ድንግል ማርያም የህጻኑን አንደበት በእለተ ቀኗ አይናችን እያየ ፈታችው " | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 9

በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Пікірлер: 659

  • @bettylondon8122
    @bettylondon81226 күн бұрын

    የኔንስ ልጅ አንደበት መቼ ነው የምትፈችው እመ አምላክ እናቴ???🤲😭😭😭🙏 ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በጸሎት አስቡልኝ ልጄን😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @annabiruk8313

    @annabiruk8313

    6 күн бұрын

    ነይ ሥላሴ ቤተክርስቲያን ጎተራ እረቡ ሀሙስ ቅዳሜ ፀበል አስጠምቂው የእውነት ይፈታል

  • @aliciazeriu1810

    @aliciazeriu1810

    6 күн бұрын

    እሙኚ ወልዬ አንቺ ብቻ መልካም ሰው ሑኒ ለእግዛብሔር የሚሳነው የለም እኛ በክፋትና በተንኮል የተሞላል ስለሆንን እንጂ እግዛብሔር ስራውን አይተውም ይምራል ይቅር ይላል

  • @user-ce5vh9wl6d

    @user-ce5vh9wl6d

    6 күн бұрын

    አይዞሽ ፀልይ🙏🙏🙏🙏

  • @kidyedegel5784

    @kidyedegel5784

    6 күн бұрын

    Ayezoshi ehete tseleye

  • @libanosferew1333

    @libanosferew1333

    5 күн бұрын

    እመቤቴ ትፍታልሽ!!!

  • @user-mt7gl1jt4z
    @user-mt7gl1jt4z7 күн бұрын

    እመቤቴ እባክሽን የተባረከ ስራ ስጭኝ እና እኔም ልመስክር እባክሽን የሰው እጅ አታሳይኝ እናቴ ስውሯ ማርያም

  • @eristetube5965

    @eristetube5965

    6 күн бұрын

    አሜን🙏😍🙏

  • @sarahclea7650

    @sarahclea7650

    6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @amangj338

    @amangj338

    5 күн бұрын

    እባክሽን የኔ እናት የት ነዉ ቦታው ነገሪኝ

  • @zabibaali9470

    @zabibaali9470

    5 күн бұрын

    Debrebrhan new

  • @user-mt7gl1jt4z

    @user-mt7gl1jt4z

    5 күн бұрын

    @@amangj338 ደብረ ብርሀን መሰለኝ

  • @salamabebe1008
    @salamabebe10082 күн бұрын

    እመቤቴ እናቴ ምሰጋና ይግባሸ እናቴ የኔ ልጅ ያለችበትን ሁኔታ ታውቂያለሸ ቀነረ ልጅ የተሠኀሰረውን ፍችልኝ አሰቢኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitmulugeta424
    @senaitmulugeta4246 күн бұрын

    ስውሯ ማርያም ይደረግላችዋል ይሄ ልጅ ሲፈታ በቦታው ነበርኩኝ ሁላችሁንም ለደጇ ታብቃቹ

  • @TsionTesfaye-ce8ll

    @TsionTesfaye-ce8ll

    4 күн бұрын

    አሜን🙏ወዴት አካባቢ ነው እባካችሁ ንገሩኝ🥺

  • @workieabitew6550

    @workieabitew6550

    4 күн бұрын

    betam des yilal embete kibr yigebatal ebakish ehite emnet woym tsebel kalesh ene bahir dar new yeminor

