ድምፀ መረዋው አርቲስት ተመቸ ንጉስ "አንተ ጥቁር ሰማይ" በሚል አዲስ ስራ ብቅ ብሏል ተጋበዙልኝ !!! New Ethiopian music 2023

Музыка

Пікірлер: 38

  • @gogamezalaleme3723
    @gogamezalaleme3723 Жыл бұрын

    ዋው ድምፅ በጣም ደስ ይላል አይዞህ ወንድሜ

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw649511 ай бұрын

    ድ❤ል ለአማራ❤ህዝብ።

  • @MeseretBaye-tm3eg
    @MeseretBaye-tm3eg Жыл бұрын

    ወድሜ በሄድክበት ሁሉ ተክልየ ይከተልህ የኔ ጀግና እድሜህን ያርዝምልን

  • @salams4912
    @salams4912 Жыл бұрын

    እኔሥ ያንተን ድምፅ ሥሠማ እባ ይቀድመኛል❤❤❤❤

  • @FisehaBialfew
    @FisehaBialfew Жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ሽለላ እድሜህን ያርዝመው

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk9 ай бұрын

    በወጣህ በገባኸው ፈጣሪ ይጠብቅህ የአሁኑ ይባስ አማራዬ ክፉሽን አልስማ 😂😂😂😂😂

  • @srvsrv5806
    @srvsrv58066 ай бұрын

    ጀግናው ተመቼ❤❤❤❤❤

  • @Maryam-qy8pr
    @Maryam-qy8pr6 күн бұрын

    አላህይጠብቅህየኔወንዲም

  • @AlamAtho
    @AlamAtho6 күн бұрын

    ድልልተገፈዉ❤ህዝበ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maratamer3755
    @maratamer37552 ай бұрын

    አይዞህ ያገሬልጅ

  • @YohanisFisaha
    @YohanisFisaha27 күн бұрын

    አይዞህያገሬልጂ

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv7 ай бұрын

    😢አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukansisay5057
    @birtukansisay5057 Жыл бұрын

    Wow

  • @ytayalmitku6061
    @ytayalmitku6061 Жыл бұрын

    ዋው ድምጽ ይመችህ እንዳንተ ሁኘ ብሞት

  • @fatamarak2492
    @fatamarak2492 Жыл бұрын

    ሳህ፡ኑርልኝዉዴሚ፡አማራባልሆንይቆጨኝነበር፡አፍፍ

  • @HabtamAgezeng-sg7qg
    @HabtamAgezeng-sg7qg8 ай бұрын

  • @shewaneshewane1934
    @shewaneshewane1934 Жыл бұрын

    አማራየ ሆይ በደንብ አዳምጥ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ደም ሊሰማን ይገባል

  • @uaeuae4821

    @uaeuae4821

    Жыл бұрын

    እውነትበደንብ አዳምጡት

  • @user-wi5ds2rm9q
    @user-wi5ds2rm9q3 ай бұрын

    ተሜምንምቃላትየለኝ❤ቅዱስሚካኤልበሄድክበትይከተልህወንድሜ

  • @Hule758
    @Hule758 Жыл бұрын

    😅ችሎትን ለሰማዩ ንጉስ' መተው ይቨልጣል!

  • @endrisadem-ie8zh
    @endrisadem-ie8zh Жыл бұрын

    የኛየነፍጠኛችወድምካተብዙተምረናል፣በርታበያለንበትሖነንወደፊትነው

  • @user-rk1xn5kd8u
    @user-rk1xn5kd8u6 ай бұрын

    😭

  • @diersasheber6685
    @diersasheber6685 Жыл бұрын

    yamral

  • @yonasasmare3229
    @yonasasmare3229 Жыл бұрын

    ተሜ ምንም ቃላት ለመናገር አቅም የለኝም ሺ አመት ኑርልን

  • @chemerewedu1513

    @chemerewedu1513

    Жыл бұрын

    እንወድሐለን ኑርልን ተመቸ

  • @chemerewedu1513

    @chemerewedu1513

    Жыл бұрын

    ከአይን ያውጣህ ተመቸ

  • @endeshaw9424

    @endeshaw9424

    Жыл бұрын

    ዘላለም ኑርልን እንደሻው ባርያው

  • @endeshaw9424

    @endeshaw9424

    Жыл бұрын

    ዘላለም ኑርልን እንደሻው ባርያው

  • @temesgendemesie4366

    @temesgendemesie4366

    Жыл бұрын

    አንተ ጥቁር ሰማይ አልከው ተመቸ እውነትም ተመቸ የጀግኖች መሪ ፡ ፡

  • @user-de9qn7en5x
    @user-de9qn7en5x Жыл бұрын

    ወንድሜ ቃላት ነው ያጠረኝ አመቤቴ በየህድክበት ትከተሎህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahrainbah7623
    @bahrainbah7623 Жыл бұрын

    አባየትዝአለኝ፥የዛሬአመትአባጦርነትሂዶብኝነበርሳለቅስነበር

  • @MDRakib-be7cc
    @MDRakib-be7cc Жыл бұрын

    እርርርርርርርርርር

  • @sartt1257
    @sartt1257 Жыл бұрын

    ዝቅ ዝቅ እያደሩ ማነስ ሌት ያነጠፉትን ቀን አስቶ መልበስ

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ZWqetJl7mLazp7Q.html እረ ጎራው ፣ እረ ደኑ ደኑ ! አረ ወንዱ ወንዱ !! ****************************** አንተ ጥቁር ሰማይ ወይ ፍረድ ፣ ወይ ውረድ፣ ደም እየፈሰሰ ፣ እንደ ልጃገረድ። እንኳን ነካክተውን፣ ነክተውን በነገር፣ ድሮም ተባይ በልቶን ፣ አልተኛንም ነበር። ዝቅ ዝቅ እያሉ ፣ እያደሩ ማነስ ፣ ሌት ያነጠፉትን ፣ ቀን አንስቶ መልበሰ። እረ ፈሪ ሞኙ ፣ እረ ፈሪ ጅሉ ፣ ወንድም የለኝ ይላል እየጨነቀው ፣ ክላሽም ወንድም ነው ፣ መንገዱን ላወቀው።

  • @uaeuae4821

    @uaeuae4821

    Жыл бұрын

    በርታ ወንዲም የኔ ጀግና አማራ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር

  • @bayeligntadese7025

    @bayeligntadese7025

    Жыл бұрын

    @@uaeuae4821 ኑር ልኚኚኚ

  • @gogamezalaleme3723

    @gogamezalaleme3723

    Жыл бұрын

    በርታ አይዞህ

  • @fatumara3244

    @fatumara3244

    Жыл бұрын

    የኔ ጀግና❤️❤️

Келесі