እሁድ መዝናኛ -"ልቤ ሙልት እስኪል ድረስ ነው የሰሩልኝ" ድምጻዊት ራሄል ጌቱ

እሁድ መዝናኛ -"ልቤ ሙልት እስኪል ድረስ ነው የሰሩልኝ" ድምጻዊት ራሄል ጌቱ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 76

  • @meseretteklemaryam9108
    @meseretteklemaryam91082 жыл бұрын

    ምርጥ ዘፋኝ አንደኛ ከሁሉም ትበልጫለሽ ድምፅሽ ይማርካል 1###

  • @user-pt4rp5wg3g
    @user-pt4rp5wg3g2 жыл бұрын

    አድናቂሽ ነኝ ከአለባበስ እስከ ድምፅ👌👍

  • @meethiopia7484
    @meethiopia74842 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን ያከበረ ይከብራል ጎበዝ 🙌መልካም እድል ሪች ቆንጆ💚💛❤️

  • @hayat6676
    @hayat66762 жыл бұрын

    ምርጥ አልበም

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam17742 жыл бұрын

    አቀራረብ የሚያክልህ የለም አንደኛ ነህ በየመሀሉ ሙዚቃዎቿን እያሰማህ ብቻ አሪፍ ነው እራሄልም ጎበዝ ነች በርቺ አንተም ተባረክ

  • @yonastilaye9543
    @yonastilaye95432 жыл бұрын

    ምርጥ ሥራ ነው ሪች በርችልን ከከሸፉት የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ውስጥ ባለመሆንሽ ደስ ይበልሽ ደስ ብሎናል

  • @Addistoday
    @Addistoday2 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው በጣሞ አምሮበታል በዛ ላይቆንጆ ነው!

  • @martatamerat7047

    @martatamerat7047

    2 жыл бұрын

    እና

  • @onlylove-og6es
    @onlylove-og6es2 жыл бұрын

    ❤❤🌹🥰🇪🇹💪ሰላም ለምድሬ 🇪🇹

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ሁሉም ዘፈኖችሽ ምርጥ ናቸዉ በጣም አሪፍ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat11612 жыл бұрын

    እድለኛ ሴት መጥቀሽ ነው የወጣሽው በርቺ።

  • @GoteTube

    @GoteTube

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa1372 жыл бұрын

    እኔ ሙዚቃ አልወድም ሙዚቃ ምንም ነገሬን አይገልፅልኝም ሊገልፅልኝም አይችልም

  • @dehininetfetene6529
    @dehininetfetene65292 жыл бұрын

    አይ ሪችዬ ሥራሽ ቢሆንም በዚህ ሠአት ባይሆን መልካም ነበር ህዝቤ እየረገፈ .........

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin87322 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርቺ 👍👍👏👏

  • @selamselamselamawit9368
    @selamselamselamawit93682 жыл бұрын

    ፅድት ያለች ልጅ ስታምር

  • @Abni77
    @Abni772 жыл бұрын

    እቴሜቴ ያለ ኢኒስትሩመንት በጣም ያምራል አሁን እንደሰማሁት ። እቴሜቴን የሙዚቃ ቅንብሩ አልተዋጣለትም ድምፃዊቷ ያላት ጎልደን ቮይስ ነው ። ሪቾ እንደሰማኋት ቅንብሩ አስደስቷቷል ግን የአድማጭን አስተያየት ማየት ነው ለማንኛውም ይመችሽ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl2 жыл бұрын

    Swedish 🇪🇷💞

  • @GoteTube

    @GoteTube

    2 жыл бұрын

    ቤተስብ አድርጊኝ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube96182 жыл бұрын

    ሙዚቃ ህይወቴ ነው አላለችም ደፋር ሙዚቃ ሀጢአት ነው አሁን ግዜው የፀሎት ነው

  • @yeshitadesse8134

    @yeshitadesse8134

    2 жыл бұрын

    እህቴ ሙዚቃ ዋናው መልክቱ ነው

  • @kebebushtube9618

    @kebebushtube9618

    2 жыл бұрын

    አውቃለሁ ስለ ሀገርም ቢሆን ፀሎት ነው👈 ህዝቡ እንዲያይላቸው ነው ሀገሬ ሀገሬ የሚሉት🙄 በሌላማ ብትመጣ ማንም አይታይላት ዱቄት ነው የሚሎት 😂