  • @tsigegebremedhin1382

    @tsigegebremedhin1382

    4 күн бұрын

    Amen

  • @tsahayamara-jz3rg

    @tsahayamara-jz3rg

    4 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @senaitmulugeta424

    @senaitmulugeta424

    3 күн бұрын

    @@workieabitew6550 እምነቷ አለ ግን በምን አገኝሻለው

  • @kokifikadu
    @kokifikadu6 күн бұрын

    እመብርሀን ድንግልዬ ባሮክን ፍችልን ይናገር እንደ እኩዬቹ ድንግልዬ ለመመስከር አብቂ ኝ የቤተቦቼን ቁዋጠሮ ፍቺልን ድንግልዬ

  • @fiametaferede7428

    @fiametaferede7428

    6 күн бұрын

    Amen degua Emebet semiwa Maryam limenachihun tisma

  • @kokifikadu

    @kokifikadu

    5 күн бұрын

    @@fiametaferede7428 አሜን አሜን አሜን

  • @2163quarter
    @2163quarter6 күн бұрын

    እውነት ነው ትላንት በቦታው ነበርኩ የመቤታችንን ተአምር ስታደርግ ነበርኩ።

  • @BabeFikru

    @BabeFikru

    5 күн бұрын

    መታደልነው

  • @TsionTesfaye-ce8ll

    @TsionTesfaye-ce8ll

    4 күн бұрын

    የት ነው ቦታው ወዴት አካባቢ ነው እባካቹ ንገሩኝ🙏🥺

  • @tsigeadem8201
    @tsigeadem82015 күн бұрын

    እባክሽ ድንግል ማርያምዪ የኔንም ልጅ አንደበቱን እና ጆሮውን ክፈችልኝ፣ ለኔም ስውሯ ማርያም ድረሽልኝ።

  • @wenshettamerate642

    @wenshettamerate642

    4 күн бұрын

    Emebetachen tedereselshe❤

  • @meserat1627

    @meserat1627

    4 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye54166 күн бұрын

    እኔ ስዉሯ ማሪያም ነበርኩ እዛዉ ሆኜ አይቻለሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስዉሯ ማሪያም ደጇ ደርሶ ተማፅኗትያላደረገችለት የለም እኔም ድኛለሁ ከማህፀን እጢ እእእእእእልልልልል

  • @user-rs8is4pe5o

    @user-rs8is4pe5o

    6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠገን❤

  • @user-kv2yw7qq7y

    @user-kv2yw7qq7y

    6 күн бұрын

    ቦታው የት ነው

  • @user-rs8is4pe5o

    @user-rs8is4pe5o

    6 күн бұрын

    @@user-kv2yw7qq7y ቁጥረ አለ ደዉሉ

  • @yddh6492

    @yddh6492

    6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @haimont9075

    @haimont9075

    5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰች ለኛም ትደርስልን

  • @ethohabshawie6333
    @ethohabshawie63332 күн бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የኔም ልጅ 6 አመቱ ነው አያወራም (ብርሀነ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩለት አባተቶቼ እናቶቼ እህቶቼ ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እመቤቴ ተአምራን እንድታሳየኝ ለምስክርነት እንድታበቃኝ 🙏🙏🙏

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze19697 күн бұрын

    ክብር ምስጋና ለጌታችን ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን።አሜን

  • @masekebede5748
    @masekebede57482 күн бұрын

    Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele Eleleele 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte846914 сағат бұрын

    አሜን አሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-zn6fw1mb4g
    @user-zn6fw1mb4g3 күн бұрын

    Amen amen embete mariyam kebre le anchii yehune

  • @RtRt-se1iw
    @RtRt-se1iw16 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye33097 күн бұрын

    ለደጅሽ አብቂኝ አመ ብርሃን ድንግል🙏🙏🙏

  • @askalgirma2343

    @askalgirma2343

    6 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @helengebreab1628
    @helengebreab1628Күн бұрын

    Amennnnn Amennnnn Amennnnn

  • @Belaydejen
    @Belaydejen4 күн бұрын

    Amen amen amen elelelelelelel 🎉🎉🎉🎉

  • @user-fq2pi2rj1p
    @user-fq2pi2rj1p4 күн бұрын

    እምአዶናይ የስውሯ ፅላት እባክሽ የኔንም የሂዎት እቆቅልሸን ፍችልኝ

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r6 күн бұрын

    ስውሯ እናቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት

  • @DanielWorku-t1s
    @DanielWorku-t1s12 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ድንግል ማሪያምን እናት አድርጎ የሰጣን አሜን

  • @user-zm9vt8yl4t
    @user-zm9vt8yl4t5 күн бұрын

    Amem Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destamelese3244
    @destamelese32443 күн бұрын

    ክብር ምሥጋና ይገባሻል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @user-oe7li2ch2k
    @user-oe7li2ch2k3 күн бұрын

    አሜን ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም🙏🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g3 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih53356 күн бұрын

    amen amen amen. kibr yigebatan dingle mariam

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar81927 күн бұрын

    ለእናንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን ሲቃይ እያየን ነው ከባለበተጋ እሱ ሲኳርና ደጊፍት እና ለ ላም በሺታ እያሰቃየሁት ነዉ እነ ም 25 አመት በመዳንት ነዉ ያለሁት እባካችሁ ን ሲለ እሜበተ ብላችሁ በፀሎት አሲቡን ሁለታችንም ንሰሀ ገብተንናል ባለበተ ቪላድምር እነ ወለተ ሀና ልጀ ማርና ለምስኪሯ ታብቃኝ እሜበተ 🙏🙏🙏

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    6 күн бұрын

    @@marinakorolevamarinakaspar8192 እደምንም ብለሽ ደዷሄጅ ድነሽ ትመለሻ ትፈዉስሽ የስዉሯ ማረያም እኔ የቤተሰብመተት 27 አመት ስንሰቃይ ነበርን የስዉሯማረያም ድኜ ምስክርሆኛለሁኝ

