናነውእነሡሢመጡለጋዳመናነው

  • @mareyammaryam2424
    @mareyammaryam242411 ай бұрын

    ❤❤❤የኔ ውቦች

  • @user-qr6be1cq2y
    @user-qr6be1cq2y Жыл бұрын

    አይይ ትዝታ😭😭😭😭

  • @user-ve9kx7mc6d
    @user-ve9kx7mc6d Жыл бұрын

    ምድን ነው ሰርግ ወይስ መስቀልና እቁጣጣሽ. ድባቡ መስቀል ይመስላል ቦታው ደስ ሲል

  • @user-pk8pr8wc9x
    @user-pk8pr8wc9x3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይይ

  • @rohemayemaryam9753
    @rohemayemaryam97532 жыл бұрын

    አይይይይይይ ትዝታ

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu56139 ай бұрын

    😥😥😥😥😥 ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @kokoko1355
    @kokoko13555 ай бұрын

    በረቱ ውዶቸ ብሀላችን እዳይረሳ

  • @asuasu1741
    @asuasu17416 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @seadamuhemmed6204
    @seadamuhemmed6204 Жыл бұрын

    አይይይ ባህላችንግንአድነው ወግድ ከላላ መከነሠላም እኔ ወግዲ ነኝ በርቱ

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    አወንባህላችንአንድነውዉደ

  • @Melake-we2gd

    @Melake-we2gd

    5 ай бұрын

    የቦረና ነው እኮ ከላላም ወግዲም

  • @aykelmuhamed5227
    @aykelmuhamed5227 Жыл бұрын

    ከላላ❤❤❤

  • @user-bm7xb3ov7g
    @user-bm7xb3ov7g Жыл бұрын

    ሀግሬ ቦረና መካነ ሰላም

  • @missfathima8318
    @missfathima83182 жыл бұрын

    ውይይይይይይይትዝታ

  • @za5048
    @za50482 жыл бұрын

    🌷🌷

  • @user-yo3tc8fs2f
    @user-yo3tc8fs2f Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @user-vi5fw8hc4h
    @user-vi5fw8hc4h4 ай бұрын

    አባቤተክርስቲያንናችሁአይደልመልሱልኝ

  • @SofiSofi-he7ow
    @SofiSofi-he7ow10 ай бұрын

    አይይዮይይይ😢😢😢😢😢ያገሪልጆች

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d7 ай бұрын

    ቆጆቹ ትንሸ ናቸውሳ ወዶቹደሞ መደለቅ አያቁበትም ከከከ

  • @limenewabate8106
    @limenewabate81062 жыл бұрын

    edegu temendegu tikikilegna ye borena sayint zefen. bebahilachin enkura

  • @user-vz9ko9tp9d
    @user-vz9ko9tp9d2 жыл бұрын

    አይይይይይ የከላላዋ ነኝ

  • @slayemalameri4934
    @slayemalameri4934 Жыл бұрын

    አገሬ ቦረና ተናፍቃሻል

  • @user-tb7sn3pj9v
    @user-tb7sn3pj9v7 ай бұрын

    የኔናቶች ከፉነገር ይጠብቃችሁ

  • @najdmo5049
    @najdmo50492 жыл бұрын

    ዋው በርቱ

  • @melesetefera8385

    @melesetefera8385

    2 жыл бұрын

    share and subscribe for your friends please

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt Жыл бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-sr2cs8lu6c
    @user-sr2cs8lu6c Жыл бұрын

    እምየ ወግድ ውዲቱ ሀገሬ ናፍቆቱ ደፋኝ አይ ስደት

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    አብሺሪ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Жыл бұрын

    Bete AMARA AMARA sayint zefen new yemebalew

  • @eilham2682
    @eilham2682 Жыл бұрын

    እወይ እወይ እወይ አይ ስደት

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Жыл бұрын

    🙆🙆🙆🙆😃😃😃😃😃😃ዴማምዬ ነይናይ

  • @mnbmnbvcxz4119
    @mnbmnbvcxz41199 ай бұрын

    እኔ የለሚ ልጀ ነኝ ግን መካነሰላም አቅዋለሁ

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын

    ወይኔ ሀገሪትዝታየ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae12566 ай бұрын

    ቦረና አንድ ነው ባህሎ😂

  • @limenewabate8106
    @limenewabate81062 жыл бұрын

    berta bahilu netiro mewutat alebet

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji78772 жыл бұрын

    አይ ትዝታ 😥የዱው ነገርስ😂

  • @user-bm7xb3ov7g
    @user-bm7xb3ov7g Жыл бұрын

    አይይ የክፍር ወዳጀ አሰታወሰኩት አይ ትዝታ

  • @HabtamuAbate-pp4sg
    @HabtamuAbate-pp4sg Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ

  • @aykelmuhamed5227
    @aykelmuhamed5227 Жыл бұрын

    አይሆይይይይይይ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን ደምርኝ ያገሬ ልጂ

  • @melesetefera8385

    @melesetefera8385

    Жыл бұрын

    አድስ ቻናል እከፍታለሁ በዛ እንገናኝማ

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Жыл бұрын

    እኔም ወሎ የሀይቅ ልጂ ነኝ ግን እንድህ አይነት ባህል የለንም ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ወንዶቹ እሚጮሁት ምንድ ነው

  • @Lguama

    @Lguama

    9 ай бұрын

    ቦረና ነው ለኛ ደስ ሲል ብታይ ለማያቀው ሊገርም ይችላል

  • @fafia4447

    @fafia4447

    5 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ ነው የሚሉት ለኛ ለቦረናወች ድምቀቶቻችን ናቸው ሀይቆች አያቁም ጓደኛየም እደዝህ ብላኝ ነበር ለሚያቀው ያቀዋል

  • @user-lm1hy4lh3y

    @user-lm1hy4lh3y

    5 ай бұрын

    የኛ የቦረናወች ነው

  • @Mstawte

    @Mstawte

    5 ай бұрын

    እየደለቁ ነው ቆጆ ሊይዙ

  • @eeee5472

    @eeee5472

    2 ай бұрын

    ጩሀት መሠለሽ ሚሥኪንየ

  • @redyahammed5697
    @redyahammed56972 жыл бұрын

    አሰትካክሉት 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔☹️☹️🤔☹️🤔☹️☹️🤔☹️🤔🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔🤔☹️☹️🤔☹️🤔☹️🤔☹️🤔🤔☹️☹️🤔☹️🤔🤔☹️🤔🤔☹️🤔☹️☹️☹️🤔☹️🤔☹️🤔🤔☹️☹️🤔🤔🤑🤑🤔🤑🤔🤑🤑🤔🤑🤑🤔🤑🤔🤑🤔🤑🤔🤑🤑🤔🤑🤔🤔🤑🤑🤔🤑🤔🤑🤑🤔🤑🤔🤔🤑🤑🤣🤣🤣🤣😃🤣🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣🤣😃🤣😃🤣🤣🤣🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣🤣😃🤣🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃🤣🤣😃🤣😃🤣🤑😃

  • @gslawtgistu1298
    @gslawtgistu1298 Жыл бұрын

    Ere ante Des yemil zefen Eyal and gtsm yelachewum aytwuld dekamoch

  • @melesetefera8385

    @melesetefera8385

    Жыл бұрын

    ቀስ በቀስ ይመለስ እንደሁ ብለን ነዉ ትዉልዱኮ ከባህሉ ተጣልቶ ቆይቷል

  • @melesetefera8385

    @melesetefera8385

    Жыл бұрын

    ግን ደግሞ የተሻለ ትዉስታ ነዉ ብሮ

  • @fetitube6952
    @fetitube69522 жыл бұрын

    እናማ የሜታውን ልጅ አምጡ ድራቺሁትም ከሆነ

  • @melesetefera8385

    @melesetefera8385

    2 жыл бұрын

    Beketay vidio ymetalshal eht yemeta lij wyd new

  • @fetitube6952

    @fetitube6952

    2 жыл бұрын

    @@melesetefera8385 በጣም አሠሠግናለሁ አወ የሜታ ልጅ ነው

  • @user-ne2zz5rc6o
    @user-ne2zz5rc6o Жыл бұрын

    ምነዉ ጎረመሶች ሽማግሌ መሰላቹሀል ብርዱ ነዉ

  • @user-ot9on4mk2d

    @user-ot9on4mk2d

    Жыл бұрын

    ደገኛ ስለሆኑ ፍጣ መልበስ ይወዳሉ

  • @user-ne2zz5rc6o

    @user-ne2zz5rc6o

    Жыл бұрын

    @@user-ot9on4mk2d በሀላችንን አበላሹ ለካሜራ ኮን ቢተዉት ምችግር አለመ 😁😎

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Жыл бұрын

    ያረቢሐያትወይይይይይይይትዝታነውሥንቄልቤብሐርማዶሠላምለእናትሐገር🏠

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d Жыл бұрын

    ምን አይነት ባህል ነው በሬ ይመስል ይገለሉ 🙈🙈🙈🙈🙈

  • @ashenafiayalew1595
    @ashenafiayalew1595Ай бұрын

    በጣም የሚገርም ባሕል መከበር ያለበትነው በ24 አመቴ መሥማቴ ደስብሎኛል

Келесі