  • @fatuaseidfatuaseid4076
    @fatuaseidfatuaseid40762 жыл бұрын

    ማሸአላህአላህይጨምርልሽ ከምንምበላይየምወደውካች አለባበሽሽ አትገላለጭም

  • @bethelehem4989
    @bethelehem49892 жыл бұрын

    መቼም የዘንድሮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነን የምትሉ አርትስት ተብየዋች ስትቸገሩ ስትጨነቁ ለእርዳታ ለመጠየቅ ሲሆን የአንገታችሁ መሃተብ/ መስቀል እንኳንም አንድ አይደለም ደራርባችሁ ታደርጉና ሲያልፍላችሁ ስታገኑ ሲሳካላችሁ የአንገት መሃተባችሁ ይደበቃል / ይቀመጣል ማርያምን ያሳዝናል 💔. ደግሞ አንቺ በተዋህዶ ሃይማኖቴና በአገሬ አልደራደርም እያልሽ ስታቅራሪ ነበር ታድያ ዛሬ ምነው ሲሳካልሽ ሲሆንልሽ የተዋህዶ ሃይማኖት መለያችን መሃተብሽን አስቀመጥሽው??? እንኳን ተሳካልሽ ነገር ግን በዚህ ሰአት የሃዘን የለቅሶ የፆም ፀሎት ግዜ ነበር ካልሽ ግን ይሳካልሽ

  • @eldanaeldana2417

    @eldanaeldana2417

    2 жыл бұрын

    ልክ ነሽ ማህተባቸው ያሳፍራቸዋል መሰለኝ 😔😔😔😔😔

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p2 жыл бұрын

    በዚህ ሰአት ህዝብ ተጨንቋ ሰለዘፊኝ ታወራላችሁ

  • @bezawolde759

    @bezawolde759

    2 жыл бұрын

    ፖለቲካ ሰልችቶናል ምነው

  • @user-qw1lb8ml3e

    @user-qw1lb8ml3e

    2 жыл бұрын

    Tkikle Mar

  • @AsnakeSinesibhat

    @AsnakeSinesibhat

    2 жыл бұрын

    አዳሜ ጥግ ድረስ ታይና ሲሰለችሽ "ሕዝብ ተጨነቀ" ገለመሌ ትያለሽ። ከመጀመሪያው አለማየት ነዋ፣ እነሱም እንዳንቺ ሥራቸውን እየሠሩ ነው (ሥራ ካለሽ ማለቴ ነው)።

  • @user-eq4dm6qs3p

    @user-eq4dm6qs3p

    2 жыл бұрын

    @@AsnakeSinesibhat ስራ የሐኝ ካለልምጣ

  • @GoteTube

    @GoteTube

    2 жыл бұрын

    @@bezawolde759 ትክክል

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke33202 жыл бұрын

    አቤት ፍጥነትህ ከምኔው ከች አረካት ብራቮ ።

  • @yesasye3947
    @yesasye39472 жыл бұрын

    Congratulations

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema47202 жыл бұрын

    ይኤ ነው የተወራለት ዘፈን ያሳዝናል

  • @yeshasheworkgeorge8067
    @yeshasheworkgeorge80672 жыл бұрын

    ጀግና ነሽ

  • @mulunehyadeta4521
    @mulunehyadeta45212 жыл бұрын

    Yas

  • @user-ry4si3ko9r
    @user-ry4si3ko9r2 жыл бұрын

    እንኳን ሠላም መጣችሁ❤❤❤❤

  • @GoteTube

    @GoteTube

    2 жыл бұрын

    ቤተስብ እንሁ

  • @girmatsegaye1898
    @girmatsegaye18982 жыл бұрын

    በርቺ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ቀጥይበት

  • @Tinanailart703
    @Tinanailart7032 жыл бұрын

    Congregation 🥳🥳

  • @GoteTube

    @GoteTube

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @biruktensay6516

    @biruktensay6516

    2 жыл бұрын

    ወየው አረ አማርኛ ይሻልሻል

  • @GoteTube

    @GoteTube

    2 жыл бұрын

    አማርኛ።ኪቦርድ አላወርደች ይሆናል

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy2 жыл бұрын

    What kind of questions it this " how can you trying to Relised album on this time" ? Funny questions!!