  • @eseyineshtamir

    @eseyineshtamir

    4 күн бұрын

    እግዚአብሔር ወደሱ ሊያቀርበን ሲፈልግ ነው እና ሁሉንም ችግርሽን ይፍታልሽ

  • @tizitatizita7049
    @tizitatizita70496 күн бұрын

    Amen Amen Amen🕯🕯🕯🕯

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya955 күн бұрын

    Elelelelelele lelelelel 👏👏👏 Amen Amen Amen 👏👏👏👏

  • @ormooapss442
    @ormooapss4423 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልል ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል የድግል ማርያም ልጅ ይደረሰው ምስጋና 😢❤️🌹❤️🌹❤️❤️🌹❤️❤️

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 күн бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እሰይ እልልልእልልልልል እልልልልልአሜን (3) እንኳን ደስ ያለሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት 🌾💐🙏🌿💐💐🙏🌾💐🌿🙏

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3e4 күн бұрын

    💒Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @user-sd8gc2er8j
    @user-sd8gc2er8j2 сағат бұрын

    እመብርሃን ሆይ የነገርኩሽን አደራሽን

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed656611 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu18143 күн бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ክብር ለአምላክ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa39762 күн бұрын

    እልልልልል ስለ ሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን አማላጄ 🙏♥

  • @TegamengeYegzaw
    @TegamengeYegzaw3 күн бұрын

    ለደጂሽአብቂኝ ድንግል ማርያም

  • @YoujadcellYoujadcell-rx3eq
    @YoujadcellYoujadcell-rx3eqКүн бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dy5oe1xe4u
    @user-dy5oe1xe4u3 күн бұрын

    አሜን

  • @Kabe-jt1xq
    @Kabe-jt1xq4 күн бұрын

    Amen amen amen ezaber yimesgen

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n4 күн бұрын

    Amen Ellllllllllllllllllllllllll😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sd8gc2er8j
    @user-sd8gc2er8j2 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይድረስሽ እምየ እናቴ ስውሯ ከነ ልጅሽ ለእናንተ ይድረሰው አምላክ እኛም ይድረስልን በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ ከነቤተስቦች😢😢😢😊

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa2 күн бұрын

    Amen amen amen❤❤❤❤

  • @maqaram8997
    @maqaram89979 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልል እንቴ ማርያም

  • @eyerusalemwolde8907
    @eyerusalemwolde89073 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ድንግል ሆይ ጌታን የወለድሽ ሆይ እንወድሻለን❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre50492 күн бұрын

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun15214 күн бұрын

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin41825 күн бұрын

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @KalkidanTsegaye-v4u
    @KalkidanTsegaye-v4u2 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ይግባሽ እናቴ ደጓ

  • @user-tw1oj7of6p
    @user-tw1oj7of6p5 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-hp6oc2vj7h
    @user-hp6oc2vj7hКүн бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኽልልልልልልልል😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemzewde7775
    @aynalemzewde77752 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል አንቺን የሰማች እኛንም ትስማን

  • @zufankiros8389
    @zufankiros83896 күн бұрын

    Amen

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747Күн бұрын

    ለአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውት

  • @ElsaGetachew-jh9pm
    @ElsaGetachew-jh9pm2 күн бұрын

    elllll keber ledngle maryam ❤❤❤❤

  • @masi334
    @masi3344 күн бұрын

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻 👏🏻

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres46684 күн бұрын

    አሜን እልልልልልልል❤❤❤😢😢😢

  • @Almas60Almas
    @Almas60Almas3 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Siyoum321
    @Siyoum3213 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hadastekle2644
    @hadastekle26445 күн бұрын

    Emebete be metfo Ets sus yetelekefewun lijen fichilign besdet ager new yalehut limesekir emetalehu Amen

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l7 күн бұрын

    ደጋግሜ ብያዬው እንዴት ልጥገብ 😂😂😂 ላንቺ የደረሰች ስውራ ማርያም እናቴ ለኛም ትድድረስልን❤❤❤❤🎉🎉🎉እንደ ለመሄድ የጓ ጓ ኣለ😂😂😂

  • @zedyeuae6318

    @zedyeuae6318

    6 күн бұрын

    እሞጅ አስተካክይ ያስቃል

  • @user-jm4ir3cc8s

    @user-jm4ir3cc8s

    2 күн бұрын

    እና ምደ ነዉ መሳቁ

  • @ganet4400

    @ganet4400

    16 сағат бұрын

    😢😢😢😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte846914 сағат бұрын

    የኔንም ልጆች ,በስደት ሐገር , ነዉ ያለነዉ እስራታችንን የተተበተብንን ሁሉ ድንግል ማርያም ፍቺልኝኝኝኝኝኝኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጨንቆኛል ወገኖቼ

