📢 ድንግልና ለዘላለም ይኑር🤣

Пікірлер: 405

  • @netsetube3161
    @netsetube31612 жыл бұрын

    ኤፊ አመሰግናለሁ 🙏

  • @etheth9843
    @etheth98432 жыл бұрын

    ወይ ኤፍሬም ጭንቅላቱን ያዘ አይደለችም ብሎ አስቦ ነው 😂😂😂😂

  • @metikemetike7417
    @metikemetike74172 жыл бұрын

    ለጥያቄው መልሰ ሙሉን መልሳልች በጣም ልባም ሴት ነች አሰታዋይ ነፂ ቤተሰቦችሸ በሙሉ በጣም ጥሩ ናቸው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-lj2fh4gf3i
    @user-lj2fh4gf3i2 жыл бұрын

    ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን😢

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx97632 жыл бұрын

    ነፂ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል😍

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube2 жыл бұрын

    ኤፈ እርሱን ተሳስተሀል ድንግልና ለዞላ በለው

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if

    🎉🎉😂😂😂😂

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w2 жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ጥሎሽ ይቀንሳል አለ እዉይ ክክክክክክ

  • @ayutube144
    @ayutube1442 жыл бұрын

    በእኔ ድንግል ጥሎሽ አትቀበል😂😂😂😂

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሴ 🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹የተመኘሽውን ፈጣሪ ይስጥሽ የምወድሽ

  • @user-mj3nf1gq6v
    @user-mj3nf1gq6v2 жыл бұрын

    አይሸጥ አልሸጠው በኔ ድግል ጠሎሽ አትበላ አለች በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayan-xp9fu
    @ayan-xp9fu

    ኤፍ አይዞይ አሌቺ ወይ የድግል ነገሪስ አሰቀኚ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emanaaa733
    @emanaaa7332 жыл бұрын

    ጥሎሽ ይቀንሳል አሊለም የኔ ወንድም ቢሆን ከግድግዳ አጋጭቶኛል ቀልድና ቁነገር አያቅም በዚ ጉዳይ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo5732 жыл бұрын

    አንቴ 🤣 ኤፍርም 🤣🤣🤣🤣ደፈር ነክ 😂😂😂❤❤❤❤❤ደስ ትለላችሁ 😍

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Жыл бұрын

    የእውነት ግን በጣም ደስ የምትሉ እህት ወንድም ናቸሁ ጠንካሮች ናችሁ ለምለም ኮረና የያዝት ግዜ ነው የተፈትንኩት አልሽ የጨነቀሽ ያልፋል ሁሉም አልፎ ዛሬ በሀገርዋ ላይ አብራችሁ ጥንካሬና ብርታትዋም እያሳየቻችሁ ነው

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c2 жыл бұрын

    ነፂ ሳይሽ እኔ ከአፍሽ ለሚወጣው ቃላት የምትጨነቂ አስተዋይና የረጋሽ ነሽ በተጨማሬ በራስ መተማመንን ከእህትሽ ለሚ ውሰጂ ጠንካራ ሴት ማንም ይወዳታል ያከብራታልና ተባረኪ እህቴ!!

  • @betitube12
    @betitube122 жыл бұрын

    ነጺ አስተዋይ ልባም ሴት ነሽ ጎበዝ በርች መከባበር መዋዳድችሁ ደስ እሚል ቤተስብ እግዜአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለሚም ጠንኳራ ልጅ ነች

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej

    😂😂😂😂😂 😂😂ድግል ነሸ ወይ ኤፍሬም በጣም በሳቅ ሞትክ😅😅😅 የድጉሉ ነገር😅😅

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir64342 жыл бұрын

    ክክክክክክነጺ የኔቆንጆ አሳቅሽኝ ድንግገጠር የለም።ማለትነውክክክ

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki52242 жыл бұрын

    ድንግል ነሽ ወይ የሚል ጥያቄ ሲጠየቁ ጥያቄው ይለፈኝ የሚሉ ሴቶች ያው የላቸውም አስረክበዋል ማለት ነው 😃 ቢኖርማ በኩራት አወ ድንግልነኝ ይሉ ነበር

Келесі