  • @kukulu99
    @kukulu992 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ምጥ ላይ በሆነችበት ስአት ዘፈን መዝፈን ምን ይባላል ? ለማንኛውም ኢትዮጵያን የምትወጂ ከሆን አልበሙን ከሸጥሹው ገንዘብ ላይ ለመከላከያችን ቤተሰቦች ትንሽ አካፍይ

  • @user-bx7ix2gb4y
    @user-bx7ix2gb4y2 жыл бұрын

    ውድ ❤️❤️❤️❤️🙏👍

  • @mahymahy3798
    @mahymahy37982 жыл бұрын

    Mirt album nw 1dm mital track yelewem every single track yemidemet nw

  • @saadaab9355
    @saadaab93552 жыл бұрын

    Melkamun hulu emgalhu

  • @nounaphones3020
    @nounaphones30202 жыл бұрын

    ይቅርታ በሰይፉ ሳያት ነው ማውጣቷንም ያወኩት ግዜም የለም ሙዚቃ የመስማት ባለን ግዜ ሳይሆን ለሂወት መስመር የሚሆነንን መስማት ምርጫችን ነው ግን ግን ግን ይቅርታ በጣም ?

  • @sahaibedane4403
    @sahaibedane44032 жыл бұрын

    ❤️❤️💛💛💚💚❤️💐💕

  • @beautyfamily6604
    @beautyfamily66042 жыл бұрын

    👍👍👍❤

  • @GoteTube

    @GoteTube

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @memememe9115

    @memememe9115

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @samirhassen9354
    @samirhassen93542 жыл бұрын

    Rahelyee gobze mert sera nw yserashew btret nw eze ydreshew beza lay rega talshe tehut neshe wededddddd

  • @floridaefrim3558
    @floridaefrim35582 жыл бұрын

    🎵🎵💯👌♥️♥️♥️👍👍

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m2 жыл бұрын

    ግን ዩቱቢ ያለመለቀቁ ይጎዳታል ስንት ቪዉ ታገኝ ነበር ባሁን ሳት ካሰት ቢቻ አያዋጣም ልቀቁልን ስራራርራራ plz ሪቾ💚💛🍎

  • @nokiapeace9180

    @nokiapeace9180

    2 жыл бұрын

    watch it on awtar media it is released

  • @user-ry4si3ko9r
    @user-ry4si3ko9r2 жыл бұрын

    በርች

  • @rediemaaza8551
    @rediemaaza85512 жыл бұрын

    Hulume Ethiopian eye emete sayel yadege yelem eche Ethiopia yemeteluwat yemane becha nat ene Ethiopiawe nege gene etemete yemenalebet akebabe ayedelehume kunjo

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove83572 жыл бұрын

    Bro u look like black diamonds 💎

  • @mokaruth6301
    @mokaruth63012 жыл бұрын

    ሪቾ በጣም ቆንጆ ነው በጣም ነው የማደንቅሽ ግን ቅር ያለኝን ማህተብሽን ለምን አውለቅሽ መሀተብሽ አንገትሽ ላይ ቢሆን

  • @peledosantos
    @peledosantos2 жыл бұрын

    ቢዮንሴን መስላ የለ እንዴ?

  • @anmawwase7367
    @anmawwase73672 жыл бұрын

    😁

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs79352 жыл бұрын

    ዛሬ ደሞ በጣም ውብ ሆነሻል

  • @shafimunta6788

    @shafimunta6788

    2 жыл бұрын

    ከጸጉር ውጪ ማለት አለብን

  • @bonitagebs7935

    @bonitagebs7935

    2 жыл бұрын

    @@shafimunta6788 ምን ችግር አለው የጥቁር አሜሪካን ሴቶች ክሎዚታቸውን ያጣበበው ሒውማን ሔር አደለ እንዴ እኛ ለምዶብን እንቃወማለን እኔ የሱ ተጠቃሚ አደለሁም ግን የሐበሻ ሴቶች ላይ በጣም ነው የሚያምረው

  • @tigtig8146
    @tigtig81462 жыл бұрын

    ትንሸ ቀነስ ብታደርጊው ለማሠሳሰል ብትሞክሪው ጥሩ ነው ያልሆነውን ተሸክመሸ ሰትመጭ አታፍሪም ባለቤቶቹ ቢዩት ምን ይሉሸ ተሸክመሸመሸ ብቅ ሰትይ የሰው ፀጉር

  • @user-qd5xh5iu4w
    @user-qd5xh5iu4w2 жыл бұрын

    ምድረ ልቅምቅም

  • @GoteTube

    @GoteTube

    2 жыл бұрын

    ቤተስብ እንሁን

  • @EshetuPhtography
    @EshetuPhtography2 жыл бұрын

    ሙዚቀኛ ብቻም ሳይሆን ነገር አዋቂም ጭምር ነሽ

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e2 жыл бұрын

    ❌❌👎👎❌

  • @bahrainbahrain946

    @bahrainbahrain946

    2 жыл бұрын

    🐕☠☠👹🤬

  • @alqubtan2775

    @alqubtan2775

    2 жыл бұрын

    Wawaw

Келесі