  • @KonijitAyele
    @KonijitAyele3 күн бұрын

    ክብርለእመቤታች እልልልልልልልልልልልልልልልልል 4:56

  • @DeraToup
    @DeraToup5 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @etobh2580
    @etobh25804 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል የእመቤቴ እናቴ ክብር ላቺ አማላጄቷ❤❤❤❤❤❤

  • @user-iu2lq2wz8c
    @user-iu2lq2wz8c2 күн бұрын

    😢😢😢😢አሜንንንንንንንንንን❤❤❤

  • @user-oe7li2ch2k
    @user-oe7li2ch2k3 күн бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456Күн бұрын

    ክብር ለድንግል ማረያም እናቴ

  • @user-qy4iu1tm5m
    @user-qy4iu1tm5m3 күн бұрын

    Amen eganem teftan

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e3 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልል ክብርምስጋና ለናትና ለልጁ እልልልልልልልልልልል

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen26422 күн бұрын

    እናቴ እመቤቴ የልጅሽ ምህረት ለተጨነቁት ሁሉ ይሁን።

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen3 күн бұрын

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6hКүн бұрын

    እመብርሀን ክብር ምስጋና ይግባት በደስታ አለቀስኩ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤

  • @asemraworkmekonn7298
    @asemraworkmekonn72983 күн бұрын

    አሜን አሜን

  • @Miss-no-blink
    @Miss-no-blink2 күн бұрын

    እመቤቴ ክብር ይገበሻል

  • @rahel2834
    @rahel28343 күн бұрын

    እናቴ ማርያም ምስጋና ይድረሰሽ❤🙏

  • @atetegebyesshiwas6106
    @atetegebyesshiwas610619 сағат бұрын

    እመ ብርሀን የኔ እናት ተመስገን

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene3 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @KonijitAyele
    @KonijitAyele3 күн бұрын

    ክብርለእመቤታች እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7si3 күн бұрын

    ለስውሯ ማሪያም ክብርና ምስግና ይግባት

  • @betelhemyemane2564
    @betelhemyemane25646 күн бұрын

    Swrua Mariam Enate ye wendmen libun ena aemrown kifechilet

  • @beshadub2339
    @beshadub23396 күн бұрын

    Eleeeeeeeeeeeeeeeeee 👏🏿 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @suzantlke7177
    @suzantlke71773 күн бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s5 күн бұрын

    እልልልልልልልልል እመቤቴ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን 😢😢😢

  • @MEkdelawitWorku
    @MEkdelawitWorkuКүн бұрын

    አሜን ለደጅሽ ያብቃኝ

  • @KebedeGift5
    @KebedeGift55 күн бұрын

    Amennnnn

  • @user-mh3nu5si4g
    @user-mh3nu5si4g4 күн бұрын

    Ameeen ameeeen ameeeen.lenate ledegil mariyam kiber mesgana yigebatal!!!!elllllllllllll

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g7 күн бұрын

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪ 🌿🌿🌿🍁🍁🍁🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌸🍀🍀🍀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሪ ነዴና ቅድስቲ ድንግል ማርያም ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪🌿🌿🌿🍁🍁🍁🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌸🍀🍀🍀❤❤❤

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl8613 күн бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xq6 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢 Elelelele elelelele elelelele 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Almas60Almas
    @Almas60Almas3 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x3 күн бұрын

    የኔ እናት ምን ይሳንሻል እመብዙሀን የስውራ ማርያም እናቴ ምን ልበልሽ 😢😢😢😢😢😢😢 ክበሪልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k4 күн бұрын

    Amene

  • @nimaademe471
    @nimaademe4715 күн бұрын

    ተመስገን እልልልል አሜን

  • @kadejab7232
    @kadejab72324 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-bn9pc9ux6q
    @user-bn9pc9ux6q6 күн бұрын

    Ellllllllllllllllll abet endat des yelal bembrhan ema fekr keberna mesgna yegbash yena wed enat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawiiSara
    @HawiiSara5 күн бұрын

    Embata tedaran selam adergileg ebakesh enata😢😢😢

  • @lilikonjo9759
    @lilikonjo97595 күн бұрын

    Emebete aye yihin program eyayehuye betam alikishalew yenens lige meche new yemitifechilyen bethelot asibuye amen amen amen

  • @meseretgebrea9716
    @meseretgebrea97165 күн бұрын

    እልልልልል እሰይ ❤

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m6 күн бұрын

    እመብርሃን እናቴ ክብር ምስጋና ይደርስ

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf17814 күн бұрын

    አሜን❤❤❤

Келесі